9 Jul 2025, 16:42 UTC≈3,330 viewsread 5 September 2026 Photo
#ማስታወቂያ
የ2017 ዓም የሲዳማ ክልል ሰመር ካፕ የምዝገባ ቀን ማሻሻያ መደረጉን ስለማሳወቅ ይሆናል።
የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2017 ዓም የሲዳማ ክልል ክለብ ተጫዋቾች ሰመር ካፕ ለማዘጋጀት ቅድመ ዝግጅቱን ጨርሶ ክለቦቹን እየመዘገበ መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን እስከ ሐምሌ 10 ድረስ ቀነ ገደብ ተሰጥቶ የነበረው የምዝገብ ጊዜ እስከ ሐምሌ 5/2017 ዓም ድረስ ብቻ መሆኑን ፅሕፈት ቤቱ ያሳውቃል።
በመሆኑም በዚህ ውድድር መወዳደር የሚትፈልጉ ክለቦች ያለነ ቦታ ውስን ስለሆነ እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ብቻ ፈጥናችሁ እንዲትመዘገቡ እና ለውድድሩ ከወዲሁ እንዲትዘጋጁ እናሳስባለን።እንዲሁም ወድድሩ ሐምሌ 12/2017 ዓም በሀዋሳ ሰውሰራሽ ሜዳ በይፋ…
Signed Kibru Gizachew
24 Jun 2025, 14:41 UTC≈3,360 viewsread 5 September 2026 ለ2017 የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ የሚደረገው የጀግና አቀባበል ዝግጅት መጠናቀቁን የክለቡ ቦርድ ሰብሳቢ ገለጹ።
ሰኔ 17/2017 የሲዳማ ክልል ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ
ለ2017 የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ የሚደረገው የጀግና አቀባበል ዝግጅት መጠናቀቁን የክለቡ የቦርድ ሰብሳቢ ገልጸዋል።
ሰኔ 19/2017 ዓ.ም ለአሸናፊ ቡድኑ የጀግና አቀባበል የሚደረግለት ዝግጅት መጠናቀቁን የሲዳማ ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ እና የሲዳማ ቡና ክለብ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጃጎ አገኘሁ ገለጹ።
የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 16 ዓመታት በኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ እና በሌ…
Signed Kibru Gizachew
24 Jun 2025, 14:41 UTC≈2,450 viewsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Kibru Gizachew
7 Jun 2025, 20:06 UTC≈3,210 viewsread 5 September 2026 Forwarded from @soccer_ethiopiaPhoto
በነገው ዕለት በወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት በዝግ እንዲካሄድ ተወስኗል።
ጨዋታው በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ETV) በቀጥታ ይተላለፋል።
Signed Anbes Abebe
8 May 2025, 18:11 UTC≈4,040 viewsread 5 September 2026 https://www.facebook.com/100069060661928/posts/1019600853685261/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
Signed Kibru Gizachew
19 Mar 2025, 04:24 UTC≈5,800 viewsread 5 September 2026 Photo
#ማስታወቂያ
የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን በክሉ በቂ ባለሙያ ለማፍራት ተግቶ እየሰራ ያለ ፌዴሬሽን ሲሆን በየደረጃው ለተለያዩ እግር ኳስ ሙያተኞች ስልጠናዎችን ስሰጥ መቆየቱ የሚታወስ ነው።
በመሆኑም በ2017 ዓም ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመታበባር CAF ''D'' License የአሰልጣኞች ስልጠና ለመስጥት ዝግጅት ስላጠናቀቀ በሲዳማ ክልል ዞን፣ወረዳ እና ከተማ አስተዳደሮች የምትገኙ ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት በሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቢሮ በመምጣት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።
Signed Kibru Gizachew
7 Mar 2025, 16:42 UTC≈4,950 viewsread 5 September 2026 Photo
#ሲዳማ_ሊግ
የመጀመሪያው የሲዳማ ሊግ የአንደኛ ሳምንት መርሃግብር ነገ እና ከነገ ወዲያ በሚድረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላል።
ነገ ቅዳሜ 29/6/17 ዓም የሚደረጉ መርሃግብሮች
ሎካ አባያ ከ ዳዬ ከተማ (ይርጋለም ሁለገብ ስታዲየም)
አለታ ከተማ ከ ዳራ ቃባዶ( ጩኮ ሁለገብ ስታዲየም )
በሪያ ሀ/ዙ ከ ጩኮ ወረዳ(ዶሬ ሁለገብ ስታዲየም)
እሁድ 30/06/17 ዓም የሚደረጉ መርሃግብሮች
አርቤጎና ከ ወንዶ ገ/ከተማ(አርቤጎና ስታዲየም)
ጩኮ ከተማ ከ በንሳ ወረዳ(ጩኮ ሁለገብ ስታዲየም)
ሀሁ ሀዋሳ ከ ሀዋሳ ዙሪያ (ሀዋሳ አርተፊሻል )
*ሁሉም ጨዋታዎች ከቀን 8:00 ሰዓት ጀምሮ መከናወን ይጀምራሉ።
የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን
Signed Kibru Gizachew
1 Mar 2025, 11:22 UTC≈4,470 viewsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Kibru Gizachew
1 Mar 2025, 11:22 UTC≈3,050 viewsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Kibru Gizachew
1 Mar 2025, 11:22 UTC≈3,790 viewsread 5 September 2026 Photo
የመጀመሪያው የሲዳማ ሊግ ከአፍታ ቆይታ በኋላ በይፋ ይጀመራል
የእለቱ ክብር እንግዶች በይርጋለም ሁለገብ ስታዲየም ተገኝተዋል።
የመክፈቻ ጨዋታ
ይርጋለም ከነማ ከ SDC
Signed Kibru Gizachew
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @sidamaFootballFederation. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.