🌸ቁርአን ጓደኛው ለአፍታ እንኳን እንዲያዝን የማይፈቅድ ውብ ጓደኛ ነው❕ ቁርአን በውብ እና አጽናኝ ቃላቶቹ ማጽናናት እና ማስደሰት እንጂ ጓደኛውን በትካዜ እና ጭንቀት ላይ መተው አያውቅበትም፤ቁርአን ቅኑን መንገድ ማስመር፣የደስታ ምንጮችን ማብራራት እና ከጥፋት መንገዶች ማስጠንቀቅ እንጂ በተወሳሰበ መንገድ ላይ ጓደኛውን መጣል አያውቅበትም። عَجَبًا لِشَأْنِ القُرْآن❕
💯14❤9

Channel
@quran_yamare_atsnagn
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
5,111subscribers
+14 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
| Telegram ID | -1001494094558 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @quran_yamare_atsnagn |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 25 September 2026 |
| Measurements held | 14 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 25 September 2026 |
| On Telegram | t.me/quran_yamare_atsnagn |
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 13 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 25 Sept 2026, 12:19 | 5,111 | +20 |
| 16 Sept 2026, 20:18 | 5,091 | +18 |
| 12 Sept 2026, 23:21 | 5,073 | -5 |
| 9 Sept 2026, 04:58 | 5,078 | +4 |
| 3 Sept 2026, 10:45 | 5,074 | -5 |
| 31 Aug 2026, 02:44 | 5,079 | -5 |
| 27 Aug 2026, 16:35 | 5,084 | -2 |
| 24 Aug 2026, 15:08 | 5,086 | -10 |
| 17 Aug 2026, 19:15 | 5,096 | -11 |
| 14 Aug 2026, 22:25 | 5,107 | -6 |
| 11 Aug 2026, 06:11 | 5,113 | +14 |
| 7 Aug 2026, 23:03 | 5,099 | +2 |
| 7 Aug 2026, 01:15 | 5,097 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:07 | 5,097 | first reading |
24 posts held, back to 15 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 8 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 24 posts for this entry, the most recent from 9 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
650 reactions across 24 posts, in 4 distinct kinds. The most used accounts for 37.1% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 241 | 37.1% | |
| 💯 | 196 | 30.2% | |
| ❤ | 187 | 28.8% | |
| 👌 | 26 | 4.00% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 24 of the 24 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 650 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 24 most recent posts we hold, published 15 June 2026 to 9 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
