🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏 ወጣቱ ልጅ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አስተማሪውን በሆነ ሰርግ ላይ ያየዋል። ሮጦ ሄዶ በትህትናና በአድናቆት ሰላም ካለው በኃላ "አስታወስከኝ ወይ?" አለው። አስተማሪውም ግራ በመጋባት ውስጥ ሆኖ "ይቅርታ አላስታውስኩህም እንዴት እንደተዋወቅን ልትነግረኝ ትችላለህ?" በማለት መለሰለት፡፡ ወጣቱም ልጅ እንዲህ እያለ ተረከለት "3ኛ ክፍል እያለን ያንተ ተማሪ ነበርኩ። ታዲያ አንድ ቀን የክፍል ጓደኛዬን ቆንጆና ልዩ የሆነውን የእጅ ሰዓቱን ሰርቄበት ነበር። እሱም እያለቀሰ ሄዶ የእጅ ሰዓቱ እንደተሰረቀበት ላንተ ይናገራል፤ አንተም መጥተህ ልትፈትሸን ሁላችንም ክፍል ውስጥ ያለን ልጆች አይናችንን ጨፍነን እጃችንን ከፍ አድ…

Channel
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል
@read_what_you_get
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
234subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001388222667 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @read_what_you_get |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 22 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 22 August 2026 |
| On Telegram | t.me/read_what_you_get |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 22 Aug 2026, 14:49 | 234 | -1 |
| 7 Aug 2026, 23:08 | 235 | -1 |
| 7 Aug 2026, 02:46 | 236 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:06 | 236 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 4 February 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 20 March 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
አንተ የሀሳብህ ውጤት ነህ! ሀሳብህ ያንተን መጨረሻ ይወስነዋል፤ አሁን የደረስክበትን ቦታ የሆነ ጊዜ ታስበው ነበር፤ በህይወትህ ያገኘሀቸው ነገሮች በሙሉ ደጋግመህ ስላሰብካቸው ነው በኑሮህ የተገለጡት፤ ወዳጄ ለምታስበው አስብ! ስለምታስበው ነገር ተጠንቀቅ! አንተ የሀሳብህ ውጤት ነህ! https://t.me/read_what_you_get
#DailyTips ከጭንቀት ነፃ የሆነ ደስተኛ ሕይወት ለመኖር፦ 1. የትም ቦታ በማንኛውም ሁኔታ በፈጣሪህ ብቻ እርግጠኛ ሁን 2. አትኩሮትህ በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ ይሁን 3. እራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታፎካክር፣ እራስህን ሁን 4. ሁሉን ለማስደሰት አትሞክር 5. የውሸት ደስታን አትፈልግ 6. ማንን እንደምታገኝ አታውቅምና ለሁሉም ሰው ቅን ሁን 7. መለወጥ የማትችላቸውን ነገሮች ተቀበላቸው 8. የራስህ እውነተኛ ወዳጅ ሁን 9. መልካም አስብ፤ መልካም ተናገር 10. ለምን እንደምትኖር እወቅ ደስተኛ ህይወትን ለሁላችንም ይስጠን! https://t.me/read_what_you_get
