Telegram RegisterThe public register of Telegram

Channel

ርቱዓ ሃይማኖት (ዘኦርቶዶክስ) ✞

@retua21

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry

251subscribers

+0 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001253936858
TypeChannel
Username@retua21
Descriptionበዚህ ቻናል የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ ፅሁፎች የሚለቀቁ ሲሆን ከነዚህ ውስጥም በጥቂቱ ✅ ኦርቶዶክሳዊ ግጥሞች ✅ የተለያዩ አስተማሪ ፅሁፎች ✅ በብዛት በኦርቶዶክስ ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ ✅ እንዲሁም በተደጋጋሚ ለኦርቶዶክሳውያን ግልፅ ያልሆኑ ነገሮች ማብራሪያ ይቀርባል እና ሌሎችም ሀይማኖታዊ ፅሁፎች ይቀርባሉ::ለማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄዎች @kalbcha
CreatedBetween 1 March 2018 and 5 May 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded7 August 2026
Last confirmed live7 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/retua21

Growth

2517 Aug 2026, 00:41 — 251 subscribers7 Aug 2026, 02:18 — 251 subscribers7 Aug 2026, 00:417 Aug 2026, 02:18
2 measurements taken within a single day. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 250–252 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
7 Aug 2026, 02:18251no change
7 Aug 2026, 00:41251first reading

Engagement

20 posts held, back to 5 May 2021the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 13 July 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
116
Videos
17
Links
14

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 7 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Recent posts

13 Jul 2022, 05:39 UTC526 viewsread 7 August 2026

< +ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን >> "እኛክርስቲያኖች ነን ቤተክርስቲያን ደግሞ የክርስቲያን ቤት ናት ታዲያ ቤተክርስቲያን በእኛ ስም ከተጠራች ከተሰየመች በአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ስም ብትሰየም ጥፋቱ ምንድነው አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ክርስቲያን አይደሉም ?) _ የሽቶ ጠርሙስ የሰበረችውና ሽቶ በጌታ እግር ላይ ያፈሰሰችው ሴት ታሪክ ወንጌል በተነበበት ሁሉ ስሟ ይነሳ ከተባለ ስለ ክርስቶስ ሲሉ አንገታቸው ስለተሰበረው ደማቸው ስለፈሰሰው "ስለነ ቅድስት አርሴማ ስለቅዱስ ጊወርጊስ ስለ ሰማዕታቱ ወንጌል በተነበበት ሁሉ ቢነገር ጥፋቱ ምንድነው የሽቶ ጠርሙስ ከመስበር አንገት መስበር አይበልጥም ን ? ሽቶ ከማፍሰስ ደም ማፍሰስ አይበል

Signed እጠበኝ ቆሽሻለው

5 Jun 2022, 19:15 UTC527 viewsread 7 August 2026

+ ዘኬዎስ አጭር ባይሆን + ዘኬዎስ በማጠሩ ምክንያት በኢያሪኮ እያለፈ ያለውን ክርስቶስን ለማየት ተቸገረ:: ሕዝቡ ብዙ ነውና የቆሙት ሁሉ ጌታን ከማየት ከለሉት:: የሾላ ዛፍ ላይ ወጥቶ ጌታን ለማየት ሲሞክር ጌታ አሻቅቦ አየው:: እሱ ዛፍ ላይ ጌታን ሊያይ እንጂ ሊታይ አልወጣም:: ጌታ ሊታዩ ከሚሞክሩ ይልቅ ሊያዩት የሚሹትን ይወዳልና ዘኬዎስን ጠራው:: ከምድር ቆመን ዓይናችንን አንጋጥጠን ማረን የምንለው ጌታ ዘኬዎስን ከምድር ሆኖ ወደ ላይ እያየ ና ልማርህ አለው:: "ዛሬ በቤትህ እውል ዘንድ ይገባኛል" አለው:: ጌታ ወደ ቤቱ ገባ:: ለዘኬዎስ ቤት መዳን ሆነለት:: ዘኬዎስ አጭር ባይሆን ኖሮ ከሰዎች ጋር እየተጋፋ ጌታን ያይ ይሆናል እንጂ በጌታው ዓይ

