15 May 2022, 06:33 UTC898 views23 reactionsread 13 August 2026 🛑🛑 ክፋ ማነው 🛑🛑
ብዙዎች ሴጣንን እንደ ክፋ ይቆጥሩታል። ከልጅነታቸውም ጀምሮ ሴጣን ክፋ ነው እየተባሉ ስለሚያድጉ በጥላቻ ውስጥ ይኖራሉ።
ለምን ፣እንዴት ብለው ስለማይጠይቁና ላያቸው ላይ በጣም ከመደጋገሙ የተነሳ ማን ክፋ ማን መልካም እንደሆነ በዐይናቸው እያዩ መለየት ይሳናቸዋል።
ያህዌ ወይም በአማርኛው መፅሀፍ ቅዱስ ፤እግዚአብሔር የተባለው አምላክ እጅግ በጣም ክፋና የሰው ልጆችን በተለይም አህዛቦችን ለማጥፋት ቀን ከሌት የሚሰራ የራሱ በሆኑት አይሁዶች በመጠቀም እስከ ዛሬ ድረስ ዐለምን ቁም ስቅሏን ያሳየ ታይቶ የማይታወቅን ጥፋት ያደረገ የአይሁዶች አምላክ ነው።
ይህ ማንም ቅንጣት ሊክደው የማይችል እውነታ ነው። ማረጋገጫ ከፈለጋችው በትንሹ ይ…
❤8💩6👍5👎4
14 May 2022, 12:21 UTC753 views5 reactionsread 13 August 2026 ⁉️⁉️የሴጣኒዝም አባልነት እና አንዳንድ ጥያቄዎች⁉️⁉️
ወደ ሴጣኒዝም ሀይማኖት መቀላቀል የሚፈልግ ሰው ምንም አይነት ገንዘብ አይጠየቅም ፤ የትኛውም የማህበረሰብ ክፍል በነፃ መቀላቀል ይቻላል
የመሰዋት ክፍያ ሚባለው ነገር ፈፅሞ ውሸት ነው። የትኛውም እንስሳን በመግደል የሚደረግን መስዋት አጥብቀን እንፀየፋለን። ሴጣን በመግደል የሚደረግን መስዋት አጥብቆ ይፀየፋል።
1. በሴጣኒዝም የትኛውም ፃታን መሰረት ያደረጉና የፍትወት ነገሮች አይመለከቱንም። ይህ የናንተ ውሳኔ ነው እኛ አይመለከተንም።
2. ስለ የትኛውም አደንዛዥ ዕፅ አይመለከተንም፤ ይህም የናንተ ውሳኔ ነው እኛ ግን አናበረታታም ። ሰው ደስተኛ ለመሆንና አዕምሮን ለማነቃቃት መንፈሳዊ ጥበቦችን እ…
👍5
14 May 2022, 09:30 UTC899 views2 reactionsread 13 August 2026 ⭐️⭐️⭐️⭐️ሴጣኒዝም⭐️⭐️⭐️⭐️
1. ሴጣን እውነተኛው አምላካችንና ፈጣሪያችን ነው
ያህዌ (Jehovah: YHVH ዐራቱን ሠሰረታዊያን ማለትም እሳት፣አየር፣ውሀ፣ምድር የሚገልፅ የአይሁዳዊያን የአስማት ስም ነው
2. እየሱስ ክርስቶስ እንደ "ኦድን" ካሉ ከድሮ አማልክቶች ተወስዶ የተሰራ ልቦለድ ነው
ናዝራዊው ሰዎችን ከእውነተኛ መንፈሳዊነት በማራቅ ራሳቸውን መከላከል እንዳይችሉ የተሰራ ቀመር ነው
በዚህ እምነት ስም የሚሰበሰበው ገንዘብ ሁሉ የሚሄደው ወደ ጀስዊትስ ቤተሰብ እና ወደ ሮዝቻይልድ ወደ ተባሉ የአይሁድ ቤተሰቦች ነው። ዐለም የኛ ናት ብለው አህዛቦችን ባሪያ ለማረግ የሚሰሩ ናቸው
በውሸታቸውም ሚድያውንና ኢኮኖሚውን በመቆጣጠር ግዛታቸውን የማስቀ…
👍1💩1
14 May 2022, 07:50 UTC616 views3 reactionsread 13 August 2026 ⚡️⚡️⚡️ህገ-ሴጣን ⚡️⚡️⚡️