ልመና በሕፃናት ላይ የሚፈጥረው ሥነ-ልቦናዊ ጠባሳ! ልመና በሕፃናት ሥነ ልቦና፤ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሕይወት ውስጥ ቀላል የማይባል አሉታዊ ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል የሥነ ልቦና ምሁራን ይናገራሉ፡፡ ድርጊቱ በሕፃናቱ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል የሚሉት የሥነ ልቦና ባለሙያው ቴዎድሮስ ድልነሳው ናቸው፡፡ ጎዳና ላይ ባሉት መፍረድ ባይቻልም፣ ቤት አከራይተው የሚኖሩ ሠዎች ኹሉ ልጆችን እንደ ገቢ ምንጭ ይጠቀሙባቸዋል ሲሉ የተመለከቱትን የጠቆሙት ቴዎድሮስ፣ ይህ ድርጊት ሕፃናቱን ያለ ዕድሜያቸው ወደ ሥራ በማስገባት መብታቸውን የመጣስ ሕገ-ወጥ አሠራር ከመሆኑም ባሻገር፣ በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ሥነ ልቦናዊ ሕይወታቸው ላይ ጉዳት እንደሚያስከትልባቸው ነ…
በእራስ መተማመን! እንዴት በራስ መተማመንን መገንባት እንችላለን ወይም ያለንን አጠንክረን እንሄዳለን? የሚከተሉትን ነጥቦች አብረን እንያቸው፦ 1.በራስ መተማመንህን የሚሸረሽሩ ሃሳቦችን ነቅሰህ አውጣ፡- በአዕምሮህ ውስጥ ያሉትን አልችልም፣ አይሳካልኝም፣ እወድቃለሁ እና አይሆንልኝም የሚሉ አሉታዊ ሃሳቦችን ለያቸው፡፡ እነዚህ ሃሳቦች የጨለምተኛነትን ዘር በውስጥህ በመዝራት የራስ ዕውቀትህን በማሳነስ በእራስ መተማመንህን ይሸረሽሩታል፡፡ 2.አሉታዊውን ሃሳቦች ወደ አዎንታዊ ቀይራቸው፡- ከላይ የተጠቀሱትን አሉታዊውን ሃሳቦች ወደ ምክንያታዊ ወደ ሆኑ አዎንታዊ ሀሳቦች ቀይራቸው ለምሳሌ እችላለሁ፣ እሞክረዋለሁ፣ አሳካዋለሁ ወደ ሚሉ ሃሳቦች ቀይራቸው እነዚህን እ…
አንድ ታሪክ ልንገራችሁ! ጠቢቡ ሰውዬ! ሰዎች በየግዜው ተመሳሳይ ችግሮች እያጉረመረሙ ወደ ጠቢቡ ሰው እየመጡ ነበር። አንድ ቀን ቀልድ ነገራቸው እና ሁሉም ሳቅ በሳቅ ሆኑ። ከጥቂት ጊዜ በኋላ ያንኑ ቀልድ በድጋሚ ነገራቸው እና ጥቂቶቹ ብቻ ፈገግ አሉ። ለሶስተኛ ጊዜ ያንኑ ቀልድ ሲናገር ማንም ሳይስቅ ቀረ። ጠቢቡ ፈገግ አለና፡- “በተመሳሳይ ቀልድ ደጋግመህ መሳቅ አትችልም። ታዲያ ለምንድነው ሁልጊዜ ስለ ተመሳሳይ ችግር የምንጨነቀው?” መጨነቅ ችግርዎን አይፈታም, ጊዜዎን እና ጉልበትዎን ብቻ ያጠፋል ዋናው ችግሩን አውቆ መፍትሄ መፈለግ ነው። ችግሩ መፍታት ካልቻሉ አሳልፋቹ ለፈጣሪ ስጡት ጭንቀታቹ ሁሉ ይጠፋል!!! https://t.me/read_wh…
ራስን መሆን! ለእግርህ የተሰራ ጫማ ትፈልጋለህ እንጂ ለጫማው ስትል እግርህን አፍርሰህ አትሰራውም፤ ታዲያ ለማን ብለህ ነው የማታምንበትን የምታደርገው? ሰዎችን ለማስደሰት ለምን ራስህን ትጎዳለህ? ወዳጄ ሁሌም ከራስህ ጋር የምትጣላው ለዛ እኮ ነው። ያመንክበትን ማድረግ አላማህን መኖር እየቻልክ፤ ልብህ የሚያምንበት ብዙ ነገር እያለ ለሰዎች ስትል ለምን ነገ የሚቆጭህን ዋጋ አሁን ትከፍላለህ? ራስን መሆን ዋጋ ያስከፍላል ግን ፍሬው ጣፋጭ ነው! https://t.me/read_what_you_get