Signed Bĩńűÿę

4 Jun 2022, 08:54 UTC336 viewsread 7 August 2026

#መድኃኔ_ዓለም "እርሱ በእውነት ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት እንደሆነ እናውቃለን" (ዮሐ 4÷42) ኢየሱስ ማለት መድኃኒት ማለት ነው መድኃኒትነቱ በጥቂት ሰዎች ብቻ የተገደበ፤እንደነ ኢያሱ በእስራኤል ዘሥጋ ማዳን ብቻ የተገለጠ ሳይሆን፤በሥጋ፣ በመንፈስና በነፍስ ማዳን ላይ የተመሠረተ ለሰው ልጆች ሁሉ የተሰጠ፤ ያውም ከአዳም ጀምሮ እስከ ዓለም መጨረሻ ድረስ ለሚነሳው ትውልድ ሁሉ የሆነ ማዳን ነው፡፡ ስለዚህም መድኃኒትነቱ ውሱን እንዳልሆነ ለማጠየቅ ˝ኢየሱስ˝ የሚለው በምልኣት ሲገለጥ ˝የዓለም-መድኃኒት˝ ብለን እንጠራዋለን፡፡ ዓለም ማለት ዘመድ፤ ዘመደ ፍጥረት ፤ሰማይ ከነግሡ ምድር ከነልብሱ፤ሰማይ ከነደመናው ምድር ከነጉተናው ማለት ሲሆን ሁሉን የጠቀለለ

Signed Bĩńűÿę

30 Apr 2022, 03:37 UTC261 viewsread 7 August 2026

ያልሰማህ ስማ የሰማህም ላልሰማ አሰማ !!!!

Signed Bĩńűÿę

30 Apr 2022, 03:37 UTC320 viewsread 7 August 2026
Voice message

#ጀሃድ_አወጁ!!☝️☝️☝️ ሁላችሁም ኦርቶዶክሳዊያን ይሄነን ቮይስ ስሙ!☝️ እኛ እራሳችሁን እንድትጠብቁ እና እንድትጠነቀቁ እንጅ ግደሉ ሚል አምላክ ስለሌለን እንደ እነሱ ገጀራ አናነሳም! የክርስቲያን ዝርያት በሙሉ የተዋሕዶ ልጅ ሆነ ፕሮቴስታንት የሆነ ሁሉ ይዳረስ ይስማ በክርስቲያን ላይ በሙሉ ነው እያወጁ ያሉት! ማንኛውም ሰው በቴሌግራም አካውንት ላለው ኦርቶዶክስ በሙሉ ሸር ያድርግ!!! ለበለጠ መሰል መረጃዎች በቴሌግራም ሊንኩን በመጫን ተከታተሉ👉 t.me/DebteraMedia

Signed Bĩńűÿę

17 Mar 2022, 17:41 UTC359 viewsread 7 August 2026

፨ ተዓምረ ማርያም ገና አልተጨረሰም! በቤተ-ክርስቲያናችን የቅዳሴው መገባደጃ ላይ ዲያቆኑ "ነአኹቶ"ን ጨርሶ ካህናት ከገቡ በኋላ ትምርተ ወንጌል ሳይሰበክ ካህኑ "ተዓምሪሃ ለእግዝዕትነ ማርያም..... " ብሎ የእመቤታችን ያደረገችውን ተዓምር በቀኑ መሠረት ያነባል ምዕመኑም በፅሞና ከተቀመጠበት ተነስቶ በክብር ያዳምጣል።ተዓምሯ ቢነገረው ቢነገረው ለማይሰለቸው ህዝብም እመቤታችንም ተዓምሯን ሳይሰለቻት ታደርግለታለች በስሟ ለሚተማመነው ሁላ በዘርፋፋ ቀሚሷ ዛሬም ታሳፍረዋለች ምልጃዋ ጣዕሟ ፍቅሯ ሁላ ለሞት ስንቅ ታደርግለታለች።ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫም እንደተናገረው እናት የወለደቻትን ልጅ በማታድንበት የፍዳ እና የበቀል ሰዓት መሸሸጊያ ትሆናቸዋለች። የስጋን ደ

