11 Aug 2026, 13:23 UTC440 views3 reactionsread 12 August 2026 Photo
የቤትዎን ወይም የስራ ቦታዎን ዘመናዊ እና ውብ ለማድረግ Aluminum Swinging Door ምርጥ አማራጭ ነው 🏠✨። በውብ ዲዛይን፣ በጥንካሬ እና በቀላል አጠቃቀም የተሰራው ይህ የAluminum Door ለተለያዩ የቦታ አይነቶች ሊውል ይችላል 🛠። እንደ ፍላጎትዎም Glass ወይም Panel አማራጭ በመምረጥ የቦታዎን ውብነት እና የግልዊነት ፍላጎት ማሟላት ይችላሉ 🚪🛡።
ለዘመናዊ ቦታ፣ ዘመናዊ ምርጫ Aluminum Swinging Door። 🌟
Contact Us:
📞 09 11 85 85 85 / 09 30 01 46 74
የትስስር ገፆቻችንን ይቀላቀሉ 📲
| Telegram | TikTok | LinkedIn | YouTube |
👍2❤1
Signed Mesfin A
10 Aug 2026, 05:02 UTC798 views4 reactionsread 12 August 2026 Video
ክፍል 1፦ የግላስ በር ስማርት ሎክ አጠቃቀም አጠቃላይ መመሪያ
ለቢሮዎ እና ለንግድ ተቋምዎ ዘመናዊ፣ አስተማማኝ እና ፈጣን መፍትሄ!
የግላስ በር ስማርት ሎክ (Glass Door Smart Lock) የደህንነት ስርዓትዎን ከፍ ለማድረግ 4 ዘመናዊ የመክፈቻ እና የመቆለፊያ አማራጮችን በአንድ ላይ ይዞልዎ መጥቷል፦
💎 የጣት አሻራ (Fingerprint Recognition):
💎 ስማርት ካርድ (RFID Smart Card):
💎 የሞባይል መተግበሪያ (Mobile Application Control):
💎 ማስተር ቁልፍ (Mechanical Master Key):
ንግድዎን እና ንብረትዎን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ይጠብቁ!
Contact Us:
📞09 11 85 85 85 / 09 …
🔥2❤1🎉1
Signed Mesfin A
9 Aug 2026, 16:52 UTC846 views2 reactionsread 12 August 2026 https://www.tiktok.com/@sadoraluminum/video/7671954121301298448?_r=1&u_code=eck60b7j733hla&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=f4737cf39aflcg&share_item_id=7671954121301298448&source=h5_m×tamp=1786315864&user_id=7338790202633585670&sec_user_id=MS4wLjABAAAAkQJMrpcerN797B5QWe4uddMJwCHeacimNpoqGH-uzjeMtpu-uJ-2r-dUpWhmupRE&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=…
👍2
Signed Mesfin A
7 Aug 2026, 08:29 UTC≈1,190 views11 reactionsread 12 August 2026 Photo
✨ የቤትዎን እና የንግድ ቦታዎን ገጽታ በዘመናዊ የLED ፕሮፋይሎች ይቀይሩ! ✨
ቤቶን ማራኪ ለማድረግ ጥራት ያላቸውን የSADORን LED ፕሮፋይሎች ይጠቀሙ! 🏢🏠
🔹 ዋና ዋና አማራጮች፡-
1. የSkirting ፕሮፋይል፡ የሴራሚክ መሰበር ስጋትን በማስቀረት ለወለልዎ ዘመናዊ እይታን ይሰጣል (በ2 ዲዛይኖች)።
2. የግድግዳ LED ፕሮፋይል፡ ለካፌ፣ ፖድካስት ሩም፣ ስቱዲዮ እና ቢሮዎች ማራኪ ድባብ ይፈጥራል።
3. የጣሪያ LED ፕሮፋይል፡ በጂፕሰም ቦርድ ወይም በኖርማል ግድግዳ ላይ በመገጠም 2 መብራቶችን በመቀበል ለጣሪያዎ ልዩ ውበት ይሰጣል።
💡 ጥቅሞቹ፡ ለአገጣጠም ቀላል፣ ለቦታዎ ዘመናዊ ገጽታን የሚሰጡ እና በተለያዩ የቀለም አማራጮች የቀረቡ!
Conta…
❤5👍4🔥1🤩1
Signed Mesfin A
6 Aug 2026, 08:49 UTC≈1,420 views9 reactionsread 12 August 2026 Photo
የአልሙኒየም ትሬኒንግ የሰልጣኞች ምዝገባ ማስታወቂያ! 🛠
ለተከበራችሁ የቴሌግራም ቻናላችን ተከታዮች በሙሉ፤ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ቀናት እና ደንቦች መሰረት የሙያ ስልጠና ምዝገባ ማካሄድ መጀመራችንን እንገልፃለን።
📌 አስፈላጊ መረጃዎች፡
የስልጠናው ዓይነት: የአልሙኒየም ፎልዲንግ በር አዳዲስ ሀንድሪሎች እናም ሌሎች ፕሮዳክቶች ላይ የሚሰጥ ።
የምዝገባ ቀናት: ከ 6/8/2026 እስከ 12/8/2026 ባሉት ቀናት
ማሳሰቢያ: በስልክ በመደወል መመዘገብ አይቻልም!
