17 Jun 2026, 05:02 UTC287 views4 reactionsread 6 August 2026 Photo
እሾህ ባይወጋን ባንቆስል መልካም ነበረ።ያቆሰለን ካለ ግን በቁስላችን ላይ መድኃኒት
ልናደርግበት ይገባል። ኃጢአት ባንሰራ መልካም ነበረ። ከሰራንም ግን ፈጣሪ ይቅር ይለን ዘንድ
እንጸጸት ንሥሓ እንግባ።
ክፉ ሰው መንገዱን፥ ዓመፀኛም አሳቡን ይተው፤ ወደ እግዚአብሔርም ይመለስ፥ እርሱም ይምረዋል፤ ይቅርታውንም ያበዛለታል።" — ኢሳይያስ 55፥7
“እላችኋለሁ፥ አይደለም፤ ነገር ግን ንስሐ ባትገቡ ሁላችሁ እንዲሁ ትጠፋላችሁ።”
— ሉቃስ 13፥3
👉 በአንድነት ኑሩ እግዚአብሔር የሚወድደውንም ሥራ ብቻ ሥሩ።
@raiye_mariyam
🙏4
15 Jun 2026, 18:20 UTC222 views4 reactionsread 6 August 2026 "ቤተ ክርስቲያንን በድንጋይና በእንጨት ከመገንባት ይልቅ፣ ነፍሳትን ለክርስቶስ ማሸነፍና በእምነት ማጽናት የሚበልጥ ሥራ ነው።" ብዙዎች እብነ በረድ በመደርደር፣ ጣራውን በወርቅ በማስጌጥና መሠዊያውን በዕንቁ በማንቆጥቆጥ ላይ ይጠመዳሉ። ይህ መጥፎ አይደለም፤ ነገር ግን የክርስቶስ እውነተኛ አገልጋዮች ምርጫ ሊሆን የሚገባው የሰዎችን ልብ በእምነት ማነጽና ነፍሳትን ለክርስቶስ ማሸነፍ ነው። እግዚአብሔር የሚፈልገው ያሸበረቁ ሕንፃዎችን ሳይሆን፣ በቅድስና የተሰሩ ንጹሕ (ነፍሳትን) ልቦችን ነው።"
(ትምህርተ አበው)
“እናንተ ደግሞ እንደ ሕያዋን ድንጋዮች ሆናችሁ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኝ መንፈሳዊ መሥዋዕትን ታቀርቡ ዘንድ ቅዱሳን ካህናት…
🙏3❤1
15 Jun 2026, 18:03 UTC196 viewsread 6 August 2026 Video
አንተ ሰው እትጥልም☦️
@raiye_mariyam
15 Jun 2026, 17:57 UTC177 views3 reactionsread 6 August 2026 Video
☦️
@raiye_mariyam
😭3
13 Jun 2026, 20:17 UTC229 views6 reactionsread 6 August 2026 Photo
ሰንበተ ሰንበታት
በዓመት ውስጥ አራት ሰንበተ ሰንበታት አሉ ። እነዚህ ቀናት የሚሰሉት የዓመቱን 365 ቀናት ለ4 በመክፈል (91 ቀናት በመቁጠር) ነው።
- የ2018 ዓ.ም የሰንበተ ሰንበታት ቀናት
መስከረም 1 ቀን ሐሙስ ስለዋለ፣ በዚህ ዓመት የሚውሉባቸው ቀናት እንደሚከተለው ይሆናሉ፡
1ኛው ሰንበተ ሰንበታት መስከረም 4
2ኛው ሰንበተ ሰንበታት ታኅሣሥ 5
3ኛው ሰንበተ ሰንበታት መጋቢት 6
4ኛው ሰንበተ ሰንበታት ሰኔ 7 ይሆናል ።
በሌላ ቀላል ዘዴም ማወቅ ይቻላል ይኸውም መስከረም ፣ ታህሳስ ፣ መጋቢት ፣ ሰኔ በእነዚህ 4 ወራት የመጀመሪያው እሁድ ሰንበተ ሰንበታት ይሆናል።
የእነዚህ የ4ቱ ዕለታት ማሳረጊያ ደግሞ ጳጕሜን 3 ናት።
-> በእነዚህ…
❤6
7 Apr 2026, 06:58 UTC468 views7 reactionsread 6 August 2026 ጌታዬ ሆይ
ዛሬ በሕማማትህ ጎዳና ላይ ሳለህ ለካ ትርበህ ነበር። የዓለምን ረሃብ ልታስታግስ የመጣህ የሕይወት እንጀራ አንተ ስትራብ፣ ያቺ በለስ ግን አሳፈረችህ።
ጌታ ሆይ፣ ዛሬም ረሃብህ አላበቃም፤ አንተ ዛሬም በእኔ ሕይወት ውስጥ ፍቅርን ትርባለህ፣ ቅድስናን ትራባለህ፣ ምጽዋትንና ትሕትናን ትራባለህ። እኔ ግን እንደ በለስዋ ነኝ— በሩቁ ለሚያየኝ "ክርስቲያን" የምባል ለምለም ቅጠል ያለኝ፣ ስትቀርበኝ ግን ለረሃብህ ማስታገሻ የሚሆን አንዲት ፍሬ የሌለኝ ባዶ ነኝ።
ጌታዬ ሆይ፤
ያቺን በለስ "ለዘላለም ፍሬ አይገኝብሽ" ብለህ ስትረግማት፣ ውስጤ በመንቀጥቀጥ ተሞላ። ያ የርግማን ቃል ለእሷ ሳይሆን ለእኔ እንደሆነ አውቃለሁ። እኔም በዓመታት መከታተል፣ በጸ…
❤7
21 Feb 2026, 17:57 UTC536 viewsread 6 August 2026 “በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም (በኃጢአት ..በዝሙት..በአመንዝራ ... በአምልኮ ጣዖት ) በባርነት ቀንበር አትያዙ።”
— ገላትያ 5፥1
“ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 16፥13
👉በአንድነት ኑሩ እግዚአብሔር የሚወደውንም ሥራ ብቻ ስሩ ።
17 Feb 2026, 15:24 UTC584 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @MemehirHenokPhoto
Photo, posted without a caption
17 Feb 2026, 15:24 UTC546 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @MemehirHenok
#_የመጀመሪያው_የዐብይ_ጾም_የንስሐና_የቄደር_ጥምቀት_ጥሪ!
