የሰው ያለህ 👂👂 """"""""""""""""""" የሰው ያለህ የሰው ያለህ----------- ወገን የለም ፣ አንቀላፍቷል አለም ሁሉ በራሱ አለም። ያለ ልምዱ ያለ ስራው ፣ ጭጭ ክትት ብሏል አውራው። ወታደሩም ከምሽጉ መሃል ከቷል ፣ ፍጡር ሁሉ ላይመለስ አንቀላፍቷል። ታዲያ ዛሬ የሚራመድ የሚናገር አካል ብታይ፣ ሰው አትፈልግ ሰው ካለቀ ነው አስመሳይ።
Signed Er ph 😍

Channel
@sewawinetethiopiafikeryashenfal
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
126subscribers
-4 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001314779242 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @sewawinetethiopiafikeryashenfal |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 10 October 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 10 October 2026 |
| On Telegram | t.me/sewawinetethiopiafikeryashenfal |
Literature — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 26 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 76% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Oct 2026, 13:16 | 126 | +1 |
| 30 Sept 2026, 20:39 | 125 | -3 |
| 16 Sept 2026, 15:58 | 128 | -1 |
| 9 Sept 2026, 01:41 | 129 | -1 |
| 30 Aug 2026, 08:22 | 130 | +1 |
| 16 Aug 2026, 17:57 | 129 | -1 |
| 9 Aug 2026, 01:15 | 130 | no change |
| 7 Aug 2026, 06:24 | 130 | first reading |
20 posts held, back to 27 September 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 22 January 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
የሰው ያለህ 👂👂 """"""""""""""""""" የሰው ያለህ የሰው ያለህ----------- ወገን የለም ፣ አንቀላፍቷል አለም ሁሉ በራሱ አለም። ያለ ልምዱ ያለ ስራው ፣ ጭጭ ክትት ብሏል አውራው። ወታደሩም ከምሽጉ መሃል ከቷል ፣ ፍጡር ሁሉ ላይመለስ አንቀላፍቷል። ታዲያ ዛሬ የሚራመድ የሚናገር አካል ብታይ፣ ሰው አትፈልግ ሰው ካለቀ ነው አስመሳይ።
Signed Er ph 😍
ስስት ......... አምና በነጎድጓድ - ካቻምና በመብረቅ ፣ ሲፈትኑኝ ከርመው - ስመታቸው ድባቅ ። ዘንድሮ ግን ባንቺ - መጡብኝ ሸምቀው፣ ስሴና ስስቴ - መሆንሽን አውቀው።
Signed Ayree 😍 🐟
