ከጅማሬ እስከ ፍጻሜ ያልተለየን፣ የረዳን፣ የጠበቀን ልዑለ ባሕርይ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን!🙏 የ PHARMACY Department ልዩ መርሐግብር 📸📸📸 📌 ሐምሌ 22/2018
❤2

Channel
@pharmacydepartmentGG
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
73subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1002699642246 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @pharmacydepartmentGG |
| Created | Between 1 April 2025 and 31 August 2025 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 1 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 1 September 2026 |
| On Telegram | t.me/pharmacydepartmentGG |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 1 Sept 2026, 03:08 | 73 | -1 |
| 15 Aug 2026, 17:07 | 74 | -1 |
| 9 Aug 2026, 21:31 | 75 | no change |
| 7 Aug 2026, 19:33 | 75 | first reading |
13 posts held, back to 10 December 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 13 posts for this entry, the most recent from 30 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
3 reactions across 2 posts, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 3 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 2 of the 13 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 3 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 13 most recent posts we hold, published 10 December 2025 to 30 July 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ከጅማሬ እስከ ፍጻሜ ያልተለየን፣ የረዳን፣ የጠበቀን ልዑለ ባሕርይ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን!🙏 የ PHARMACY Department ልዩ መርሐግብር 📸📸📸 📌 ሐምሌ 22/2018
❤2
✨✨ልዩ መርሐ ግብር✨✨ ውድ የ pharmacy ተማሪዎች ረቡዕ በአይነቱ ለየት ያለ መርሐ ግብር ስለሚኖር ሁላችንም እህት ወንድሞቻችንን በመቀስቀስ ተሰባስበን የበረከቱ ተሳታፊ እንሁን ! 🗓 ረቡዕ ሐምሌ 22/ 2018 🕔 11፡30 📍በናዝሬት ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ✨✨በእለቱ መቅረት ያስቆጫል !✨✨ #30ዓመት ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ 📲 Join and Share 🤳 Link | tiktok | instagram | telegram
✨✨✨ ልዩ መርሃግብር ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ 1 ቀን ቀረው ውድ የግቢ ጉባኤ ቤተሰቦቻችን እንደምን ሰነበታችሁ? በግቢ ጉባኤያችን በአይነቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ለወንድሞች እና ለእህቶች በተመሳሳይ ሰአት በተለያየ ቦታ(ወንድሞች ለብቻ እህቶች ለብቻ) የተዘጋጀ ልዩ መርሃግብር ። ወንድሜ 👱♂️ህልመ ለሊት 👱♂️የወንድነት ሃላፊነትን መወጣት በሚለው ሃሳብ የምንወያይበት እህቴ ደሞ 👩ቤተመቅደስ ለምን አንገባም ፣ ምን ያህል መራቅ አለብን 👩አንዲት ሴት እስከምን ድረስ ማገልገል እንደምትችል እንወያያለን እንማማራለን። ስለዚህም ግቢ ጉባኤያችንን የተሻለ ለማድረግ ሁላችንም በዚህ መርሃግብር ላይ እንሳተፍ ፤ ላልሰሙ ልጆች እናሰማ ስንል በእግዚአብሔ…