🌸ቁርአን ጓደኛው ለአፍታ እንኳን እንዲያዝን የማይፈቅድ ውብ ጓደኛ ነው❕ ቁርአን በውብ እና አጽናኝ ቃላቶቹ ማጽናናት እና ማስደሰት እንጂ ጓደኛውን በትካዜ እና ጭንቀት ላይ መተው አያውቅበትም፤ቁርአን ቅኑን መንገድ ማስመር፣የደስታ ምንጮችን ማብራራት እና ከጥፋት መንገዶች ማስጠንቀቅ እንጂ በተወሳሰበ መንገድ ላይ ጓደኛውን መጣል አያውቅበትም። عَجَبًا لِشَأْنِ القُرْآن❕
💯14❤9
✨የቁርአን ሰዎች የቁርአን ሰዎች ልዩ ናቸው፤ልባቸው በቁርአን አናቅጽት የተዋበ የዱንያ ደንስተኛ ሰዎች ናቸው። የቁርአን ሰዎች ሃዘን ከደጃቸው የማይደርስ፣ጭንቀት የማይነካቸው፣ትካዜ የማይጠጋቸው የአላህ ልዩ ሰዎች ናቸው … የቁርአን ሰዎችማ ልዩ ናቸው …በጌታቸው ቃል የሚደሰቱ ድንቅ ፍጡራን ናቸው፣የዱንያ መቀያየር ሳይታወቃቸው በቁርአን አያዎች የሚረኩ ልዩ ሰዎች ናቸው። የቁርአን ሰዎችማ አላህ ውዴታውን ልባቸው ላይ አስቀምጦላቸው እሱን ለመገናኘት በጉጉት የሚጠብቁት እና እሱም ሊያገኛቸው የሚወድ ልዩ ባሪያዎቹ ናቸው። የቁርአን ስዎችማ አላህን በማወቅ፣እሱን በመናፈቅ እና ለጀነት በመጓጓት ልባቸው የተዋበ ገለጻዎች የማይገልጿቸው አላህ የመረጣቸው ልዩ ፍጥረታት …
❤21💯11👍2
Video, posted without a caption
❤7
☀️ዛሬ ጊዜ፣ጥንካሬ፣ ጤና እና የመሃፈዝ ችሎታ ቢኖር ነገ ጊዜ መጥበቡ …ጥንካሬ፣ሃይል እና ችሎታ መድከሙ …ጤናም መታወኩ እና መዳከሙ የማይቀር ነው ።ታዲያ ከነዚህ ድክመቶች እና ለውጦች ጋር ጸጸት አብሮ መወለዱ ቁጭትም ማደጉ እና መብቀሉ የማይቀር ነው። እድሜ ከመሄዱ፣ጊዜ ከመጥበቡ፣ጥንካሬ ከመድከሙ እና ጤና ከመታወኩ በፊት መንቃት እና ቁርአንን ወደ መሃፈዝ መቻኮል ብልጥነት ነው።
💯12❤4
☀️ቀልባችን ከቁርአን ውጪ ባለ ነገር አብዝቶ መደሰትን እና መንጠልጠልን አናስለምደው……እንደ ቁርአን አብዝቶ የሚናፍቀው እና አብዛኛውን ጊዜውን አብሮት የሚያሳልፍ ሌላ ጓደኛ እንዲኖረው አንፍቀድለት…… ከቁርአን የበለጠ ዱንያችንንም አኺራችንንም ውብ የሚያደርግ ትክክለኛ ጓደኛ ፍጹም አናገኝም
👍16❤2
✨እነዚያ ቁርአን ህይወታቸውን የቀየረላቸው ህዝቦች ቁርአን እንዲሁ ለማጠናቀቅ በምላሳቸው ብቻ አያነቡትም ነበር ቁርአንን ሲያነቡት ልክ አላህ እያናገራቸው እንደሆነ አድርገው ነበር ያረብ…… ልክ እንደነዛ እንደመረጥካቸው የቁርአን ሰዎች ቁርአንን መሃፈዙን፣ማስተንተኑን፣በሱ መስራቱን፣ወደ እሱ መጣራቱን፣በሱ ላይ መታገሉን እና ኢኽላሱን ስጠን
💯11❤10👍4
✨የተከበረው የጌታችንን ቃል ለመሃፈዝ ያልመጣ ቁርጠኝነት በምን ላይ ሊመጣ ነው!? ቁርአንን ለመሃፈዝ ጓጉቶ ከፍ ያላለ ወኔ በምን ከፍ ሊል ነው !?
👍24💯2
☀️ቁርአን ለሚሃፍዙት እና ጊዜያቸውን ለሰጡት ገር እና ቀላል ነዉ። አላህም በተከበረው ቃሉ የቁርአንን ገርነት ሲገልጽ እንዲህ ይላል [وَلَقَدْ يَسَّرْنَا ٱلْقُرْءَانَ لِلذِّكْرِ فَهَلْ مِن مُّدَّكِرٍۢ] "ቁርኣንንም ለማስታወስ በእርግጥ አገራነው፡፡ ተገሳጭም አልለን?" አዎ ቁርአን እውነተኛ ለሆኑ እና ለትክክለኛ ወኔ ባለቤቶች ገር ነው።በልባቸው እውነተኝነትን አንግበው በታላቅ ወኔ እና ቆራጥነት የተነሱ በርካቶች ቁርአንን በአጭር ጊዜ ሃፍዘዋል። ታላቁ ቃሪእ ቢን አቢ አል ነድር رحمه الله ቁርአን የሃፈዘበትን አጋጣሚ ሲናገር "አንድ አጎት ነበረኝ ይህ አጎቴ ቁርአንን ባለመሃፈዜ ሁሌ ይወቅሰኝ ነበር ታዲያ ከእለ…
👍10❤5
ነገራቶች በበረቱብን እና በጠበቡብን ጊዜ እንደ ቁርአን ግምባር ቀደም አጽናኝ እና እውነተኛ አጫዋች አጊኝተን እናውቃለን?