ተመስገን ።።።።።።።። ዑራዔል መልዓኩ ፤ አቅፎ በክንፎቹ ፤ ፅዋውን ሲግተኝ፣ ምስጋና ብቻ ነው ፤ የደጅህ መዓዛው ፤ እጣኑ 'ሚሸተኝ። ቅዱስ ቅዱስ ብሎ ፤ ሁሌም አንደበቴ ፤ ያመሰግንሃል፣ የየብስ የባህሩ ፤ የሰማያት ጌታ ፤ ላንተ ግን ያንስሃል፣ ገናናው መልዓክ ፤ ሰይፉን ሲሰነዝር ፤ ጠላቴን ለመጣል፣ ሰይጣን የዘረጋው ፤ አንተን የከለለኝ ፤ መጋረጃው የታል። የለም ዛሬ መጥፋት ፤ ማንም አይነጥለኝ ፤ ከፍቅርህ አባቴ፣ ሚካዔል ይመጣል ፤ ጠላቴን ረግጦ ፤ ሊጥለው በፊቴ። ታሪክ የምትቀይር ፤ ባለታሪክ አርገህ ፤ የምትሰራ ጌታ፣ ሌላ ምንም አይደል ፤ ተመስገን ብቻ ነው ፤ ለዋልከው ውለታ። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ሰዋዊነት (ኢትዮጵያ…
Signed Ayree 😍 🐟
ማርያም ዋሴ ናት ።።።።።።።።።።።።።።። ዝቅ ለክብርሽ እላለሁ፣ ከፍ በፍቅርሽ አምናለሁ። ያመንኩበትም አይዋሸኝ፣ የቀረብኩትም አይሸሸኝ። የጨበጥኩትም አይከዳኝ፣ የሚጠላኝም አይጎዳኝ። ላቤም ልፋቴም አይባክን፣ የዘራሁትም አይመክን። መከራም ቢሆን አልፋለሁ፣ ማርያም ዋሴ ናት እላለሁ፣ ድንግል ክብሬ ናት እላለሁ። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ሰዋዊነት (ኢትዮጵያዊነት)💚💛❤ Ayree የካቲት 23/2016 ቦሌ መድሃኒያለም
Signed Ayree 😍 🐟
ያልፋል ።።።።።። ይህ ክፉ ቀን ያልፋል ከጠቆረው ሰማይ ጨለማው ይነፃል፣ በክዋክት አምሮ ሰማይ ይገለፃል፣ የጎበጠ ሁሉ ከደዌው ይድናል፣ ለወደደ ሁሉ ብርሃን ይሆናል። ይነጋል! ይህ ሌሊት የነጋል፣ ለታገሰ ሁሉ መልካም ይደረጋል፣ የጠየቀ ሁሉ ሃሳቡ ይሆናል፣ ለለመነው ሁሉ አምላክ ይታመናል። ታጋሽ ሰው! በመከራው ዘመን አምላኩን ያልካደ፣ ዕምነቱን ያፀና ህልሙን የወደደ ፣ ለወደደው አንሶ ክብሩን ያዋረደ፣ ሁሉን ላ'ምላክ ያለ እርሱ እንደፈቀደ፣ አምላክም ይለዋል እርሱ እንደወደደ። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ሰዋዊነት (ኢትዮጵያዊነት)💚💛❤ Ayree
ጦርነት በከተማ ።።።።።።።።።።።። ነጋሪቱ ሳይጎሰም ከባድ መሳሪያው ሳይሰማ፣ የጢስ ቦምብ ሳይወረወር ልብ እንጂ ገላ ሳይደማ። የክላሽ ቃታው ሳይወለወል ወታደር ወድቆ ሳይረበረብ፣ በጀት ፈጥኖ ሳይወነጨፍ በድሮን ምድሩ ሳይደበደብ፣ ተራራው ግርጌው ሳይነቃነት የሟች አስከሬን ሳይሰበሰብ፣ ገደል ማሚቶው ሳያስተጋባ በስናይፐር አናት ሳይቀነደብ። ጦርነቱ በከተማ ህዝቡን ሲያስለቅስ አየሁት፣ በታንክና በመድፍ ያይደለ በዘይትና በሽንኩርት። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ሰዋዊነት (ኢትዮጵያዊነት)💚💛❤ Ayree
የኖህ ርግብ ።።።።።።።።።። ልተውሽ ልርቅሽ ልረሳሽ ብሞክር፣ ጭራሽ እያደረ ባሰ ያንቺስ ፍቅር። ብዙ ላላስብሽ በርቀት ስራመድ፣ ጠልፎ ይጥለኛል ፍቅርሽ እንደ ገመድ። ወይም ልቤ ደፍሮ መጥቼ እንዳልነግርሽ፣ እያብረከረከ ሽባ አርጎኛል ፍቅርሽ፣ አልሞክር ለመተው መረሳት የሌለሽ፣ የቀኑም ሳይበቃሽ በሌት ትመጫለሽ። እንቅልፍ አሳጥተሽ ረፍት የምትነሺኝ ፣ አይሆን አትገኚ አይቀር አትረሺኝ። በባዕድ ሃገር ላይ ብቻውን እንዳለ ፣ በተወለድኩበት ልቤ ኮበለለ። እና ምን ትያለሽ! ከቃል የምትፈሪ አንደበተ ቁጥብ፣ ለተጨነቀ ሰው መልዕክት ረሳሽ ወይ አንቺ የኖህ ርግብ። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ሰዋዊነት(ኢትዮጵያዊነት)💚💛❤ A…
