7 Aug 2026, 05:38 UTC10 viewsread 7 August 2026 ለማስታወስ ያክል #ጁመዓን በግጥም🎁🕌🌸
👉ኸይራትን ያመቀ📝
ረሱል በቃላቸው የመሰከሩላት
ከቀናቶች ሁሉ ብልጫ አላት ያሏት
የአደምም መፈጠር ከጀነት መውጣቱ መምጣት ወደ መሬት
ቂያማ ምትቆመው ማህሸሩ ሚነዳው
እርቃኑን በአላህ ፊት የሚሰበሰበው
በቀናቶች ንጉሥ በጁመዓ እለት ነው ።
ተወዳጅ ሱናዎች እጅግ ብዙ ናቸው
ረሱሉ ያዘዙን ልንተገብራቸው
በምንዳ ሀሰናት እኛን አንበሽብሸው
ከአላህ ሚያቃርቡን ወንጀልን አብሰው
ሲዋኩና ሽቶው ንፁህ ልብስ መልበስ
ገላን መታጠቡ ወደ መስጂድ መሔድ በቶሎ መድረስ
ሽቶው ግን ለወንዱ ብቻ ነው ትዕዛዙ
አልሰማም ያለ ሰው ብዙ ነው መዘዙ
ብርሃን ሚያበራልን በሁለት ጁመዓ መሐል
ሱረቱል ካህፉ እንዴትስ ይረሳል
ሰለዋት ማብዛቱ ካለን …
Signed (كوني كما أنتِ... وسيأتي من يستحقك.🅡🌹
6 Aug 2026, 18:55 UTC11 viewsread 7 August 2026 Photo
💦...🤲
ሰዎች ሁሉ በተኙበት የተስፋን ልብስ ለበስኩ፤
የሚሰማኝንም ጭንቀት ወደ ጌታዬ እያሰማሁ አደርኩ።
እንዲህም አልኩ፦ «በመከራ ሁሉ ተስፋዬ የሆንክ፣
ጉዳትን ለመሻር የምመካብህ አምላኬ ሆይ!
አንተ የምታውቃቸውን ነገሮች ወደ አንተ አበክሬ አሰማለሁ፤
እነርሱን ለመሸከም ትዕግሥትም ሆነ ብርታት የለኝምና።
እጄንም በዝቅተኝነትና በትህትና ወደ አንተ ዘረጋሁ፤
እጅ ከተዘረጋላቸው ሁሉ በላጭ የሆንክ አምላክ ሆይ!
ጌታዬ ሆይ! እጄን ባዶዋን አትመልሳት፤
የቸርነትህ ባሕር የሚቀዳውን ሁሉ ያረካልና።»
🌹❁•••••🌹❁•••••🌹❁•••••🌹
https://t.me/sehih_hadith
https://t.me/sehih_hadith
🎊🎊🎊🎊🌹🌹🎊🎊🎊🎊
_
Signed (كوني كما أنتِ... وسيأتي من يستحقك.🅡🌹
6 Aug 2026, 18:00 UTC14 viewsread 7 August 2026 🔰عن عبد الله بن مسعود رضي الله عنه قال: لما نزلت الآية ﴿الَّذِينَ آمَنُوا وَلَمْ يَلْبِسُوا إِيمَانَهُمْ بِظُلْمٍ﴾
، شق ذلك على أصحاب النبي صلى الله عليه وسلم وقالوا: أينا لم يلبس إيمانه بظلم؟ فقال رسول الله صلى الله عليه وسلم: «إنه ليس بذاك، ألا تسمعون إلى قول لقمان: ﴿إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌ﴾»
[لقمان: 13].