✨✨ኦጾት ✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ኦርቶዶክሳዊ የጾታ ትምህርት! ከጾታ ፤ እጮኝነት እና ትዳር ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች የሚመለሱበት የወጣቶች የምክር ጉባኤ ተዘጋጅቷል እና መጠየቅ የምትፈልጉት ወይም በእለቱ እንዲነሳ የምትፈልጉትን ጻፉልን። https://forms.gle/A7UL8j3T1UbMi8t88 ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!!! #30ዓመት ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ 📲 Join and Share 🤳 Link | tiktok | instagram | teጻፉልን።am
✨✨✨ጠቅላላ ጉባኤ ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ውድ የግቢ ጉባኤ ቤተሰቦቻችን እንደምን ሰነበታችሁ? የአንደኛ መንፈቀ ዓመት አገልግሎታችን ጠቅላላ ሪፖርት የሚቀርብበት እና ሁላችንም በግቢ ጉባኤያችን ላይ የታዩ ሊበረታቱ የሚገቡ ተግባራቶችን የምናበረታታበት ፣ ሊቀረፉ የሚገባ ጉድለቶችን ደግሞ ሃሳብ እና አስተያየት የምንሰጥበት እና በአገልግሎት ላይ ያለንን ጥያቄዎች የምንጠይቅበት ቀን እነሆ ደርሷል ። ስለዚህም ግቢ ጉባኤያችንን የተሻለ ለማድረግ ሁላችንም በዚህ መርሃግብር ላይ እንሳተፍ ፤ ላልሰሙ ልጆች እናሰማ ስንል በእግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል 👉🏻የሁላችሁም ሃሳብ ይጠቅመናልና እንዳትቀሩ 🗓 06/06/2018 📍ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት…
✨✨✨ ኪዳነምሕረት ጽዋ ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ "ከመረጥኳቸው ጋር ቃልኪዳኔን አደረኩ" መዝ.88፣3 ✨✨ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በምልጃዋ ጥላ ተጠልለን ፤ በፈተናውን እንዳንወድቅ ጠብቃን ትናንትን አልፈን ዛሬ ላይ ደረስን✨ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች እንደምን ቆያችሁ ፋይናልስ እንዴት ነበር። 🗓 ነገ ጥር 16 ⏱️ ከ 11:00 ጀምሮ 🎯 በ ና/ደ/አ/አ/ተክለሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን የፅዋ መርሃግብር ስለሚኖረን ግቢ ውስጥ ያለን ልጆች ዝክሮን እንዘክራለን ! ዝክርሽን የዘከረ መታሰቢያሽንም ለሚያደርግ እነሆ በመንግስተ ሰማያት ካንቺ ጋር አኖረዋ…
❤1
✨✨ልዩ መርሃግብር ✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ውድ የግቢ ጉባዔያችን ተማሪዎች 1 ቀን ብቻኮ ነው የቀረው? "ምኑ?" 🤔🤔 ትሉ ይሆናል እንግዲያውስ ልንገራቹ🗣️🗣️ ➤በአባታችን በብፁዕ አቡነ ጎርጎሪዮስ የምንባረክበት ፣ ➤ሁሉም ግቢ ጉባዔያት በአንድነት የሚሰበሰቡበት፣ ➤የግቢ ጉባዔ ደብራት አስተዳዳሪ አባቶች እኛን ልጆቻቸው ን ለመመረቅ እና ለመባረክ የሚገኙበት ፣ ➤ ፈተናም ልንጀምር ስለሆነ በአንድነት ቆመን ወደ አባታችን ወደ መድኃኔአለም እንዲረዳን ፀሎታችንን የምናደርስበት ልዩ ቀን ነው። ➤ ታዲያ እናንተስ በዚህ ታላቅ ጉባዔ ላይ ተሳታፊ መሆን ይፈልጋሉ?🤔 ➤እንግዲያውስ ነገ ሐሙስ ሚያዚያ 23 በ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን እንገናኝ።…
✨ የዚህ ሳምንት ኑ እንቅረብ challenges ✨ “ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።” ዮሐንስ 6፥54 ➤ ሰኞ (ታህሳስ 13) -ንሰሐ አባትን ማናገር ➤ማክሰኞ (ታህሳስ 14) -የቅዱሳን አባቶችን ታሪክ ማንበብ ➤እሮብ (ታህሳስ 15) -ስለ ቅዱስ ቁርባን ስብከት ማዳመጥ ➤ሐሙስ (ታህሳስ 16) - ነዳያንን ማገዝ ➤አርብ (ታህሳስ 17) -ማስቀደስ ➤ቅዳሜ (ታህሳስ 18) -ኑ እንቅረብ አዳር መርሐ ግብር ➤እሁድ (ታህሳስ 19) -ኑ እንቅረብ ጥያቄ ፣ እገዛ የምንፈልግ ወይም ደግሞ ንሰሃ አባት ከሌላቹ በነዚ ስልኮች መደወል ይቻላል ዲ/ን እዮብ 0946955656 ትዕግስት 09297…
