18 Jul 2026, 15:41 UTC≈1,470 views28 reactionsread 8 August 2026 ✅የስኬት መሰረቱ፤የለውጡ ሁሉ ሃይል ራስን ለፈጣሪ አሳልፎ መስጠት ነው‼️
🌱አንድ እውነተኛ ታሪክ ላካፍላችሁ በፅሞና አንብባችሁ ተማሩበት….በአንድ ወቅት ወንጀለኛ ተብላ የሞት ፍርዷን ትጠባበቅ የነበረች ሴት በእስር ቤት ሆና ብዙ የሞት እስረኞች እንደሚያደርጉት ከአምላኳ ጋር ያላትን ቁርኝት ማጥበቅ ጀመረች።ምድራዊ ተስፋችን ሲያልቅ ጊዜያዊ ህይወት መኖር ስናቆም ተዐምራዊ ሃይላችን ያኔ እናገኘዋለን።
🌱ይህቺም ሴት በመጀመሪያ አካባቢ እንዲሁ ቀለል ያሉ ነገሮችን መከወን ጀመረች።ከእስረኞቹ ጋር መዘመር፣ጸሎትን ማድረግና ሁሉንም ነገር በአምላኳ ላይ መጣልን ለመደች።በመጨረሻም የሞት ፍርዱ ወደ እድሜ ልክ እስራት ተቀየረላት።አሁን ላይ ነጻ ወጥታ የምትገኘው በቤተ…
❤19🙏5🔥4
18 Jul 2026, 15:22 UTC≈1,260 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
ሰላም እንዴት ናችሁ ክፍያ የጀመሩ ዩቲዩብ ቻናል መግዛት የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ user inbox አድርጉልኝ
👉@Teamregnaw777
ወይም በዚህ ስልክ ደዉሉ
👉0714771377
➡Telegram
@rasehnmelewet33
❤2
15 Jul 2026, 17:35 UTC≈1,610 views21 reactionsread 8 August 2026 ✅በዝምታህ ውስጥ የሚወለድ ታላቅ እውነት አለ‼️
🌱ብዙ ሰዎች እውነትና ጉልበትን በጩኸት፣ በክርክር ወይም ራስን በማስረዳት ይለካሉ። ነገር ግን እውነተና ጉልበት ብዙ ጊዜ በዝምታ ውስጥ ይደበቃል።
🌱ሁሉንም ነገር ለመመለስ ያለመቸኮል፣ ሁሉንም ክርክር ለማሸነፍ ያለመሯሯጥ፣ በሁሉም ጉዳይ ላይ አስተያየት ለመስጠት ያለመገደድ ራሱ አንድ ታላቅ እውነትና ኃይል ነው።
🌱አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ያበሳጩናል፣ ይነቅፉናል፣ ወይም በቃላት ሊጎዱን ይሞክራሉ። በዚያ ጊዜ ወዲያውኑ መመለስ ቀላል ነው፤ ነገር ግን ስሜትን ተቆጣጥሮ ዝም ማለት የጥበብና የብስለት ምልክት ነው።
🌱ዝምታ ድክመት አይደለም። ብዙ ጊዜ ዝምታ የሚያሳየው ሰውየው ከቃላት በላይ ራሱን መቆጣጠር እንደቻለ…
❤15👍4🔥2
13 Jul 2026, 08:24 UTC≈1,730 views35 reactionsread 8 August 2026 ✅ታማኝ ሰው ለብልጣብልጥ ሰው ሞኝ መስሎ ይታያል!!
🌱የዛሬ ስንት አመት እኔና ፍቅረኛየ በፍቅር ቅልጥ ብለን ከንፈን ነበረ።እኔ ከእሷ ውጭ ሴት ያለ መስሎ አይታየኝም ነበረ። በአንድ ወቅት ጥንዶች ራሳቸውን ለማወቅ HIV መመርመር እንደ ፋሽን የሆነበት ወቅት ነበርና። ፍቅረኛየ”አባ እኛም እንመርመር” አለች። እኔም እንድህ ስል መለስኩላት “እሽ የኔ ፍቅር ሂጂና ተመርምረሽ ውጤቱን ንገሪኝ” አልኳት። በዚህ ጊዜ ከት ብላ ሳቀች😀 ምን ነው እናት ያስቃልዴ?! ስል ጠየኳት።
🌱እሷም አይ! አለች ሳቋ ድክም እያረጋት “እኔ የምመረመረው የራሴን ነው ታዳ የኔ የምርመራ ውጤት የኔን እንጅ ያንተን አያሳይም ብየ ነው” አለችኝ። እኔም እንድህ ስል መለስኩላት የኔ ውብ…