ተነስ አሁኑኑ! ይህቺ አለም የዘራኸውን ነው መልሳ የምትሰጥህ፤ እንቅልፍ ተተኝቶ አይዘራም! ተነስና እውነተኛ ለውጥ የሚሰጥህ ነገር ላይ ጠንክረህ ስራ፤ ያለምክንያት ወደዚህ ምድር አልመጣህም፤ ወዳጄ አንተ በመኖርህ ብቻ የሚለወጥ ህይወት የምትደሰት ነብስ አለች። ታላቅነትህን ቀስቅሰው! ማንም አይደለም ያንተን ህይወት የሚቀይረው፤ መስታወት ፊት ቆመህ የምታየው ሰውዬ ነው ከፍም ዝቅም የሚያደርግህ፤ ተነስ አሁኑኑ! https://t.me/read_what_you_get
እነዚህን 3 ነገሮች ሁሌም አስባቸው 1. አላማ ይኑርህ አለበለዚያ ጊዜው ሲገፋ በዘፈቀደ የሚኖር ከንቱ ሰው እንደሆንክ ማሰብህ አይቀርም፤ 2. ወደ አላማህ አንድ እርምጃም ቢሆን የሚያስጠጋህን ነገር በየቀኑ አድርግ፤ 3. በፈጣሪህ ታመን ከዛ ልበሙሉነት ፀባይህ ይሆናል ግን ሲሳካልህ አመስጋኝ እንጂ ጀብደኛ አትሁን!
ከማንነትህ ጋር መተዋወቅ! ችግሮች ሲገጥሙህ ምን ሊያስተምሩህ እንደመጡ ማወቅ አለብህ፤ ለምን ወደ ህይወትህ እንደመጡ ሳታውቅ ከቀረህ ግን ደጋግመው መምጣታቸው አይቀርም! ከማንነትህ ጋር የምትተዋወቀው ችግር ሲገጥምህ ነው፤ አንዳንዴ ፈጣሪ በምን መንገድ ሊያስተምርህ ወይ ታላቅ ሊያደርግህ እንዳሰበ አታውቅም። ሁኔታዎች ላያስደስቱህ ይችላሉ ግን እመነኝ ወዳጄ እንደዚህ አይቀጥሉም! https://t.me/read_what_you_get
የማዳመጥ ኃይል ◽️ብዙ ስታዳምጥ ብዙ ስለማታወራ ስህተት አትሰራም። ◽️ብዙ ስታዳምጥ ሳታስበው ብዙ እያወክ ነው። ◽️ሰዎችን በተመስጦ ስታደምጣቸው እንደምታከብራቸው ስለሚያስቡ ካንተ ጋር እንደመሆን የሚያስደስታቸው ነገር የለም። (በተለይ ሴቶች ለሚያደምጣቸው ወንድ ትልቅ ቦታ ይሰጣሉ) ◽️ሁሉንም አድምጠህ በመጨረሻ የምትናገር ከሆነ ያንተ ሀሳብ የማሸነፍ ዕድሉ ሰፊ ነው። ወዳጄ ምንም ቢሆን አይጎዳህም አሪፍ አዳማጭ ሁን! https://t.me/read_what_you_get
በሩን ዝጋ! "አንዳንድ በሮችን ጥርቅም አርገህ ዝጋ፤ ስለማትችል አይደለም...በንቀትም አይደለም...በኩራትም አይደለም ግን በአጭሩ የምትዘጋቸው የትም ስለማያደርሱህ ብቻ ነው" ይለናል ደራሲ ፖውሎ ኮሊዮ። ከማይጠቅሙን ሰዎች ጋር የምንውል ከሆነ እሱን በር መዝጋት አለብን! ወዴትም የማያደርስ ነገ የሌለው የፍቅር ግንኙነት ውስጥም ካለን በሩን መዝጋት ግድ ነው! ህይወታችንን ወዴትም ለማያደርሱ ነገሮች ቦታ መስጠት ማቆም አለብን። አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደአንተ ይመጣሉ። ማንብብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው። …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @read_what_you_get. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 22 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል” (@read_what_you_get), 234 subscribers as measured 22 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/read_what_you_get.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.