የድራማ ኑሮ ያደክማል። አጥንቶ መስበክ፣ አጥንቶ ማፍቀር፣ አጥንቶ ደግ፣ ደግ ማውራት ይደክማል። እውነት ሳይጠና ይንቆረቆራል። ***** ሳንድንበት መድኀኒዓለም አዳነን እንላለን፣ ሳንገዛለት ኢየሱስ ጌታ ነው እንላለን። ስንት ጣዖት በልባችን አዝለን አንድ አምላክ እያልን እንፎክራለን። ሰውዬው እንዳሉት "አልሞትንም ብለን አንዋሽም።" "ምንም ባንቀበር ባንገባ መሬት አያሳፍረንም ሞተናል ማለት" 📚የዕለቱ መና (145-146)

Channel
Purity Matters
@puritymatters7
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
1,444subscribers
+220 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1002285345419 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @puritymatters7 |
| Created | Between 1 September 2024 and 31 March 2025 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 September 2026 |
| Measurements held | 15 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 27 September 2026 |
| On Telegram | t.me/puritymatters7 |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 18 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 27 Sept 2026, 17:19 | 1,444 | +141 |
| 18 Sept 2026, 17:56 | 1,303 | +12 |
| 14 Sept 2026, 09:19 | 1,291 | +4 |
| 10 Sept 2026, 09:36 | 1,287 | +6 |
| 5 Sept 2026, 13:19 | 1,281 | +5 |
| 1 Sept 2026, 11:13 | 1,276 | +1 |
| 29 Aug 2026, 05:43 | 1,275 | +6 |
| 26 Aug 2026, 12:27 | 1,269 | +5 |
| 23 Aug 2026, 22:14 | 1,264 | +12 |
| 20 Aug 2026, 00:34 | 1,252 | +4 |
| 16 Aug 2026, 14:17 | 1,248 | +4 |
| 13 Aug 2026, 00:18 | 1,244 | +12 |
| 9 Aug 2026, 15:13 | 1,232 | +8 |
| 6 Aug 2026, 08:46 | 1,224 | no change |
| 6 Aug 2026, 04:48 | 1,224 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 29 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 6 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
" ውርደታችንንና ነውራችንን በአደባባይ በማወጅ ነጻና እውነተኛ የኾንን ይመስለናል። ይህም ከግብዝነት የመነጨ ማጭበርበር እንጂ የሐቅ ሎሌ ወይም የእውነት አሽከር ኾነን አይደለም። አንዳንድ ጊዜ ሰዉ ከግብዝነት የተነሣ ሲመጻደቅ ራሱን ያሳድፋልና። " 📚ምላስ ✍ዳዊት ጸጋዬ (ገጽ 66)
ሰላም የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ? ባለፈው ለኅሩያን ሕይወት ማሳተሚያ ግማሽ ክፍያ 67,500 ብር ያስፈልገናል ብለን ነበር። እስከአሁን ያዋጣችሁት ብር 52,000 ብር ደርሷል። የቀረን 15,000 ብር ብቻ ነው። ከፍተኛ ገንዘብ በማዋጣት አንድ እኅት 42,000 ብር፣ 10,000 ብር አንድ ወንድሜ በማዋጣት አሳርፈውኛል። ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ🙏🙏🙏
