21 Apr 2024, 22:22 UTC144 viewsread 9 August 2026 -- ሀሊማ --
~~~~~~~~
°° 6 °°
..
°°
..... ቀኑ ጁምዐ ነው። በተሰጣትና በተፈቀደላት የልኬት መጠን እራሷን ለማዘገጃጀት በንጋት የሰላት ወቅት ላይ ነበር የተነሳችው። .... እንደምንም የድካም ስሜቷን አልጋዋ ላይ ሆና ለማቅለል ይመስላል ተንጠራራች። ቤት ውስጥ ብቻዋን ናት!... እስር ቤቴ ብላ የምታስበው ሰው ከሀገር ስለወጣ ዛሬ ነፃ ናት። መስጂድ ለሶላት መሄድ ሰው ማግኘት, መደወል, ያሻችውን ያሻትን ማድረግ ትችላለች። ... ዛሬ እንደቀኑ ፍክት ለማለትም ለማብራት ለማንፀባረቅም የሱብሂ ሶላቷን መስገድ አለባትና ስትጨርስ እዛው መስገጃዋ ላይ ለረዥም ደቂቃ ተቀመጠች።
... የሱብሂ ሶላት የብርሀን ምንጭነቱን የሷ ፅልመት ወርሶት የነበረ…
Signed ሳም.... ሳሊማ
21 Apr 2024, 22:21 UTC105 viewsread 9 August 2026 -- ሀሊማ --
~~~~~~~~
°° 5 °°
...
...
.
.
.
........ ሰዐቱ እየሄደ ስለነበር ከቦታው በግድ ተንሳቀስሁኝና ወደ ሰባተኛ በሚወስደው የአለምገና ታክሲ በሚገኝበት በረጅሙ ሰልፍ ላይ እንዳቀረቀርሁ ተመደብሁ። በአዕምሮዬ የሚመጡትን ጥያቄዎች ግን ማቆም አልቻልሁም።......
" ሀሊማ አግብታለች እንዴ? "
" የት ይሆን ቤቷ? "
" ስልኳ ላይስ መደወል ይኖርብኝ ይሆን? "
" ፋጡማስ, እናቷስ እንዴት ትሁን? "
------
" አንተ አትገባም እንዴ!" የሚል ወፍራም የወያላ ድምፅ ካለሁበት ሁሉ የሃሳብም የጭንቀትም የጥያቄም አለም ፈልቅቆ አላቀቀኝ።....... " አረ እገባለሁ! "..... ቁጭ እንዳልኩ ትንፋሼን ሰብስቤ.........
| …
Signed ሳም.... ሳሊማ
21 Apr 2024, 22:20 UTC87 viewsread 9 August 2026 " አንተ አትገባም እንዴ!" የሚል ወፍራም የወያላ ድምፅ ካለሁበት ሁሉ የሃሳብም የጭንቀትም የጥያቄም አለም ፈልቅቆ አላቀቀኝ።....... " አረ እገባለሁ! "..... ቁጭ እንዳልኩ ትንፋሼን ሰብስቤ.........
| ሀ........ ሊ......... ማ.........! | አልኩኝ!
.
.
.........
ይቀጥላል!
Signed ሳም.... ሳሊማ
21 Apr 2024, 22:20 UTC86 viewsread 9 August 2026 °4°
" ቀልጢፈ ኽረኽበኻ ይደሊ አለኹ! ...( በፍጥነት ላገኝህ እፈልጋለሁ! የማወራህ አለኝ።) ነበር ያለችው ሀሊማን ቁልቁል እየተመለከተቻት.........!
