22 Jul 2026, 17:57 UTC131 views7 reactionsread 8 August 2026 Photo
'' የሸሪዓ ህግን በሀገራችን በፍጹም አንፈቅድም '' ኢብራሂም ትራውሬ
🇧🇫||— የቡርኪናፋሶ መሪ የሆኑት ኢብራሂም ትራውሬ በሀገራቸው የሸሪዓ ህግ ተግባራዊ እንዳይሆን ማገዳቸውን ገለፁ ፣ ኢብራሂም ትራውሬ በተያያዘ የሸሪዓ ህግን ለመማር ወደ ሳውዲ አረብያ የሄዱ ዜጎች ከሳይንስ ጋር የማይገናኝ ትምህርት ተምሮ የሚመጡ ከሆነ ወደ ሀገራቸው እንዳይመለሱ አስጠንቅቀዋል ፣ መሪው ሀገራቸው ወደ ኋላ የቀራችው በሳይንስና ቴክኖሎጂ እንጂ በሀይማኖት አይደለም ከእንግዲህ የሚያስፈልገን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ነው በማለት ተናግሯል ።
#ኢብራሂም_ትራውሬ
👍6👎1
12 Jul 2026, 07:41 UTC234 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
#Breaking ‼️
🇺🇸||— ለረዥም ዘመናት በአሜሪካ እና በእስራኤል መካከል የሚደረገውን የጋራ ትብብር እየደገፉ የነበሩት የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቅርብ ወዳጅ ፥ የደቡብ ካራላይና ግዛት የሪፓብሊካን ፓርቲ ተወካይ የሆኑት ሊንድስ ግራም በድንገት ባጋጠማቸው የልብ ድካም ህመም ምክንያት ሆስፒታል ቢወሰዱም በሕይወት ለመቆየት አልቻሉም ፥ ለሁለት አስርተ አመታት በአሜሪካ ፖለቲካ ያገለገሉ ሊንድስ ግራም በመጨረሻም በ71 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል ።
#አሜሪካ
🙏2👍1
26 Jun 2026, 18:53 UTC297 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
#Breaking ‼️
🇱🇧🤝🇮🇱||— በአሜሪካ አደራዳሪነት በዋሽንግተን በእስራኤል እና በሊባኖስ መካከል ሲካሄድ የቆየው ድርድር በመጨረሻም ፍሬ በመፍራት በእስራኤል እና በሊባኖስ መንግስት መካከል የመግባቢያ ስምምነት እንዲፈረም አድርጓል ፥ በመግባቢያ ስምምነቱ መሠረት እስራኤል ቀስ በቀስ የሂዝቦላን ሀይልን ለማዳከም ከያዘችው ደቡባዊ ሊባኖስ መሬት ለሊባኖስ ጦር በማስረከብ ለቃ የምትወጣ ይሆናል ።
#እስራኤል #ሊባኖስ
👍3
26 Jun 2026, 06:15 UTC282 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
በቬንዙዌላ በደረሰ መሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሟቾች ቁጥር አሻቀበ ‼️
🇻🇪||— በቬኔዙዌላው 7.1 በተለካ ሁለት ተከታታይ መሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሞቱ ሰዎች አሃዝ ወደ 235 አሻቀበ ፥ እስካሁንም ድረስ የነፍስ አድን ሥራ የቀጠለ ሲሆን የሟቾች አሃዝ ከዚህም በላይ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል ።
#Earthquake #Venezuela
😢3
26 Jun 2026, 06:02 UTC216 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች የኩራት ቀን መታሰቢያ የአለም ዋንጫ ጨዋታ ‼️
🇮🇷🇪🇬🇺🇸||— በአለም ዋንጫ መድረክ ኢራን እና ግብፅ የሚያደርጉት ጨዋታ የግብረሰዶማውያን የኩራት ቀን መታሰቢያ ጨዋታ ተብሎ እንዲሰየም በአሜሪካ የዋሽንግተን ሲያትል ፍርድ ቤት ወስኗል ፥ ግብፅ እና ኢራን በጨዋታ መካከል ምንም አይነት የግብረሰዶማውያን አርማ እንዳይታይ ለፊፋ ቅሬታ ያሰሙ ቢሆነም ቅሬታቸው ውድቅ ሆኗል ።
#Worldcup #LGBTQI+
👎2
22 Jun 2026, 15:25 UTC218 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
በ2026 እ.አ.አ አፍሪካ ውስጥ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ምርጥ 10 ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር እነሆ :-