🔖የዛሬው ወርቃማ አባባሎች 1) ሰዉ እንዴት ይኽን ያደርጋል? አትበሉ፣ እናንተ ይኽን ያላደረጋችሁት እግዚአብሔር ስለረዳችሁ ነው። እግዚአብሔር ባይረዳችሁ ከእናንተ በላይ ውዳቂ የለም። 2) እግዚአብሔር መፍረድ ቢጀምር የሚተርፍ፣ ማሰር ቢጀምር በር ላይ ሆኖ ወኅኒ ቤትን የሚጠብቅ አይገኝም። 3) እግዚአብሔር ይብቃ ሲል ካልበቃን የምናበላሸው ብዙ ነው። 4) በዓለም ላይ ተረኛ እንጂ ቋሚ ወዳጅ የለም። 5) ልጓም የሌላት በቅሎ ገደል ትሰድዳለች፣ መከራ የሌለበትም ሥጋም ገሃነም ይከትታል።
ሰላም የተወደዳችሁ በፖሉ ላይ በአንድ ጊዜ ክፍያ እፈጽማለሁ በማለት ቃል የገባችሁ 10 ሰዎች ገንዘቡን በአካውንት በማስገባት ስክሪን ሹት እንድትልኩ በትሕትና እጠይቃለሁ🙏
📖 ከዛሬው ንባቤ ያገኘኋቸው 5 ወርቃማ አባባሎች ✨ አንዳንድ አባባሎች ጥቂት ቃላት ሆነው ሳለ፣ የብዙ ዘመናት ልምድና ጥልቅ እውነትን ይዘው እናገኛቸዋለን። ከዛሬው ንባቤ ልቤን የነኩትን አምስት እውነቶች አካፈልኳችሁ፦ 1️⃣ «ሊሄድ የፈለገ ሰበቡ ብዙ ነው።» 2️⃣ «ካለቀ በኋላ አስተያየት የሚሰጥ ብዙ ነው።» 3️⃣ «ሰዎች ይሁዳ መባልን ይጠላሉ፤ መሆንን ግን አይፈሩም።» 4️⃣ «ከሐሰተኛ ተስፋ ጥሩ ተግሣጽ ይበልጣል።» 5️⃣ «የከዳ ወዳጅን መቅጣት ለሚያውቀውም ለሚያየውም መልካም አይደለም፤ ሥራው ይግለጠው እንጂ ስለ ከዳን ሰው ማውራት ተገቢ አይደለም።» 💭 ከእነዚህ አባባሎች መካከል የእርስዎን ልብ የበለጠ የነካው ወይም ጥልቅ መልእክት አለው ብለው ያ…
ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ቁጥር 12 ጥያቄ፦ "ንስሐ ገብቻለሁ፤ ነገር ግን ያደረግሁትን ነገር ራሴን ይቅር ማለት አልቻልኩም። የጥፋተኝነትና የቁጭት ስሜትን እንዴት ማሸነፍ፣ ያለፉ መጥፎ አጋጣሚዎችንስ እንዴት መርሳት እችላለሁ?" መልስ፦ ንስሐ ከገባህ/ሽ በኋላ እንኳ አሁንም የጥፋተኝነት ስሜት የሚሰማህ/ሽ ከሆነ፣ ኃጢአት በልብ ውስጥ ጥልቅ ቁስልን ጥሎ እንደሚያልፍ እያስተዋልከው ነው ማለት ነው። አሁን ካለህበት የቁጭት ስሜት ወጥተህ ሙሉ በሙሉ በነፃነት መኖር በምትፈልግበት በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ፣ የሚከተሉትን መሠረታዊ እውነቶች በልብህ ልትይዛቸው ይገባል፦ 1. የእግዚአብሔርን ይቅርታ መቀበልን ተማር የጠፋውን ልጅ ታሪክ አስብ። ወደ አባቱ ተመልሶ፦ "አባቴ ሆ…
ብር እያስገባችሁ ያላችሁ ሰዎች ስክሪን ሹት ላኩልኝ እንዳልምታታ ጌታ ይባርካችሁ 🙏
Purity Matters pinned «የኅሩያንን ሕይወት» መጽሐፍ ለማሳተም በቀን በ225 ብር (ለ1 ወር) የሚሳተፉ 10 የቅድስና አርበኞች አባል ለመሆን ዝግጁ ነዎት? (ቦታው ለ10 ሰዎች ብቻ የተወሰነ ነው!)»
8 ሰዎች የአንድ ጊዜ መዋጮውን ለማስገባት ይኼንን አካውንት መጠቀም ትችላላችሁ። 1000297589548 ወይም ደግሞ በቴሌብር 0986552076 ላይ ብሩን ማስገባት ትችላላችሁ። ስለምታደርጉት ድጋፍ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ🙏🙏🙏
Poll, posted without a caption
Purity Matters pinned ««10 የቅድስና አርበኞች ፍለጋ፦ በቀን በ225 ብር "የኅሩያንን ሕይወት" እናሳትም!» 💪📖 ✨ 67,500 ብር ሲታይ ትልቅ ቁጥር ይመስላል አይደል? 🤔 ግን እስኪ ነገሩን ቀለል አድርገን በሒሳብ እንስበረው፤ በእርግጥ በጣም ትንሽ ነው! 👇 ▪️ 67,500 ብር ለ1 ወር (30 ቀን) ሲካፈል ➔ በቀን 2,250 ብር ▪️ 2,250 ብር ደግሞ ለ10 ሰው ሲካፈል ➔ በቀን 225 ብር ብቻ! ይህ ማለት በቀን…»
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @puritymatters7. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 27 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Purity Matters” (@puritymatters7), 1,444 subscribers as measured 27 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/puritymatters7.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.