ሀሊማን በደመነፍስ አንስታ አቀፈቻት። ሀሊማም በልጅ አይኖቿ የእናቷን የእንባ ዘለላዎች በራሷ ላይም አጋባችው። .... ትናንሽ እንባዎች ከቀዩ ጉንጮቿ ላይ እየተንከባለሉ መውረድ ጀመሩ። እናት ተሳቀቀች!.... የሷ ሀዘን, ስቃይ, እንግልት አልበቃ ብሎ በልጆቿ ላይ ያጋባችባቸው መሰላት። ወዲያው ትንሽ ቆይቶ የሀሊማ ታናናሾች ሀቢብ እና ኢክራምም ከተኙበት ተነስተው ማልቀስ ጀመሩ። ..... ሀሊማን አወረደቻትና ወደነሱ ሄደች። ...... እናት አይደለች! የልጆቸን እንባ በየትኛው አንጀቷ ትቻለ…
Signed ሳም.... ሳሊማ
21 Apr 2024, 22:18 UTC65 viewsread 9 August 2026 °3°
°°
"ታዲያ ምንድነው ችግሩ አንቺንስ ይህን ያህል ያስጨነቀሽ ነገር ምንድነው? "
" ችግሩ ምን መሰለህ ሳሊም እኔ ሰው እንድወድ ወይንም እንዳፈቅር የተመረጥኩኝ ሰው አይደለሁም! ወላሂ አፍቃሪ እንጂ የማፈቅረው የለኝም። ይህ ጉድለቴ እያነገበገበኝ ነው። ..... ( በውስጧ ምን አልባት ካሁን በኋላ አንተን ቢሆን እንጂ የሚል ቃሏን ሳታወራው የሰማሁት መሰለኝ። )
" እንደዚህ ሊሆን የቻለበት ምክንያት ምንድነው?... እንዴት ሰውን ለማፍቀርም ለመውደድም ከሰው ፍቃድ ሊያስፈልገን ይችላል የሚል ትጉህ ግብግብ ከጭንቅላቴ ጋር ገጠምሁ። መልሼ ጠየኳት ምን ማለት ነው ለዚህ የከለከለሽ ምንድነው?
...... ከቆመችበት ሆና ዙሪያዋን አንዴም ደሞ ከኋላዋ ዞር ብላ…
Signed ሳም.... ሳሊማ
21 Apr 2024, 22:18 UTC56 viewsread 9 August 2026 °2°
..
" ምን? ማለቴ እንዴት? ማለት እእእእ ምን ለማለተ ፈልገሽ ነው? " አልኳት በተኮላተፈ ንግግር። ምን አልባት የፌክ ከሆነ ብዬ ዙሪያውን እየቃኘሁ.............
" አልሰማኸኝም? "
" ሰምቼሻለሁ ግን ምን አይነት ቀልድ ነው ይሄ? "
" ምኔ ነው ቀልድ የሚመስለው? " በጥያቄ እያጣደፈችኝ የተሸከመችው ሁሉ, የቻለችው ሁሉ ሚዛኗን አሳታት እና ዘንበል ስትል ደገፍ አድርጌ ......