ያኔ መስሎኝ ነበር ።።።።።።።።።።።።። ያኔ መስሎኝ ነበር! እምነትሽ ሲጠፋ ታሪክሽ ሲቀበር፣ ህልምሽ ሲጨናገፍ መንፈስሽ ሲሰበር፣ ገመናሽ በሰው ፊት ሃቅሽ ሲበረበር፣ ያንቺ ክብር ሲጎድፍ እኔ የምከበር፣ ያኔ መስሎኝ ነበር! ዕልፍ ሌሊቶችን ከፍቶሽ ስታነቢ፣ የንባ መስዋዕትሽን ላምላክ ስታቀርቢ፣ ጉንጭና ከንፈርሽን በደም ስትቀቢ፣ አንጀትሽ ሲቃጠል ስትንገበገቢ። ቀልብሽ ሲበታተን ሲረግፍ እንደ ጤዛ፣ ፊትሽ ሲገረጣ መልክሽ ሲጠነዛ፣ ያኔ መስሎኝ ነበር እኔ የምወዛ። ግና እንኳ ልወዛ እንኳንስ ሊያምርብኝ፣ ይሄ ሁሉ ስቃይ ባንቺው ደረሰና በኔው ላይ ሆነብኝ። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ሰዋዊነት (ኢትዮጵያዊነት)💚💛❤ Ayr
ሰው ።።።። እግር የሌለው ሰው እግር ይሰጠው ዘንድ ወደ እግዚዓብሔር ዓየ፣ ፈጣሪም ሰማና እግርን ቢሰጠው ለበቅሎ ፀለየ። አምላክም ሳይሰስት በቅሎውንም ሰጠው እንደ ሃሳቡም ዋለ፣ ይሄም ስላልበቃው ሁሉን አውቅበት ዘንድ አምላክ ልሁን አለ። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ሰዋዊነት (ኢትዮጵያዊነት)💚💛❤ Ayree
የተወጋ አይረሳም ============ ደራሲው ለመፃፍ ብዕር አነሳና፣ ነጩ ወረቀት ላይ በቀለም ቀባና። ፀዓዳውን ገ'ፎ መልኩን አጠቆረው ፣ በብረት ካዝና ውስጥ ስድሳ አመት አኖረው። ኋላም የፃፈውን በሃያ ዘመኑ፣ አመታትን አልፎ ደረሰና ቀኑ። ዛሬ ከፍቶ ሲያየው በሰማኒያ አመቱ፣ የገደለን ግደል ይላል ወረቀቱ። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ሰዋዊነት (ኢትዮጵያዊነት)💚💛❤ Ayree
አልፈራም ======== ዝም አስብሉኝ ከቻላችሁ፣ ኑ ሞክሩኝ ክንድ ያላችሁ። ከሰገባው ጦር ምዘዙ፣ ባንዱ እጃችሁ ጋሻ ያዙ። ለክተት አዋጅ ለፍፉ ፣ ጦራችሁን አሰልፉ። ዝመቱብኝ ፎክሩና፣ እኔ'ንደሁ ሞትን አልፈራም ከጌታዬ ጋር ነኝና ከክርስቶስ ጋር ነኝና!! ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ሰዋዊነት (ኢትዮጲያዊነት) 💚💛❤ Ayree ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇 https://t.me/sewawinetethiopiafikeryashenfal
ተራ ሁላ ።።።።።።። ከተፃፈላችሁ በቀር መመርመርን የማታውቁ፣ በራሳችሁ ዐይን ግንድ ውስጥ በሰው ጉድፍ የምትስቁ፣ በሰው መሃል ተከባችሁ ከሰው mile የምትርቁ፣ ለራስ በረት የሌላችሁ የሰው ጎጆ የምትንቁ፣ በቃላችሁ የምትፀድቁ በፈተና የምትወድቁ፣ በፍቅር ውስጥ የማትሰጥሙ ከተኛችሁ የማትነቁ። መቼም ታሪክ የማትሰሩ ታሪክ ራሱ የማያውቃችሁ፣ ዛሬ በኔ የምትስቁ 'ማትታዩኝ ተራ ናችሁ!! ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ሰዋዊነት (ኢትዮጲያዊነት) 💚💛❤ Ayree ቤተሰብ ይሁኑ....👇👇👇 https://t.me/sewawinetethiopiafikeryashenfal
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @sewawinetethiopiafikeryashenfal. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሰዋዊነት (ኢትዮጲያዊነት) 💚💛❤” (@sewawinetethiopiafikeryashenfal), 126 subscribers as measured 10 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/sewawinetethiopiafikeryashenfal.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.