7 Aug 2026, 18:06 UTC479 views3 reactionsread 8 August 2026 File
👈خطبة الجمعة مع الترجمة بالأمهرية
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🗝 العنوان 👈 الإعراض عن الدين
📮 ከአላህ ዲን ማፈንገጥ 📮
👉የጁሙዓ ኹጥባ ከአማረኛ ትርጉም
ጋር
قال تعالى: {وَمَنْ أَظْلَمُ مِمَّن ذُكِّرَ بِآيَاتِ رَبِّهِ فَأَعْرَضَ عَنْهَا وَنَسِيَ مَا قَدَّمَتْ يَدَاهُ} [الكهف: 57
ለመሆኑ በአላህ አናቅፅ ተገስፆ ሲያበቃ
ካፈነገጠ እና እጁ አሳለፈቺውን ጥፋት
ከረሳ የበለጠ ማን እራሱን የበደለ
አለ!!??
قال تعالى: {وَمَنْ أَظْلَمُ مِمَّن ذُكِّرَ بِآيَاتِ رَبِّهِ ثُمَّ…
👍2💯1
Signed أبو عبد الله حسن ابن محمد
7 Aug 2026, 15:30 UTC132 views2 reactionsread 8 August 2026 File
Share 'ar_book_of_tawheed_fawzan.pdf'
ኪታቡ ተውሂድ የሸህ ፈውዛን
ለምትልጉ ወንዲም እህቶች
ይህቺን ሃድያ ሰጠሇቺሁ
https://t.me/selefyagorre
https://t.me/selefyagorre
👍2
Signed أبو عبد الله حسن ابن محمد
6 Aug 2026, 17:21 UTC198 views2 reactionsread 8 August 2026 File
Share 'توضيح متن بناء الأفعال.pdf'
ወንዲሞች ይህቺን pdf
እዯትማ
ለጧት ደርስ ጥንቅሺ የሆነች
ናት
👍2
Signed أبو عبد الله حسن ابن محمد
6 Aug 2026, 17:01 UTC111 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @Abu_sualih_genete
📣 [إِعْلاَنٌ هَامٌّ وَمُبَارَكٌ بإذن الله عَبْرَ تِلِيجْرَام] 📣
(((((((((حول العذر بالجهل )))))))))
﴿ قُلْ هَلْ يَسْتَوِي الَّذِينَ يَعْلَمُونَ وَالَّذِينَ لَا يَعْلَمُونَ ﴾
✨ بِسْمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ ✨
الحَمْدُ للهِ الَّذِي أَقَامَ الحُجَّةَ عَلَى العِبَادِ بِالْبَيِّنَاتِ وَالهُدَى، وَأَشْرَقَ فِي قُلُوبِ أَهْلِ الإِيمَانِ أَنْوَارَ التَّوْحِيدِ وَالتَّقْوَى، وَالصَّلَاةُ وَالسَّلَامُ عَلَى المَبْ…
Signed أبو عبد الله حسن ابن محمد
6 Aug 2026, 12:38 UTC202 views7 reactionsread 8 August 2026 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ወንዲሞች እንደት ናቺሁ
ልጓማ 016 ድብዲቤ መስጂድ
ስንማረው የነበረው ድርስ አለ
ከአስር ሶላት ቡሃላ
✍ወንዲም አቡ አብዲላህ ሀሰን
ጎር
👍5🏆2
Signed أبو عبد الله حسن ابن محمد
5 Aug 2026, 18:47 UTC138 views4 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @ldewaselefiya_liguamaFile
በወንድማችን
በድሩ እንድሪሰ እናት
መቃብር ላይ የተደረገ
ምክር
👉ሰለተውሂድ
👉ሞትን ማሰታወሰ
👉ሰለዙልም
👉ሰለሺርክ
👉በሰልምና ላይ በሚመክሩ ሰወች ላይ በተመለከተ
በኡሰታዛችን ሸህ ሙሀመድ ሁሴን ቤረዳ
የመቅበራ ቦታ አንበላ
https://t.me/ldewaselefiya_liguama
👍4
Signed أبو عبد الله حسن ابن محمد
5 Aug 2026, 03:00 UTC120 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @ldewaselefiya_liguama
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
መለዕክታ
ለልጓማና እና በአካባቢዋ ለምትገኙ ሰለፈዮች በሙሉ
የወድማችን በድሩ አበላ እናት ወደማይቀረዉ ሀገር ሰለሀደቺ
ሁላችንም በጧት ወደ መቃብር ቦታ
እድንሀድ የመቃብር ቦት አበላ ነዉ
የሰማችሁ ደዉሉላቸዉ ላልሰሙት
ቦታዉን የማታቁት
0954174601
https://t.me/ldewaselefiya_liguama
Signed أبو عبد الله حسن ابن محمد
3 Aug 2026, 07:26 UTC432 views8 reactionsread 8 August 2026 File
በአላህ ላይ ብቻ መመካት / መደገፍ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
وقال سبحانه: {وَتَوَكَّلْ عَلَى العَزِيزِ الرَّحِيمِ * الَّذِي يَرَاكَ حِينَ تَقُومُ * وَتَقَلُّبَكَ فِي السَّاجِدِينَ} [الشعراء: 217 - 219
በቆምክ እና ከሰጋጆች ጋር ስትንቀሳቀስ
የሚመለከትህ
አሸናፊና አዛኝ በሆነው አላህ ላይ ተመካ
وَقَالَ بَعْضُ السَّلَفِ: تَوَكِّلْ عَلَى اللهِ تُسَقْ إِلَيْكَ الأَرْزَاقُ بِلاَ تَعَبٍ وَلاَ تَكَلُّفٍ
👉በአላህ መመካት እና ሰበብ ማድረስ
እንደት ይሆናል
👉መቀደም ያለበት ተወኩል ነውን? ?
