30 Jul 2026, 14:25 UTC342 views6 reactionsread 3 September 2026 የሰንደቅ ዓላማውን ቀለማት የሚቃወመው ማነው?
* * *
ፖለቲከኞች፣ ብሔርተኞች፣ ጽንፈኞች ወዘተ... አረንጓዴ-ቢጫ-ቀዩን ሰንደቅ ዓላማ የሚቃወሙት፡ "የምኒሊክ" ወይም "የአማራ" ወይም "አቢሲንያውያን" ስለኾነ አይደለም። የሚቃወሙት፡ የቅድስት ድንግል ማርያም መቀነት ስለኾነ ነው። የአገሪቱ ባለቤትና ባለርስት፡ እርሷ መኾኗን የሚያሳይ የቃል ኪዳን ምልክት ስለኾነ ነው። ለዐሥራት ልጆቿ በመንፈስ የምትሰጣቸው ምልክት ስለኾነ ነው። በርሷ እናትነት አምነው፥ በልጇ ደም ታትመው ወደርሷ የሚመጡትን፡ ነፍሳቸውን የምትቀበልበት የፍቅር ማሠሪያዋ ስለኾነ ነው። ጠቡ ከርሷ ጋር ነው።
ተቃዋሚዎቹ የሚቃወሙት ደግሞ፡ በዋናነት፡ ኦሮሞ ስለኾኑ፣ ወይም ኩሽ ስለኾኑ፣ ወይም ሙ…
❤4👏2
23 Jun 2026, 01:17 UTC696 views4 reactionsread 3 September 2026 Photo
well እንግዲ ..አሁን ደሞ በመርፌ በየ 6 ወሩ የሚሰጥ መመረዣ የ Hiv ቅድመ መከላከያ በሚል ስም መቶላቹኋል።
ያው ህዝቡም የዋህ ነው ፣ከመንግስት ከመጣ ፣ በቴሌቪዥን ከተሰበከ ያምናል እንደዚ ነው manipulation የሚሰራው
ለማንኛውም ንቁ ሌላኛው መመረዣ ነው፣ የአፊሪካ ህዝብ ፣ኢትዮጵያን ጨምሮ በራሱ፣ በተሸጡት፣ ባንዳ መሪዎች እየተመረዘ ይገኛል
@thetruthmayscareyou
👍4
23 Jun 2026, 01:10 UTC501 views1 reactionsread 3 September 2026 አሜሪካ፡ ለ75 ዓመታት "እውነተኛው ሃይማኖት የቱ ነው?" የሚል ጥናት አስጠናች። እግዚአብሔርም፡ እውነቱን ሳያውቁ እንዳይቀሩ ስለፈለገ፡ እየረዳቸው፡ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት መኾኗን ደረሱበት። እርግጠኛ ኾነው ካወቁ ጊዜ ጀምሮ፡ በስደት ኦርቶዶክሱ ምድራቸው ላይ እንዲበዛ አደረጉ። በኢትዮጵያ ደግሞ፡ በልዋጩ፡ ራሳቸው እየጠሉት የመጡት የምንፍቅና እምነት በያይነቱ እንዲስፋፋ፡ ከፍተኛ በጀት መድበው መረን ለቀቁት።
ይኽን መረጃ በመጽሓፋቸው ያጋሩን አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ ናቸው።
በደንብ ካስተዋላችሁ፡ በአሜሪካ፡ ኦርቶዶክሳዊው ክርስትና አዲስ ትኩረት እያገኘ የመጣ እምነት ኾኗል። በአሁን ጊዜ፡ ድባቴን (depression) ለመዋጋት ሳይቀር፡ የጥንት የበረሃ …
👍1
13 Jun 2026, 15:35 UTC605 views5 reactionsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
😢5
13 Jun 2026, 15:35 UTC535 views4 reactionsread 3 September 2026 • እንዴት ብዬ ልተኛ? እንዴትስ ዝም ልበል?
"…የቸገረ ነገር እኮ ነው የገጠመኝ። ይሄን ጭፍጨፋ እያዩ ጳጳሳቱ ዝም ሲሉ፣ መነኮሳት፣ መምህራኑ ዝም ሲሉ፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች፣ ጋዜጠኞች፣ የሕዝብ ተወካዮች ዝም ሲሉ እያየሁ እኔን ግን ምንድነው የነካኝ? ምን ሆኜ ነው ይሄ የአሩሲዎች ጩኸት አላስተኛ ያለኝ? ግራ የገባ ነገር ነው የገጠመኝ። ከምር እኔ ነኝ ወይስ እነሱ ልክ ያልሆነው?