❤23👍10🔥2
10 Jul 2026, 06:14 UTC≈1,980 views18 reactionsread 8 August 2026 መንፈሳዊ መሪ የሌለው ሕይወት የሚያጋጥሙት 5 ተግዳሮቶች..
1. የመንገድ መጥፋትና ግራ መጋባት:-
ያለ መሪ የሚጓዝ ሰው በቀላሉ ሊሳሳት ይችላል። ትክክለኛውን ከስህተቱ፣ እውነተኛውን ከሐሰተኛው ለመለየት ይቸገራል፤ ይህም መጨረሻው ግራ መጋባትና ትርጉም አልባ ድካም ይሆናል።
2. ለፈተናና ለውድቀት መጋለጥ
ሕይወት በውስጧ ብዙ የድብቅ ወጥመዶችና ፈተናዎች አሏት። መሪ የሌለው ሰው በገዛ እውቀቱ ብቻ ስለሚተማመን፣ ለውድቀት ያለው ዕድል ከፍተኛ ነው። መጨረሻውም ተደጋጋሚ ስብራትና የተስፋ መቁረጥ ሕይወት ሊሆን ይችላል።
3. ራስን ማታለል
ያለ መሪ የሚኖር ሰው ራሱን የሚመዝነው በራሱ ሚዛን ነው። የሚገስጸውና መስመር የሚያስይዘው አካል ስለሌለ፣ በሐሰተኛ…
❤12👍6
7 Jul 2026, 20:12 UTC≈1,780 views24 reactionsread 8 August 2026 ደግነት መጠኑን ካለፈ ልብህን ትተው እጅህን ይወዱታል.!
መልካም ምሽት❤️❤️
👍16❤8
7 Jul 2026, 07:50 UTC≈2,080 views20 reactionsread 8 August 2026 ✅ይቅርታ የልብ ዉስጥ ፈዉስ ነዉ❗❗
🌱ይቅርታ አምላካዊ ተግባር ነው። ይቅርታ የደካሞች ሳይሆን የጠንካሮችና የአስተዋይ ሰወች ነው። ይቅርታ ተሸንፈን የምናሸንፍበት እና ፍፁም የምንካስበት እንጅ የምንጎዳበት ተግባር አይደለም። ይቅርታ በሰውም ሆነ በፈጣሪ ዘንድ የምንመሰገንበት ውድ ተግባር ነው።
🌱ይቅር ለሰው ሳይሆን ለራስ መዳን ፣መፈወስ፣ሰላም መሆን፣የህሌና እረፍት ማግኛ መንገድ ነው።ይቅር ባይ መሆን የጤነኝነት ምልክት ነው። ይቅርታ መጠየቅ አጥፍተሃል ማለት ሳይሆን ካንተ በላይ ላለህ ግንኙነትህ ዋጋ ትሰጣለህ ማለት ነወ።
🌱ይቅርታ ማድረግ ማለት የበደለንን ሰው መርሳት ማለት አይደለም ።አንዳንድ ሰዎች ተበድለው ይቅርታ እንዲያደርጉ ሲጠየቁ ይቅርታ አድር…
❤16👍4
2 Jul 2026, 09:48 UTC≈2,320 views12 reactionsread 8 August 2026 ⚠️ አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ
ማንም Link ቢልክላቹ አትንኩት Guys Even ቤተሰብ ጓደኛ ማንም ቢልክላቹም
በተለይ የ S*X 😭
ወገን ህዝቤ ሁሉ Accountun እየተበላ ነው ጠንቀቅ በሉ
እንደዛ አይነት Link ከምታቁት ሰው ከተላከላቹ Accountun hack ተደርጎ ነው።
ምናልባት Link ነክታቹ ከሆነ እና ከታተራጠራቹ Setting ውስጥ በመግባት Devices ውስጥ Terminate All other session ማረጋቹን እርግጠኛ ሁኑ
በ ተጨማሪም 2FA on አርጉ
🔖ሁላቹም ይህንን መረጃ ለምታቁት Telegram ተጠቃሚ በሙሉ share በማረግ ታደጓቸው ማርያምን ነገሩ በጣም ከሯል
Telegram ለመቀላቀል👇
@rasehnmelewet33
❤6👍5🥰1
6 Jun 2026, 15:06 UTC≈3,070 views49 reactionsread 8 August 2026 ወደ ከፍተኛው የሰላም ደረጃ የምትደርሰው
በማንም ሰው ለመታየት ምንም ፍላጎት ሳይኖርህ ሲቀር ነወ። በሌሎች ሳይሆን በራስህ ዓለም መኖር ስትጀምር ነው፡፡ ምክንያቱም
ለመታየት ፍላጎት ሲኖርህ፣ የሌሎች እይታ ባሪያ ትሆናለህ።
መልካም ምሽት❤️❤️
➡Telegram
@rasehnmelewet33
❤25💯13👍8🔥3
3 Jun 2026, 11:05 UTC≈3,510 views32 reactionsread 8 August 2026 በአንድ ወቅት፣ በታላቅ ወንዝ ዳርቻ በሚገኝ ገዳም ውስጥ የሚኖር 'እግዜር አይተወኝም' የሚል ፅኑ እምነት ያለው አንድ መነኩሴ ነበር። መነኩሴው ጸሎት እንጂ ምንም ዓይነት ጥረትና ሥራ አይወድም ነበር።
....