ምዕራፍ አንድ
1. በዚች እንደ ብረትና ድንጋይ በደረቀች ምድረበዳ ላይ ትሰሙ ዘንድ ድምፄን ከፍ አረጋለው። ወደ ምስራቅና ፣ ወደ ምዕራብ ምልክትን አሳያለው፤ "ሞት ለደካሞች ፣ ሀብት ለጠንካሮች" የሚልን ምልክት ወደ ሰሜን እና ወደ ደቡብ አሳያለው።
2. ግራ የገባችው ህዝቦች ሆይ ትመለከቱ ዘንድ ዐይናችሁን ክፈቱ
3. የዐለምን ጥበብና፣ የፈጣሪ ተብዬውንና የሰውን ህግ ለመፈተሽ መጥቻለሁና
4. ለአስርቱ ትዕዛዛት ምክንያትህን እጠይቅሀለው
5. በምስል ወደታተሙት ጣዖታት አልንበረከክም፤ አድርግ አታድርግ ሚለኝም ደመኛ ጠላቴ ነው
6. አቅመቢስና ደካማ ወደሆነው እብዱ አዳኝክ ውሀና ደም ጣቶቼን እነ…
💩2❤1
14 May 2022, 06:45 UTC879 views0 reactionsread 13 August 2026 🌕🌕🌕 ለሴጣን ነፍስን መሸጥ🌚🌚🌚
ብዙዎች በዚህ አባባል ሲታመሱ ተመልክተናል። ለሴጣን ነፍስ መሸጥ የሚባል ነገር የለም።
የማንም ነፍስ ለሱ ምንም አይጨምርለትም።
ይሄ ውሸት የተስፋፋው ሴጣን ላይ ካልጠቆሙ በስተቀር ህልውናቸውን ሚያጡ በሚመስላቸው ሀይማኖቶች ነው ፤ እነዚህ ይባስ ብለው ለሴጣን ሰውን ይሰዋሉ ብለው ህዝቡ እኛን እንዲፈራ ሲያረጉት ይታያል።
የመጀመርያው ይስሀቅን እንዲሰዋለት ጥያቄ ለአብራም ያቀረበው ያህዌ መሆኑን ረስተውታል፤ ለመፈተን እንኳን ቢሆንስ እንዲህ ያለን ክፋት እንዴት ለመጀመርያ ጊዜ ሊያስብ ቻለ
አሁን ላይ በሚድያ ላይ የምናየው ይሄን ሊያብራራው ይችላል። አሸባሪ የተባለው ቡድን ከብቶችን እንደገደለ ዜና ላይ ሲቀርብ ህዝቡ አለ…
13 May 2022, 20:29 UTC503 views1 reactionsread 13 August 2026 🔰🔰🔰የልፍስፍሶች ሀይል🔰🔰🔰
ብዙዎቻችው እነዚህ ሰዎች አጋጥመዋችዋል። ልፍስፍስ ሰዋች በራሳቸው ምንም ማረግ ስለማይችሉ ሁሌ ባሪያዎችን ይፈልጋሉ።
🤔አስባችሁት ታውቃላችው አንድ ቀጭን ንጉስ ከአንበሳ ሚስተካከሉ ሰዎችን ባሪያው እንደሚያረግ ይህን የሚያረገው በጡንቻው ሳይሆን በወሬው ነው
ሺህ ጊዜ ጡንቻ💪 ብታወጣ ወይ የፖለቲካ ፓርቲ ስልጣን አስቀጣይ ትሆናለክ ፣ ወይ የአንዱ ቱጃር ቦዲጋርድ ትሆናለህ። እንጂ ምንም አታመጣም።
እውቀት ሀይል ነው ምንልህ በምክንያት ነው፤ በአፄዎቹ ዘመን እኛ የንጉስ ዘር ነን ብለው ዘውድ ሚቀባበሉት የተለዩ ሰዎች ወይም ንጉስ ተብሎ ግንባራቸው ላይ ተፅፎ ተወልደው ሳይሆን በዘመኑ የነበሩትን ሰዎች አእምሮ ላይ ገዝፈው ስለታዩና የተ…
👍1
13 May 2022, 14:32 UTC624 views0 reactionsread 13 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
13 May 2022, 14:03 UTC510 views0 reactionsread 13 August 2026 Photo
ይህ የአዛዜል ማህተብ ነው