👉 በሃራም …
👍5💯2🏆1
Signed أبو عبد الله حسن ابن محمد
3 Aug 2026, 06:47 UTC207 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @Abu_sualih_genetePhoto
ከሰለፎች ምክር✅✅✅
قال الحسن البصري رحمه الله.
የልቦች መበላሸት ከስድስት አቅጣጫ ነው
ይላሉ ይህ ታላቅ ሰው
1⃣ኛ ተውበትን ተስፋ በማድረግ፦ ወንጀል ይሰራሉ።
2⃣ኛ ኢልምን ይማራሉ፦ ግን አይሰሩበትም።
3⃣ኛ ቢሰሩ ራሱ፦ ኢኽላስ የላቸውም።
4⃣ኛ ይበላሉ ርዝቅን የአላህን ፦አላህን አያመሰግኑም።
5⃣ኛ አይወዱም የአላህን አከፋፈል(ቂስማ) ማለት ነው አንዱን ሀብታም አንዱን ድሃ ማረጉን ለምን እኔ ድሃ ሆንክ ይላሉ።
6⃣ ኛየሞቱ ሰዎቻቸውን ይቀብራሉ ምንም አያስተነትኑም አላህን አይፈሩም አይገሰጹም ይላሉ።
https://t.me/Abu_sualih_genete
https://t.me/Abu_sualih_genete
https://t.me/Ab…
Signed أبو عبد الله حسن ابن محمد
2 Aug 2026, 08:28 UTC224 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @ldewaselefiya_liguama
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️
ሳምንታዊይ የዳእዋ
ኘሮግራም
💫 ለልጓማ ሰለፍዮች እና
መሳተፍ ለሚችል
ማሃበረሰብ
⏩ ሳምንታዊ የደዕዋ ፕሮግራም
🎧ከመغሪብ ቡሃላ
👉የሚሆነው በመስጂደ ተቅዋ 16 ነው
https://t.me/ldewaselefiya_liguama
Signed أبو عبد الله حسن ابن محمد
1 Aug 2026, 18:19 UTC373 views7 reactionsread 8 August 2026 እኔ የተሻልኩ አይደለሁም እራሴን በደንብ አውቃለሁ ።
ግን ሰለፍዮች ነን ባለን እንጠቃቀማል ወደ ሙብተዲዕ አናጎነብስም።
👍6💯1
Signed أبو عبد الله حسن ابن محمد
1 Aug 2026, 18:05 UTC979 views8 reactionsread 8 August 2026 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ሰለፊይ ወንድሞች!
عَنْ مُعَاوِيَةَ بْنِ أَبِي سُفْيَانَ رضي الله عنهما، قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ:
«مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ».
📚 رواه البخاري (71)، ومسلم (1037).
አላህ መልካምን የሻለለትን ሰው በዲኑ ላይ ጥልቅ ግንዛቤ ይሰጠዋል።"
قال الحافظ ابن حجر العسقلاني رحمه الله:
«وفي هذا الحديث دليلٌ على فضل التفقه في الدين، وأنَّ مَن لم يتفقَّه في الدين فقد حُرِمَ الخي…
👍7💯1
Signed أبو عبد الله حسن ابن محمد
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @selefyagorre. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.