አንድ ቀን በድንገት ከባድ ዝናብ ዘንቦ ወንዙ ሞላ። የጎርፉ ውሃ የገዳሙን ቅጥር ግቢ እያጥለቀለቀው መጣ። የገዳሙ መነኮሳት በሙሉ ሕይወታቸውን ለማዳን ወደ ተራራው መሸሽ ጀመሩ። እርሱን ግን አብሯቸው እንዲሸሽ ሲለምኑት።
...
"እናንተ እምነት የላችሁም! እዚህ ሆኜ እጸልያለሁ፣ እግዜር በባዶዬ አይተወኝም፣ እርሱ ያድነኛል!" እያለ እዚያ ቆየ።
....
ውሃው እየጨመረ መጥቶ መነኩሴው እስከ ወገቡ ድረስ ሰጠመ። በዚህ ጊዜ ፈጣን የረድኤት ታንኳ መጣች።
.…
❤29😁2🔥1
31 May 2026, 13:29 UTC≈2,520 views16 reactionsread 8 August 2026 Photo
የአምላክ መንፈስ ወርዷል፤ በዙሪያችን ሞልቷል፡፡ ነገር ግን ይሄንን በረከት ለመቀበል መጀመሪያ የተከፈተ ልብ ያስፈልጋል። በዚህ ዓለም ውስጥ እውነተኛ እረፍት የሚፈልግ ሰው፣ ወደ አምላኩ መንፈስ ዘምበል ማለት ብቻ በቂው ነው፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ የሚመለከውም፣ የሚገኘውም በመንፈስና በእምነት ነው፡፡ ሰው ግን በሚታየው ዓለም ጉዳዮች ቀልቡ ስለጠፋ፣ የማይታየውን የአምላክ መንፈስ ሊያገኝ አልቻለም፡፡ የአምላክን መንፈስ በቀጥታ ለመቅመስና ለመለማመድ፣ የዓለምን አስተሳሰብ አውልቀን የክርስቶስን አእምሮ እንድንለብስ ይገባል። ይህ እንዲሆን ደግሞ የአምላክ ፈቃድ ብቻ ሳይሆን፣ እኛም በውስጣችን እንዲሠራ ልንፈቅድለት ይገባል። ልባችን በማይረባ ሐሳብ…
❤11👍5
28 May 2026, 11:02 UTC≈2,330 views27 reactionsread 8 August 2026 "የባሕረ ሐሳቡ ምስክርና የእውነት ዋጋ"
በጥንት ዘመን አንድ እግዚአብሔርን የሚፈራና በእውነቱ የጸና ወጣት ነጋዴ ነበረ። ይህ ወጣት ከአንድ ባለጸጋ ሰው ጋር በትጋት ይሰራ ነበር። ይሁን እንጂ ሌሎች ምቀኞችና አታላዮች ወጣቱን ከጌታው ለማጣላት "የጌታህን ንብረት ሰርቋል" የሚል ትልቅ የሀሰት ወሬ አናፈሱበት።
ወጣቱ ምንም እንኳን ራሱን መከላከል የሚችልበት ማስረጃ ባይኖረውም፣ "እግዚአብሔር እውነቴን ያውቃል" ብሎ በጽኑ ጸለየ። ጌታውም በሀሰተኞቹ ወሬ ተነስቶ ወጣቱን ከሀገር እንዲሰደድ አደረገው።
ይሁንና ወጣቱ በተሰደደበት ሀገር የእውነትና የታማኝነት ስራውን ቀጠለ። ከዓመታት በኋላ ያ ያሳደደው ጌታው ንብረቱ በሙሉ በሀሰተኞች ተዘርፎና ተሸውዶ ወደዚያው ሀገ…
❤12👏7👍5👎1🫡1😁1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @rasehnmelewet33. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.