📋 ማሟላት የሚገቡዎ መስፈርቶች፡
1ኛ, 10 ሰዎችን ወደ ቴሌግራም ቻናላችን Join ማስደረግ።
2ኛ, ሰዎችን Join ያስደሰጉበትን ማረጋገጫ (Screenshot) በ PDF ፎርማት ከዚህ በታ…
❤5👍3🔥1
Signed Mesfin A
5 Aug 2026, 09:28 UTC≈1,220 views7 reactionsread 12 August 2026 Photo
✨ የቦታ ጥበት አሳስቦዎታል? ዘመናዊው Side Mounted Base Channel መፍትሄ ይኸውልዎት! 🏢📐
100% የቦታ ቁጠባ: በደረጃው ወይም በረንዳው ጎን ላይ ብቻ (Side Mounted) ስለሚገጠም የመተላለፊያ መንገዱን ከቶ አያጠብም።
💎 ከፍተኛ ጥንካሬ: እስከ 15 ሚ.ሜ ውፍረት ያላቸውን Tempered ወይም Laminated መስተዋቶች በያዙት Anchor Bolts በአስተማማኝ ሁኔታ ይይዛል።
✨ ወለሉን አይነካም: የወለል ንጣፍ (Floor finish) መብሳት ስለማያስፈልግ የወለልዎን ውበት ይጠብቃል፤ ለቤት ውስጥና ለውጪ የሀንድሪል ስራ ተስማሚ ነው።
📞 ለእርስዎ የሚስማማውን ጥራት ለማግኘት ያነጋግሩን:09 11 85 85 85 / 09 30 01 46…
🔥5❤2
Signed Mesfin A
3 Aug 2026, 04:27 UTC≈1,480 views4 reactionsread 12 August 2026 Photo
SADOR Double Glass Decoration Flowers! ✨🏡
ለቤትዎ ወይም ለቢሮዎ ልዩ ድምቀት የሚሰጥ፣ ዘመናዊ የውስጥ ዲዛይን ውበትን ከከፍተኛ ጥራት ጋር የሚያጣመረውን የDouble Glass Decoration Flower ፕሮዳክቶች! 💎
🌟 ልዩ ባህሪያት፡
💎 በልዩ ጥበብ የተሰሩ ማራኪ ዲዛይኖች።
💎 ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ እና ለዓይን የሚማርኩ።
💎 ለመገጣጠም ቀላል በሂደት የማያስቸግሩ።
💎 የቤትዎን ቁንጅና በልዩ ሁኔታ ከፍ የሚያደርጉ።
📞 አሁኑኑ ያግኙን!
ስልክ ቁጥር: 09 11 85 85 85 / 09 30 01 46 74
የትስስር ገፆቻችንን ይቀላቀሉ
| Telegram | TikTok | LinkedIn | YouTube
#Sador #Do…
👍3❤1
Signed Mesfin A
28 Jul 2026, 14:40 UTC≈1,980 views11 reactionsread 12 August 2026 Photo
ምንም ጭጋግ የሌለበት ጥራት ያለው እይታ! 🪟✨
በላቀ የኬሚካል ቴክኖሎጂ የተሰራው የ 9mm እና 12mm የመስታወት ስፔሰር (Double-Glazed) መስኮቶች እና በሮች ላይ የሚፈጠርን እርጥበትና ጭጋግ ሙሉ በሙሉ ይከላከላል።
🌟 ዋና ዋና ጥቅሞች
🌫 100% ጭጋግን ይከላከላል
🧪 100% DG ኬሚካሉ እርጥበትን በመምጠጥ ጭጋግን ይከላከላል..
🛡 ጠንካራ እና ዘላቂ ጥበቃን ለዓመታት ይሰጣል
🎨 አማራጮች
📏 ውፍረት: 9mm እና 12mm
🎨 ቀለሞች: Silver እና Black Color
💡 የላቀ ቴክኖሎጂ ለጠራ እይታ — ጥራት እና ዘላቂነት! 🚀
ስልክ!
📞 0911858585 | 0930014674 | 8549
የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን
| Telegr…
❤6👍4🔥1
Signed Mesfin A
24 Jul 2026, 11:25 UTC≈2,090 views12 reactionsread 12 August 2026 Video
SADOR Folding Doors
Open up your space, bring in natural light, and transform your walls with our premium aluminum folding door system.
🚪 Flexible Design: Available in 3, 4, 5, and 6-leaf options.
✨ Smooth & Silent Operation: Effortless glide with zero noise.
☀️ Maximized Daylight: Perfect for seamless indoor-outdoor living.
🏠 Versatile Opening: Operates as a single access door or folds away completely.
🏢 Modern Fin…
👍7❤5
Signed Mesfin A
23 Jul 2026, 12:36 UTC≈2,040 views1 reactionsread 12 August 2026 https://vt.tiktok.com/ZSXtLK35y/
❤1
Signed Mesfin A
22 Jul 2026, 03:44 UTC≈2,120 views10 reactionsread 12 August 2026 Photo
SADOR Aluminum Composite Panel (ACP)
Modern exterior cladding and interior decorative solution that combines beauty, durability, and long-lasting performance for today’s architectural designs.
✅ 4mm Thickness – Strong & Durable
🎨 Multiple Color Options – Match Any Design
🏢 Single Face & Double Face – For Different Project Needs
🌦 Weather Resistant – Built to Last 15–20+ Years
✨ Modern Exterior and Interior Finish – P…
❤5👍5
Signed Mesfin A
18 Jul 2026, 09:47 UTC≈2,380 views13 reactionsread 12 August 2026 Video
Aluminum vs PVC fire test
Join Our Social Media
| Telegram | TikTok | LinkedIn | YouTube
👍7❤6
Signed Mesfin A
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @sadoralu_et. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.