"…የሀገሪቱ መከላከያ ሠራዊት፣ የፌደራል ፖሊስም ጭምር በአሩሲ ንፁሐን ዜጎች፣ መሳሪያ ያልታጠቁ አባቶች፣ ሴቶችና አራስ ልጆች ሳይቀሩ እንዲህ ያለ ርህራሄ ተጨፍጭፈው በአንድ ጉድጓድ ሲቀበሩ እያዩ እነሱ የጠላት ጦር በውጊያ ላይ እንደደመሰሱ ዓይነት ነገር ምንም እንዳልተፈ…
👍4
9 Jun 2026, 10:56 UTC623 views5 reactionsread 3 September 2026 1⃣. ሬስቶራንት ገብተህ ለብቻህ መመገብን ልመድ፡፡ሰው አንተን እየታዘበህ የሚመስልህን ስሜት አስወግደው፦ ብዙዎቻችን ለብቻችን ስንመገብ ሰዎች "ጓደኛ የለውም" ወይም "ብቸኛ ነው" ብለው የሚታዘቡን ይመስለናል። ይህ የሳይኮሎጂ ባለሙያዎች "The Spotlight Effect" (ሰዎች ሁሉ እኛን ብቻ የሚያዩ የሚመስለን ስሜት) የሚሉት አጉል ስጋት ነው። ለብቻህ መመገብህ ከምግቡ ጣዕም ጋር እንድትገናኝ፣ በራስህ ማንነት እንድትተማመን እና ማህበራዊ ጫናዎችን እንድትሰብር ያደርግሃል።
2⃣ እዚህ ቦታ ልሂድ ብለህ ሳትወስን ረዘም ያለ መንገድ ለብቻህ ተጓዝ፡፡አእምሮህ ውስጥ ጥርት ያለ ሀሳብ ሚፈጠረው ህይወትን እንዲህ ከጥድፊያ ስታወጣት ነው፦ መድረሻ ሳትወስን ስትጓ…
👍4❤1
1 May 2026, 13:48 UTC814 views9 reactionsread 3 September 2026 ቴዲ አፍሮ - ዝፀዳል
በወርቅ ያኖሯት የሳሎን ጌጥ አበባ
መች አወኩ እኔ ድንገት ልቤ ስትገባ
ወይ ታስተምረው ልቤን የፍቅር ፊደል
መልኳ ቀለሙ ነክቶ ሚለቅም አይደል
🎷
አቤት ቁንጅና
አቤት ውበት
የቀየው ፋኖስ
የአምባው መብራት
አቤት ቁንጅና
አቤት ውበት
የቀየው ፋኖስ
የአምባው መብራት
🎷🥁🥁🎷
ሰማይን አይቶ አይኔ አይጨርሰው
የምድር ዳሯን እግሬ ባይደርሰው
ባይኗ ገብቼ ሁሉን እያየሁ
ምን ቀረኝ ብዬ በዓለም እፈልጋለሁ
🎺
በውበቷ ልቤ ተማርኮ
ሌላ ማሰብ አቃተኝ እኮ
ቀንም ማታም ስሟን ጠራለሁ
የሷ ሆኜ በሷ እምላለሁ
🎵
አፌ ተቀኘ ገርሞት ውበቷ
ዝ ፀዳል ውበት ወ ሰውነቷ
ሰውነቷ
ሰውነቷ
መልኳ ብቻ አይደል
መልካምነቷ
ሰውነቷ
ሰውነቷ
መልኳ ብቻ አይደል
መልካምነቷ
…
❤9
1 May 2026, 07:24 UTC706 views8 reactionsread 3 September 2026 ቴዲ አፍሮ - የአዞ እምባ /አይደለም/
ስሙኝ
አቤት ይላል ወይ ሰው
ያዞ እምባዬ ግን አይደል
ሹም ዳኝ ጆሮ ካላዋሰው
ያዞ እምባዬ ግን አይደል
በዋዛ መች ይበራል ፈሶ
ያዞ እምባዬ ግን አይደል
የአዞ እምባ ቢባል የእኔ ለቅሶ
ያዞ እምባዬ ግን አይደል
🎶
የአዞ እምባ
የአዞ እምባ
ግን አይደለም የኔ
ቢዘም እኮ ነው ማዘኔ/ማዕዘኔ/
የአዞ እምባ
የአዞ እምባ
ግን አይደለም የኔ
ቢከብድ እኮ ነው ሐዘኔ
🎺🎶🎶🎺
መራራ ሆኖ ጽዋዬ
መራራ ሆኖ ጽዋዬ
ሳነባ ብሶ ስቃዬ
ማነባው ብሶ ስቃዬ
የአዞ እምባ ግን አይደል እምባዬ
የአዞ እምባ አይደለም እምባዬ
🎶
ሲል ቅሪልኝ
ሲል ቅሪልኝ
ይህ ልቤ ከነፍሱ
ወግድ ሂድልኝ
ወግድ ሂድልኝ
ነው እንዴ ሰው መልሱ
ሲል ቅሪልኝ
ሲል ቅሪልኝ
ይህ…
🙏8
21 Apr 2026, 17:59 UTC704 views1 reactionsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👍1
21 Apr 2026, 17:59 UTC661 viewsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
21 Apr 2026, 17:58 UTC712 views3 reactionsread 3 September 2026 ከቴዲ የሬጌ ስራወች ከሆኑት ውስጥ ለማስታወስ ያክል..
1,ከ ኢትዮሪካ አልበም :-
1, መርከብ
2, የ አዞ እምባ
3, ስማ ራሴ
4, ሳምነው
5, ሺ ቢባል
6, ስምምነን....2ቱ ከፊል ሬጌ Ethio pop እና ባህላዊ ዜማ ተጨምሮባቸዋል ::
2,ከ ኢትዮጵያ አልበም
1, ሰምበሬ
2, አናኛቱ
3, ማራኪዬ
3,ከጥቁር ሰዉ አልበም
1, ኦ አፍሪካዬ
2, ቀላል ይሆናል
4, ከያስተሰርያል አልበም
1, ያስተሰርያል....ሀገርኛም በትንሹ ተጨምሮበታል
2, ላምባዲና " "
5, አቡጊዳ አልበም
1, አቡጊዳ... ሀገርኛም አለዉ በትንሹ
2, ግርማዊነቶ.... " …
❤3
17 Apr 2026, 04:53 UTC803 views5 reactionsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👍5
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @sera_tarik_mirmir. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.