✨✨✨ የአንድነት መርሃግብር✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬ ✨በእንተ ቁርባን ✨ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ ዮሐ 6:56 የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች እንደምን ቆያችሁ። 🗓 ዛሬ ሐሙስ ታህሳስ 9/2018 ዓ.ም ⏱️ ከ 11:30 ጀምሮ 📍ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን/ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ እንሆ በናዝሬት ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተ-ክርስትያን በተዘጋጀ የአንድነት መርኃግብር ላይ እህት ወንድሞቻችንን ቀስቅሰን በአንድነት እንድንገኝ እና የበረከቱ ተሳታፊ እንድንሆን ተጋብዘናል። ✨መገኘት ያስተምራል 😒መቅረት ግን…
✨ ✨ በእንተ ቁርባን ✨ ✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ የተከበራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን፡፡ በቅዱስ ቁርባን ላይ እንዲመለስላቹ ምትፈልጉት ጥያቄ አለ?🤔🤔🤔 እንግዲያውስ ግቢ ጉባኤያችን በእንተ ቁርባን በሚል ርእስ በ9/04/2018 ሐሙስ መርሐ ግብር እያሰናዳ ይገኛል ታድያ ቢመለስልኝ የሚሉትን ጥያቄ ከታች ባለው google form ያስፍሩ! 👇👇👇👇👇👇👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScr5Mxve7jWaa4ZgAF61ufUPq9VzdNsB6y2kvG8-u0lcZUMdg/viewform?usp=publish-editor ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ …
✨✨✨ ኮርስ ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ “ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤” — ምሳሌ 19፥2 — ዛሬ የሁሉም ዓመት ኮርስ የሚቀጥል ይሆናል ◊ 1ኛ ዓመት ➩ ትምህርተ ሃይማኖት መግቢያ ◊ 2ኛ ዓመት ➩ ክርስቲያናዊ ሕይወት ◊ 3ኛ ዓመት ➩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ◊ 4ኛ ዓመት ➩ ሕይወተ ቅዱሳን ◊ 5ኛ ዓመት ➩ሐዋርያዊ ተልእኮ ⛪️ ቦታ :- 1ኛ,2ኛ,3ኛ ዓመት፦ ደብረ አሜን አቡነ ተክለ ሃይማኖት 4ኛ,5ኛ ዓመት :-በናዝሬት ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ገዳምና ካቴድራል 🕰 11፡40 🔊🔊 ላልሰሙ እናሰማ 🔊🔊 📲 ለማንኛዉም ጥያቄ : +251973671282 +251982921124 ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ➣ባች እና…
✨✨✨15 ቀን ቀረው✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ውድ ኦርቶዶክስአውያን ሰላመ አግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን!!! እነሆ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ኑ እንቅረብ 15 ቀን ቀረው ከአባቶቻችሁ ዘመን ጀምሮ ከትእዛዛቴ ፈቀቅ ብላችኋል፤ አልጠበቃችኋቸውምም፤ ወደ እኔ ተመለሱ፤ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ ሚልክያስ 3:7 የንስሐ አባት አለህ/አለሽ? ካላችሁስ ንስሐ አባታችሁን አያናገራቹ ነው? እስካሁን ያልተዘጋጀን ካለን የንስሃ አባቶቻችንን እየሄድን እናናግር ቤተ ክርስቲያን ሐኪም ቤት ናት እንጂ በነፍሳት ላይ የምትፈርድ ፍርድ ቤት አይደለችም ፤ ስለ ኃጢአትም ስርየትን ትሠጣለች እንጂ ፍርድ አትሠጥም። ቅዱስ ዮሐንስ …
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @pharmacydepartmentGG. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 1 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ pharmacy Department ግቢ ጉባኤ” (@pharmacydepartmentGG), 73 subscribers as measured 1 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/pharmacydepartmentGG.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.