13 May 2022, 14:02 UTC526 views0 reactionsread 13 August 2026 🔱🔱🔱 አዛዜል 🔱🔱🔱
በባቢሎናዊያኖች ሻምያዛ ተብሎ ይጠራል፣ በሰመራዊያኖች ኡቱ ይባላል ትርጉሙም የሚያበራው ማለት ነው
አሦርያውያኖች አሹር ይሉታል
በካፕሪኮርን እና በአኳሪየስ ከ1° - 10° ይገዛል
ፕላኔቱ ከሳተርን በደቡብ ነው
ሚበራለት ሻማ ጥቁር እና ሰማያዊ ነው
በንስር እና በጊንጥ ይመሰላል
የሲዖልን የጦር ሰራዊት ይገዛል
7 ከግማሽ ጫማ ርዝመት ሲኖረው ግዙፍና የሚያበራ ወርቃማ ረዥም ፀጉር አለው።
ወደ ሰማያዊ የሚያደላ ግራጫ አይን አለው
የብኤልዜቡብ የልጅ ልጅ ሲሆን ፤ የአስታሮት መንትያ ወንድም ነው
የጦርነት ፣ የፍትህና የእውነት አምላክ ነው
ጥንታዊ ከተማው ከኤፍራጥስ በስተምስራቅ የአካዲያኖች ጥንታዊ ከተማ ሲፓር ነው
ሲፓር ከባቢሎን …
13 May 2022, 13:36 UTC530 views8 reactionsread 13 August 2026 📝ዛሬ የሴጣኒዝም ሀይማኖት ስለ ቆመባቸው ምስሶዎች እነግራችዋለው
እነዚህ ለአንድ ሴጣኒስት ቁልፍ የሆኑ ነገሮች ናቸው
እነዚህም፦
🔑 ሴጣናዊ መንፈሳዊነት
🗝 ነፃነት
🗝 ስኬታማነት
🗝 የራስ ተጠያቂነት
🗝 ራስን መቻል
🗝 የመረዳት ችሎታ
🗝 ታጋሽነት
🗝 ብርታት
🗝 ሚዛናዊነት
እነዚህ ከላይ የጠቀስኳቸው በአንድ ጊዜ ምናገኛቸው ነገሮች ሳይሆኑ፣ ከቀን ወደ ቀን እየዳበሩ የሚሄዱ ናቸው።
እያንዳንዳቸውን በጥልቀት በዚህ ቻናል የምናይ ይሆናል
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️
👍5❤2🥰1
ሴጣኒዝም pinned «እንኳን ወደዚ ቻናል በሰላም መጡ»
13 May 2022, 09:29 UTC517 views1 reactionsread 13 August 2026 ⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
ስለ ሴጣኒዝም የተሳሳቱ አስተሳሰቦች
1. ሴጣኒስቶች ሰውን ይገላሉ❌
2. ሴጣኒስቶች ክፋ ብቻ ናቸው❌
3. ሴጣኒስቶች የመጨረሻው አላማቸው ምድርን ማጥፋት ነው❌
4. ሴጣን መላዕክ ነበር❌
ከላይ የጠቀስኳቸው ሁሉ ስለኛ የሚነገሩ የተሳሳቱ አስተሳሰቦች ነው
እውነታው ግን እኛ መልካምነትን ተገደን ሳይሆን በፍላጎታችን የመረጥን
ክፋትን ለክፋው ፍቅርን ደሞ ለሚገባው ምንሰጥ ማለትም ፍቅራችንን የማናባክን
ዐለምን ምናጠፋ ሳንሆን ፤ ዐለም ትጠፋለች ብለው የግዴለሽ ስራ የሚሰሩትን የምናጋልጥ
ምድር ለሁሉም ሰዎች በእኩልነት ምትበቃ እንድትሆን የምንሰራ ነን
ብዙዎች የሴጣኒዝም እምነት ተከታዮች ክፋ ናቸው ብለው ያስባሉ…
👍1
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @satanism_ethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.