" ምንድነው የሆንሽው?... አሞሻል? "
" አላመመኝም ግን ደክሞኛል። " አለችኝ በረጅሙ እየተነፈሰች።.... እንደምንም ከፀሀዩም, ከግርግሩም, ከጭንቀቴም, ከሀሳቧም ላሸሻት ፈለኩኝ። ወዴት ላድርጋት ምኑም ምኔም ጠፋኝ። .... ድንገት ዙሪያውን አይቼ ወደሷ ስዞ…
Signed ሳም.... ሳሊማ
21 Apr 2024, 22:17 UTC61 viewsread 9 August 2026 ° ወደ አውቶብስ ተራ እየሄድኩኝ ነው። .... [ አጋጣሚ የሆነ የቅርብ ለቅሶ ለመድረስ ከስራ በግዜ ነበር የወጣሁት። ኖሮ ያልጠየቅነውን ቢያንስ ሲሞት አንርሳው አስመሰለብኝ ቢሆንም የክፍለሀገር ልጅ እንደመሆኔ ቤተሰቦቼ መድረስ ስላልቻሉ እኔ እነሱንም ወክዬ የመሄድ ሀላፊነቱ ተጫነብኝ እና ከአትክልት ተራ አውቶብስ ተራ ደርሼ ከታክሲው ወረድኩኝ።] ........ አጋጣሚ ሆኖ የአዲስ ከተማ ተማሪዎች ከትምህርት ቤት እየወጡ ነበር እና የአለምገና ታክሲ መያዣው የቱጋር እንደሆነ ጠይቄ ልሻገር ስል የሆነ ከኋላ የመጣ ወንድሜ የሚል ድምፅ አስቆመኝ።
በዚህ ቦታ የማን ወንድም የመሆኔ ሀሳብ ለግዜውም ቢሆን ትንሽ ካሳሰረኝ ስሜታዊ ድባቴ አላቀቀኝ። ...…
Signed ሳም.... ሳሊማ
21 Apr 2024, 22:16 UTC65 viewsread 9 August 2026 Photo
- ሀሊማ -
Signed ሳም.... ሳሊማ
22 Feb 2024, 16:33 UTC114 viewsread 9 August 2026 °°
[ በድንገት የተጀመረ መንገድ ላይ የተከተበ የ90ዎቹ ትዝታ!. . . . . እንዲህ ነበር የሆነው። ]
°°
የሀዋሳ ጉዞዬ ላይ ነበርኩ። ታዲያም ሹፌሩ ልክ አዲስ አበባን በስተ ደቡብ በኩል በቱሉ ዲምቱ መውጫ በር ለቆ መውጣት ሲጀምር ነበር የ90ዎቹን ሙዚቃ ከፍ አድርጎ ማጫወት የጀመረው። ከሙዚቃ ጋር ያለኝ ነገር ሩቅ ቢሆንም ድንገት ሲከፈት ግን እሰማ ነበርና ትናንሽ የዜማም የግጥምም ትዝታዎችን አኑረውብኝ ነበር። ይህን ስሜት ምዕራባዊያኑ Nostalgia ይሉታል። ይህም በፊት የነበረ በግዜ ሂደት ምክንያት አዕምሮአችን ላይ ብዥ ያሉ የልጅንት ትዝታዎች እንደማለት ነው። እኔም ትዝታዬን ከራሴ እያስተጋቡ አሁናዊ የኑሮ ሂደቴን በተለያየ ዜማ ቁል…
Signed ሳም.... ሳሊማ
22 Feb 2024, 16:33 UTC78 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ሳም.... ሳሊማ
3 Feb 2024, 19:04 UTC105 viewsread 9 August 2026 ....
....
¤¤¤
እርሳኝ ምን ማለት ነው
አንቺን ለወደደ ልብ እድሜውን ሰጥቶ
መልሶ ሊያይሽ የቁም ሞትን ሞቶ
የካድሺውን እውነት ዘላለም ለሚያምን
ኑረትህን ቀጥል እርሳኝ ማለት ለምን?
¤¤¤
ይህ ግጥም ድንገት ከገጣሚው የሀቅ ልሳኑ የተወረወረች ነበር። ይድረሳት አይድረሳት አላውቅም። ኩስምን ብሎም ነበር እንዲሁ በናፍቆቷ። እንደውም አግዙኝ እርዱኝ ልስራና ማንነቴን ላሳያት እያለ የሚታገል የልብ ጥንካሬውን አስተዋልኩበት። ብቻ ምን አደከመን ሁሉም አግብቶ የፈታው (ሊፈታ የተቸገረው) የልብ ሰው አለው።
..... ለምን ትዝ አትይኚም ታዲያ?
ምኑን እንድረሳ ሻትሺኝ?. . . ምኑን እንድተው አደረግሺ…
Signed ሳም.... ሳሊማ
3 Feb 2024, 19:04 UTC82 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ሳም.... ሳሊማ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @salimapoem. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.