💯33👍4❤1
………አላህ የልፋታችሁን ውጤት በዱንያም በአኺራም እንደሚያሳያችሁ አትጠራጠሩ በአላህ መልካም ጥርጣሬያችሁን አንግባችሁ ተነሱ፤የአላህን ቃል መሃፈዝ ያልጀመራችሁ ጊዜ ሳታባክኑ ጀምሩ፤ያቆማችሁም ቀጥሉ።በአላህ ይሁንብኝ ከአላህ ጋር እውነተኛ ከሆናችሁ፣እውነተኛ ወኔ እና ፍላጎት ካላችሁ፣በአላህ ከታገዛችሁ፣ከለፋችሁ፣ከጣራችሁ እና ከታገሳችሁ የጌታችሁን ቃል በአላህ ፍቃድ ሃፍዛችሁ ትጨርሳላችሁ።በቁርአን የዱንያ ደስተኛ ሰው ትሆናላችሁ… ኢንሻ አላህ ‼️አደራ "የአለመቻልን" የሸይጣል ጉትጎታ እንዳትሰሙ…በበርካታ ሁኔታዎች እና ዘዴዎች ከቁርአን ደጃፍ ሊያርቃችሁ አሰፍስፎ የሚጠብቅ ቀንደኛ ጠላት እንዳላችሁ አትርሱ …የነፍስያንም የሸይጣንንም ጉትጎታ ችላ በሉ ……በትምህርት…
💯14❤6👍2
⭕️የጌታችሁን ቃል መሃፈዝ ለናፈቃችሁ...... 👉ከቁርአን ደጅ ላይ ታገሱ! ✨ትልልቅ ደረጃዎች ያለ ልፋት፣ ጥረት እና ትግስት አይገኙም።ቁርአንን ከመሃፈዝ የበለጠ ደግሞ ትልቅ ደረጃ የለም።ቁርአን በመሃፈዝ መንገድ ላይ ትዕግስት ይኑራችሁ።በጥረታችሁ በትግላችሁ እና በትዕግስታችሁ ቃሉን ለመሃፈዝ ያላችሁን እውነተኛ ፍላጎት እና ጉጉት ለጌታችሁ አሳዩት። አላህም እንዲህ ይላል፦ أَمْ حَسِبْتُمْ أَن تَدْخُلُوا الْجَنَّةَ وَلَمَّا يَعْلَمِ اللَّه الَّذِينَ جَاهَدُوا مِنكُمْ وَيَعْلَمَ الصَّابِرِينَ (በእውነቱ አላህ ከናንተ እነዚያን የታገሉትን ሳይለይ ታጋሾቹንም ሳያውቅ ጀነትን ልትገቡ አሰባችሁ…
💯13❤1
በዱንያ የምንተነፍሳት የመጨረሻ እስትንፋስ ድረስ ከቁርአን ጋር የምንኖር፣ጊዜያት እና ሁኔታዎች ከቁርአን የማይለዩን ጽኑ የቁርአን ጓደኞች አላህ ያድርገን
❤17💯6👌3👍2
Showing the 12 most recent of 24 posts we hold for @quran_yamare_atsnagn. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 25 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ቁርአን ያማረ አፅናኝ👇” (@quran_yamare_atsnagn), 5,111 subscribers as measured 25 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/quran_yamare_atsnagn.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.