1, ኬፕታውን ዩኒቨርሲቲ 🇿🇦
2, ጅዋንስበርግ ዩኒቨርሲቲ 🇿🇦
3, ስቲልንስቦስች ዩኒቨርሲቲ 🇿🇦
4, ዊትውተርስራንድ ዩኒቨርስቲ 🇿🇦
5, የፕሪቶሪያ ዩኒቨርስቲ 🇿🇦
6, የአሜሪካ ዩኒቨርስቲ በካይሮ 🇪🇬
7, አይን ሻምስ ዩኒቨርስቲ 🇪🇬
8, የካዋዙሉ ናታል ዩኒቨርስቲ 🇿🇦
9, የሮድስ ዩኒቨርስቲ 🇿🇦
10, ዩኒቨርስቲ ኦፍ ደቡብ አፍሪካ 🇿🇦
ምንጭ :- QS June2026
#TopAfricanuniversities
👍2
22 Jun 2026, 09:20 UTC203 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
#Breaking ‼️
🇬🇧||— የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስቴር የሆኑት ኬር ስታርመር በገዛ ፈቃዳቸው በደረሰባቸው ጫና ምክንያት ከጠቅላይ ሚኒስቴርነት ሥልጣን መልቀቃቸውን አስታውቋል ፥ በስደተኞች ፖሊሲ እና በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ወድቀት ምክንያት በተደጋጋሚ የሚተቹት ኬር ስታርመር ከገዛ ፓርቲያቸው ሥልጣን እንዲለቁ ቢጠየቁ አሻፈረኝ ቢሉም በመጨረሻም እጅ ስቷል ።
#ዩናይትድ_ኪንግደም
👍2
21 Jun 2026, 15:10 UTC239 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
#የ2018_የኢትዮጵያ_ሀገራዊ_ጠቅላላ_ምርጫ_ውጤት_ይፋ_ሆኗል ‼️
🇪🇹||— የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቅርቡ የተደረገውን 7ኛ ሀገር አቀፍ ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ይፋ ያደረገ ሲሆን ከተሰጡ ድምፅ ውስጥ ገዢው ብልጽግና ፓርቲ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ካሉት 547 መቀመጫዎች ውስጥ 438 ማሸነፉን ምርጫ ቦርዱ በዛሬው ዕለት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ገልጿል ።
#ምርጫ2018
👎3👍2
ዓለም-24 ‼️🌍 pinned a photo
9 Jun 2026, 14:55 UTC420 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
#Adv ‼️
የተረጋገጠ ሰውን በመጋበዝ እና ቀላል ሥራዎችን በመስራት ካለምንም ኢንቨስትመንት ዶላር የሚሰራበት የቴሌግራም ቦት ተገኘ ይህ ዕድል አያመልጣቹ አሁኑኑ ጀምሩ የሰራቹትን ዶላር ባይናንንስን ጨምሮ በተለያዩ አማራጮች መውጣት ትችላላችሁ ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=MTEyODI5MjcyOV8x
ለማንኛውም አስተያየት ጥቆማ በዚህ ያናግሩን 👉 @sumintunbetarikbot
👍2
8 Jun 2026, 10:39 UTC306 viewsread 8 August 2026 Photo
#Breaking ‼️
🇾🇪🇮🇱🇮🇷||— ኢራን እስራኤል በወሰደችው እርምጃ ምክንያት የባብ አል ማንዳብ የባህር ወሽመጥን ሙሉ በሙሉ መዝጋቷን አስታወቀች ፥ 12% የሚሆነው የዓለማችን ንግድ ልውውጥ በዚህ በኩል ያልፋል ፥ ይሄ የኢራን እርምጃ ወትሮውንም ቢሆን ያልተረጋጋውን የአለም የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲጨምር ያደርጋል ።
#ኢራን #እስራኤል
4 May 2026, 15:59 UTC528 viewsread 8 August 2026 Photo
#Breaking ‼️
—🇦🇪🇮🇷🇺🇸||— ኢራን ከ27 ቀናት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአሜሪካ ጋር የተደረገውን የተኩስ አቁም ስምምነት በመጣስ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ላይ የድሮን እና የሚሳኤል ጥቃት አደረሰች ።
#አሜሪካ #ኢራን #UAE
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @samintunbetarik. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.