❤ #_በጎሮ_ኪዳነ_ምህረት_ቤተ_ክርስቲያን!
❤ #_እሑድ_የካቲት_15_ጠዋት_2_ሰዓት!
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
#_ሼር_በማድረግ_የነፍስ_ግዴታዎትን_ይወጡ!
"ጥሩ ውኃንም እረጭባችኃለሁ እናንተም ትጠራላችሁ" ሕዝቅ 36፥25
"የትኛውንም ኃጢአት ብንሠራ ሁሉም ኃጢአተቶች ከንስሐ በታች ናቸው። ከንስሐ በላይ የሆነ ኃጢአት የለም። የእኛ ኃጢአት ከእግዚአብሔር ቸርነት በላይ አይደለም"
❤ #_ቄደር_ለመጠመቅ_የሚያበቁን_ኃጢአቶች_የትኞቹ_ናቸው?
❤ #_ቄደር_ለምን_እንጠመቃለን?
❤ #_ቄደር_በመጠመቃችን_ምን_ጥቅም_እናገኛለን?
#_የነፍስ_ጉዳይ_ነውና_ሳትቸኩሉ_በደንብ_አንብቡት!
ተወዳጆች ሆ…
16 Feb 2026, 16:52 UTC333 views3 reactionsread 6 August 2026 ዘወረደ
የምስጢረ ሥጋዌ ትምህርት ነው ፡፡ ዘወረደ ስንል አምላክ መጣ ፤
ወረደ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ ፤
በፍጹም ተዋሕዶ ሰው ሆነ ማለታችን ነው ፡፡ ዘወረደ በአምላክ ትህትና ክብረ አዳም የሚነገርበት ነው ፡፡
አምላክ ሰው በመሆኑ ሰው አምላክ ሆነ ፤ ከበረ ፤ ገነነ ፤ ነገሠ ፡፡
ሕያው አምላክ ክርስቶስ በቅድስት ሞቱ ሟቹን አዳም ዘላለማዊ ሕያው አደረገው ፡፡
አምላክ ወልደ አምላክ በመስቀል ላይ በፈቃዱ ሞቶ ለአዳም ያለውን ታላቅ ፍቅር ገለጸ ፡፡
የተጣላውን አዳምን በፈቃዱ ታረቀው ፡፡
ጠላቶቹ ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን ፥ ይልቁንም ከታረቅን በኃላ በሕይወቱ እንድናለን ፡፡ ሮሜ. 5 ፥ 10:፡ በዚህም ትህትናን ፍቅርን …
🙏2🕊1
24 Jan 2026, 10:22 UTC453 views1 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @MemehirHenok
#_ንስሐ_የቄደር_የጠበል_ጥምቀት_አገልግሎት!
#_እሑድ_ጥር_17_በጎሮ_ኩዳነ_ምህረት_ቤተ_ክርስቲያን
#_ጠዋት_2_ሰዓት_ከቅዳሴ_መልስ
ሼር በማድረግ ለሌሎች አዳርሱ!
❤ #_የቦታው_አድራሻ_እና_የትራንስፖርት_መምጫው ፦
❤ ከየትኛውም አቅጣጫ የምትመጡ ጎሮ አደባባይ ወርዳችሁ፤ ከጎሮ አደባባይ ወደ ኮዬ በሚወስደው አስፖልት ትንሽ ዝቅ እንዳላችሁ አስፓልቱ አጠገብ በስተ ግራ በኩል ቤተ ክርስትያኗ ትገኛለች።
❤ ከመገናኛ በቀጥታ ጎሮ ብለው ተሳፍራችሁ፣ ጎሮ አደባባይ ወርዳችሁ፣ ወደ ኮዬ በሚወስደው አስፖልት ትንሽ ዝቅ እንዳላችሁ ቤተ ክርስቲያኗ ትገኛለች!
❤ ከመገናኛ 113 ቁጥር ይዘው ጎሮ አደባባይ ወርደው ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ቤተ ክርስቲያኗ ትገኛለች…
👍1
24 Jan 2026, 10:22 UTC475 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @MemehirHenokPhoto
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @raiye_mariyam. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.