Signed San

1 Mar 2022, 18:37 UTC322 viewsread 7 August 2026
Video

ተዓምረ ማርያም ገና ተጽፎ አላለቀም። ሁላችሁም ሼር አድርጉት። @ApostolicSuccession

Signed Bĩńűÿę

1 Mar 2022, 18:27 UTC457 viewsread 7 August 2026

#ጉባኤ_ሐዲስ_ኪዳን #የአሥራ_አንዱ_ሐዋርያት_ስምና_ታሪክ_ይህ_ነው https://t.me/+43txasWGPhc1NGU0 1. ጴጥሮስ የተባለው ስምዖን • ሀገሩ በገሊላ ባህር ቤተ ሳይዳ ነው • አባቱ ዮና ሲሆን ነገዱ በአባቱ ከነገደ ሮቤል በእናቱ ነገድ ከነገደ ስምዖን ነው • የቀድሞ ስሙ ስምዖን ነበር ፤ ስምዖን ማለት እግዚአብሔር ሰማኝ ማለት ነው ይህም የእናቱን ነገድ ያስታውሳል ፤ እናቱ ከነገደ ስምዖን ናት • ጴጥሮስን ከመጠራቱ በፊት ኮንኮርዲያ (ጴርጴቱዋ) የምትባል ሴት አግብቶ ይኖር ነበር • ጌታ በአረማይክ ኬፋ ብሎ ጠርቶታል፤ በግሪክ ጴጥሪ/ጴጥሮስ፤ በግእዝ ኰኲሕ ፤ በአማርኛ ዐለት/ድንጋይ ማለት ነው • የሐዋርያት አለቃ ነው “የመንግሥተ ሰማያትን

Signed Bĩńűÿę

1 Mar 2022, 18:27 UTC328 viewsread 7 August 2026

ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁴ በነገው ኢየሱስ ወደ ገሊላ ሊወጣ ወደደ፥ ፊልጶስንም አገኘና፦ ተከተለኝ አለው። ⁴⁵ ፊልጶስም ከእንድርያስና ከጴጥሮስ ከተማ ከቤተ ሳይዳ ነበረ። ⁴⁶ ፊልጶስ ናትናኤልን አግኝቶ፦ ሙሴ በሕግ ነቢያትም ስለ እርሱ የጻፉትን የዮሴፍን ልጅ የናዝሬቱን ኢየሱስን አግኝተነዋል አለው። ⁴⁷ ናትናኤልም፦ ከናዝሬት መልካም ነገር ሊወጣ ይችላልን? አለው። ፊልጶስ፦ መጥተህ እይ አለው። 👉“ፊልጶስ- ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል አለው።” — ዮሐንስ 14፥8 ዕረፍቱ ኅዳር አሥራ ስምንት ቀን ነው በሀገረ አፍራቅያ ተዘቅዝቆ ተሰቅሎ ተገርፎ ነፍሱን ሰጥቷል! በረከቱ በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን! 6. በርተሎሜዎስ ፦ ባለ አትክልት ወይ

Signed Bĩńűÿę

24 Feb 2022, 05:25 UTC233 viewsread 7 August 2026
Photo

አንገቱ ላይ መስቀል በማሰሩ የሚገደለው ወገኔ ይሄን ያየ ክርስቲያን እንዴት ዝም ብሎ ያልፋል ከላይ በlinku ገብታችሁ ፈርሙ videoውንም ስሙ

Signed Bĩńűÿę

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @retua21. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Mentions

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“ርቱዓ ሃይማኖት (ዘኦርቶዶክስ) ✞” (@retua21), 251 subscribers as measured 7 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/retua21.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.