ዐብደሏህ ኢብን መስዑድ (ረድየሏሁ ዐንሁ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ‹‹እነዚያ ያመኑና እምነታቸውን በበደል ያልቀላቀሉ፡፡›› የምትለው አ…
Signed (كوني كما أنتِ... وسيأتي من يستحقك.🅡🌹
5 Aug 2026, 07:21 UTC18 viewsread 7 August 2026 🔷ሁለቱ የመንሐጅ አስ'ሰለፍ ጠላቶች
ሸይኽ ረቢዕ ብን ሃዲ አልመድኸሊ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አሉ :-
"አይሁድና ነሷራ የሰለፎችን ጎዳና እንጅ ጠላት አያደርጉም። ምክንያቱም በውስጣቸው (ኢስላምን) የሚያጠኑ ተመራማሪና ፈላስፋ አልላቸው። ምስራቃውያን ኢስላምን ያጠናሉ። ከፊረቆች ለእነርሱ ተጎታች ፣ ኢስላምና ሙስሊሞችን (ለማሽመድመድ) ያግዙናል የሚሏቸውን ጠንቅቀው ያውቃሉ።
በሐቅ ላይ ያለችው ጀማዓ ማን እንደሆነችም ጠንቅቀው ያውቃሉ። ይህች ጀመዓ ለእነርሱ ፍጹም እጅ የማትሰጥ መሆኗንም ጠንቅቀው ያውቃሉ። ይህን (መረጃ) አያገኙም ፣ ከሰለፍ መንሀጅ ተከታዮች ዘንድ እንጅ።"
وَاعْتَصِمُوا بِحَبْلِ اللَّهِ جَمِيعًا وَلَا ت…
Signed (كوني كما أنتِ... وسيأتي من يستحقك.🅡🌹
4 Aug 2026, 03:54 UTC30 viewsread 7 August 2026 Video
(وَإِذَا سَمِعُوا۟ مَاۤ أُنزِلَ إِلَى ٱلرَّسُولِ تَرَىٰۤ أَعۡیُنَهُمۡ تَفِیضُ مِنَ ٱلدَّمۡعِ مِمَّا عَرَفُوا۟ مِنَ ٱلۡحَقّ
ወደ መልክተኛውም የተወረደውን (ቁርኣን) በሰሙ ጊዜ እውነቱን ከማወቃቸው የተነሳ ዓይኖቻቸው እንባን ሲያፈሱ ታያለህ፡፡
[አል_ማዒዳ: 83]
Signed (كوني كما أنتِ... وسيأتي من يستحقك.🅡🌹
4 Aug 2026, 03:29 UTC31 viewsread 7 August 2026 🌄#ውሏችን_እንጀምር
🌸ከሞታች ሁአላ ሕያው ላደረገን
እሱን እንድናመልክ ሌላ እድል ለሰጠን
ለሀያሉ ጌታችን ምስጋናን አቅርበን
እንጀምር ውሏችን እሱን በማወደስ በኢባዳ ጠንክረን
ጥበቃ ከለላው ከኛ እንዳይለየን::
🍃...ትልቁ ስኬት አዲስ ቀን አይቶ አላህን ማመስገን መቻል ነው፤ ምክንያቱም አላህ ዛሬን የሰጠህ አሁንም መልካም ነገር እንድትሠራና ወደ እርሱ እንድትመለስ እድል ሊሰጥክ ስለፈለገ ነው።
#አልሃምዱሊላህ
🥀....ነፍስህን በደስታ ጊዜ አላህን እንድታመሰግን፣ በፈተና ጊዜ ደግሞ እንድትታገስ ካሰለጠንካት፣ የዱንያ ውጣ ውረድ በቀላሉ ያሸንፍሀል። ጥንካሬ ማለት ስሜትን ማሸነፍና ለአላህ ታዛዥ መሆን ነው::"
🖋...ዛሬ የሚያጋጥሙክን ጥቃቅን ፈተናዎች…
Signed (كوني كما أنتِ... وسيأتي من يستحقك.🅡🌹
3 Aug 2026, 18:10 UTC33 viewsread 7 August 2026 🔖አቡ ሁሬይራ (ረድየሏሁ ዐንሁ ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ) እንዲህ ብሏል ‹‹ሶደቃ ገንዘብን አታጓድልም፡፡ ይቅር ባይ የሆነ ሰው አላህ ክብርን እንጅ አይጨምርለትም፡፡ አንድ ሰው ለአላህ ብሎ ራሱን ዝቅ አያደርግም (አይተናነስም) ኃያልና ልዑል የሆነው አላህ ከፍ ያደረገው ቢሆን እንጅ፡፡››
ሐዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል📚📚🌹
..‹‹ ሶደቃ ገንዘብን አያጓድልም አላህ የተመፀወተውን ገንዘብ ይተካል፡፡
‹‹ ይቅርባይነት እና ራስን ዝቅ የሚያደርግ (የሚተናነስ) በሌሎች ልብ ውስጥ የክብር ቦታ ይኖረዋል በአኺራም ደረጃው ከፍ ያለ ይሆል::
Signed (كوني كما أنتِ... وسيأتي من يستحقك.🅡🌹
2 Aug 2026, 18:15 UTC32 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Abu_HessanPhoto
♦️| ስለ ልጆቻችሁ ትጠየቃላችሁ።
• አባወራው ከሆነ - የድቢ ወጋሪ፤
• ቤተሰብ በሙሉ - ይሆናል ጨፋሪ፤
• إذا كان ربُّ البيت للدف ضاربًا
• فشيمة أهل البيت كلهم الرقص.
— «ሁላችሁም ጠባቂዎች ናችሁ ስለምትጠብቁትም ነገር ትጠየቃላችሁ። አባት ስለ ለጆቹ ይጠየቃል። እናት ስለ ልጆቿ ትጠየቃለች።»
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan
Signed (كوني كما أنتِ... وسيأتي من يستحقك.🅡🌹
2 Aug 2026, 04:40 UTC51 viewsread 7 August 2026 File
የቁርኣን_ግብዣ💦🌹
🍂ረጋ ያለ ቲላዋ ተጋበዙልኝ🎧💐
🌸በቃሪዕ 👉🎤 شريف مصطفى#
አላህን በብዙ አውሺዎች ወንዶችና አውሺዎች ሴቶችም፣ አላህ ለእነርሱ ምሕረትንና ታላቅን ምንዳ አዘጋጅቶላቸዋል፡፡
{ ቁርአን 33፡35}🌹📖
╭┈──── ••⇣⇣🌸🍃
╰┈➢┈──── ••⇣⇣🌸🍃
╰┈➢https://t.me/sehih_hadith🌹
┈──── ••⇣⇣🌸🍃
╰┈➢https://t.me/sehih_hadith🌹
Signed (كوني كما أنتِ... وسيأتي من يستحقك.🅡🌹
2 Aug 2026, 04:05 UTC46 viewsread 7 August 2026 🌷እጅግ ውብ እውነት...
ያህያ ኢብኑ ሙዓዝ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፡-
"አላህን በፈራኸው መጠን ፍጥረታት ይፈሩሃል፤ አላህን በወደድከው መጠን ፍጥረታት ይወዱሃል፤ እንዲሁም በአላህ ትእዛዝ በወጣህና በወረድክ (በተጠመድክ) መጠን ፍጥረታት በእንክብካቤህና በጉዳይህ ይጠመዳሉ!"
ሲፋቱ አስ-ሰፍዋ (4/343)📓🌹
┈──── ••⇣⇣🌸🍃
╰┈➢https://t.me/sehih_hadith🌹
┈──── ••⇣⇣🌸🍃
╰┈➢https://t.me/sehih_hadith🌹
Signed (كوني كما أنتِ... وسيأتي من يستحقك.🅡🌹
2 Aug 2026, 03:50 UTC42 viewsread 7 August 2026 🍃...የሰው ልጅ ሌላ ፍጡር ጉዳዩን (ፍላጎቱን) ሊፈጽምለት ዋስትና ሲገባለት ይደሰታል፤ በአላህ (በአምላኩ) ላይ የሚመካ ሰው ደግሞ በእርሱ በመመካቱ የሚያገኘው ደስታ እጅግ የበላይ እና ታላቅ ነው። ምክንያቱም ጉዳዩን ሊፈጽምለት ኃላፊነት የወሰደው በሁሉም ነገር ላይ ቻይ የሆነው ፈጣሪ ነውና።
አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) እንዲህ ብሏል፦
«በአላህም ላይ ተመካ፤ መመኪያም በአላህ በቃ።» (ሱረቱ አል-አህዛብ፡ 3)
ደግሞም እንዲህ ብሏል፦
<<በአላህም ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው፡፡» (ሱረቱ አጥ-ጦላቅ፡ 3)
... በአላህ ላይ የሚመኩ ሰዎች ህይወት ምንኛ ያመረች ሆነች!
🖇📚 ከሸይኽ ሳሊሕ አል-ዑሰይሚ
┈──── ••⇣⇣🌸🍃
╰┈➢https://t.me…
Signed (كوني كما أنتِ... وسيأتي من يستحقك.🅡🌹
1 Aug 2026, 03:17 UTC51 views1 reactionsread 7 August 2026 ┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈
🏞 የጠዋት 🏖 አዝካር 🏞
አስባህና ወ አስባሃ አልሙልኩ ሊላህ ወልሃምዱሊላህ ላ ኢላህ ኢለላህ ዋህደሁ ላሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁልሃዱ ወሁወ ዓላ ኩሊሼኢን ቀዲር ፡፡ ረቢ አስአሉካ ከይሪ ማፊ ሃዘል የውም ወከይር ማባእደሁ ፡፡ ወዐኡዙ ቢካ ሚን ሸሪ ሃዘል የውም ወሸሪ ማባዕደሁ ፡፡ ረቢ አዑዙ ቢከ ሚነል ከሰል ወ ሱኢል ኪበር ፡፡ ረቢ አዑዙ ቢከ ሚን ዓዛብ ፊ ናር ወ ዓዛብ ፊልቀብር፡፡
ማለዳ ላይ ለመድረስ ነቅተናል፡፡)በዚህ ሰዓት ሉአላዊነት የለዓማት ጌታ የሆነው የአላህ ነው፡፡ምስጋና ለአላህ ይግባው፡፡ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡አንድ ነው፤ አጋር የለውም፡፡ሉአላዊነት የእርሱ ብቻ ነው፡፡እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው፡…
👍1
Signed (كوني كما أنتِ... وسيأتي من يستحقك.🅡🌹
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @sehih_hadith. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.