ነገሩ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይታረቀን። ከሰሞኑ በእናታለም ጎንደር በሁለት ቦታዎች የተከሰተው የመሬት መንሸራተት ወገኖቻችንን ቀጥፎብን ከሀዘን ሳንወጣ ትላንት በሰሜን ወሎ ተደገመ ዛሬ ደሞ በሰሜን ሸዋ ደብረ ሲና ልዮ ስሙ አንዶዴ አካባቢ ይሄው የመሬት መንሸራተት ተከስቶ ደጉ ወገኔ ሀገሩን ርስቱን እበላዋለው ሀገር እቀልብበታለው ያለውን ጋሻ መሬቱን እያጣ ነው😭 የዚህ ህዝብ መከራ ማብቂያው መቼ ይሆን በምድር ጦርነቱ ከስማይም ቁጣው ሰማዩም ምድሩም የጨከኑበት ምስኪን ህዝብ እግዚአብሔር ይድረስልህ ደጉ ወገኔ💔 እኔ ግራ ይግባኝ ህዝቤ😭 “...በጸሎተ እሙ ማርያም ዐራቂተ ኵሉ እምባእስ ኅቡረ ይምሐረነ ኢየሱስ ክርስቶስ።” የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇👇👇…

Channel
አቦጊዳ
@ortopiay
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
125subscribers
-5 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001612461754 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ortopiay |
| Created | Between 1 December 2021 and 30 April 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 7 October 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 7 October 2026 |
| On Telegram | t.me/ortopiay |
Topic
National news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 26 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 95% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 27 Sept 2026, 14:41 | 125 | -2 |
| 4 Sept 2026, 15:58 | 127 | -1 |
| 20 Aug 2026, 20:58 | 128 | -2 |
| 9 Aug 2026, 01:01 | 130 | no change |
| 7 Aug 2026, 17:26 | 130 | first reading |
Engagement
10 posts held, back to 17 August 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 10 posts for this entry, the most recent from 28 August 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
3 reactions across 2 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 66.7% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 2 | 66.7% | |
| ❤🔥 | 1 | 33.3% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 3 of the 10 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 3 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 10 most recent posts we hold, published 17 August 2024 to 28 August 2024, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
የ44ቱ ታቦት ሀገር የሊቃውንቱ መገኛ ጎንደር እያነባች ነው። በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ ባጋጠመው የመሬት መንሸራተት ከ23 በላይ የሰዎች ነፍስ ተቀጥፏል።...ኑሮዎችዎን የሚደጉሙበት ከ1700 በላይ ሄክታር መሬት ሰብል ወድሟል ከ50 ያላነሱ ቤቶች ፈረሰዋል ከ3000 በላይ ዜጎች ከቀዬያቸው ተፈናቅለዋል። ይሄ በእንዲህ እንዳለ ደሞ በዛሬው ዕለት በዛው በጠለምት አዋሳኝ በበየዳ ወረዳ በጣና ቅዱስ ያሬድ ገዳም አቅራቢያ ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት ስድስት ሰዎች ሞተዋል። በሰሜን ወሎ ጋዛ ወረዳ ዋሮ ቀበሌ የናዳ አደጋ እንደደረሰ እየተነገረ ነው። ጎንደር ወሎ እግዚአብሔር ያፅናችሁ። የጎንደር ጠለምት ተፈናቃዮችን መርዳት የምትፈልጉ በጎንደር በጎ አድራ…
👍1
ቅዱስ ያሬድ አባቴ የሚል ኢትዮጵያዊ ጠለምት ይረሳልን? ሃይማኖተኛው፣ የዋሁ፣ ደጉና ልበ ቀናው ወገኔ ጠለምት በዚህ ደረጃ ተደጋጋሚና ተደራራቢ እጅግ አስከፊ መከራ ሲገጥመው እንደማየት ልብን የሚሰብር ነገር በፍጹም የለም፤ =1ኛ፦ በሰሜኑ ጦርነት ከቤቱ፣ ከንብረቱ፣ ከቀየውና ከርስቱ ተፈናቀለ፤ ማረፊያና መጠለያ አጥቶ በሀገሩ ላይ ስደተኛ በመሆን ተንከራተተ፤ በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ችግሩን የሚጋራውና ሀዘኑን ከሀዘኑ የሚያጽናናው ማንም አልነበረም የለምም፤ ተበድሎ እንዳልተበደለ፤ ተዘርፎ እንዳልተዘረፈ፤ ተሰድዶ እንዳልተሰደደ ሆነ፤ ተመልካች፣ አስታዋሽ፣ አይዞህ ባይና ፍትህ ሰጭ ሳያገኝ ይሄው እስከ አሁንም ድረስ አለ። =2ኛ፦ በድርቅ ምክንያት እንሳሳቱ አ…
የኔ ዓለሜ ጎንደር፣ ገዳማችን ጎንደር የቅዱስ ያሬድ ደብር እያነባች እያለቀሰች ነው።
በሰሜን ኢትዮጵያ በሰፊው የሚከበረው የአሸንዳ / አሸንድዬ / ሻደይ / ሶለል በዓል የድንግል ማርያም የዕርገትዋ በዓል ነው። "ከኋላዋ ደናግልን ይወስዳሉ" የተባለላት እመቤታችን ትንሣኤዋንና ዕርገትዋን በማሰብ ልጃገረዶች በቤተ ክርስቲያን በመሔድ መቅደሱን በመዞር የሚጀምሩት ይህ በዓል #ሃይማኖታዊ ነው። "አሸንዳዬ አሸንዳ ሙሴ ፣ ፈሰስ በይ በቀሚሴ" በሚለው ዜማ የሚታጀበው ባለ ቄጤማ (አሸንዳ) ቀሚሳቸው ሙሴ በወንዝ ቄጤማ (አሸንዳ) መካከል ተጥሎ የመገኘቱንና እናቱ ገረዱ ሆና ያሳደገችውና ያልወለደው ፈርኦን የልጅ ልጅ የመባሉን ታሪክ የሚያወሳ ነው። ይህም "እናትና ገረድ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ" የምንላት ድንግል እንደ ሙሴ ከፈርኦን ሳይሆን ከሔሮድስ …
❤🔥1👍1
ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሴቶች ፍትህ ለሄቨን። ፊርማው መቶ ሺን ተሻግሯል። አሁንም ሰው የሆናችው የሰው ህመም የሚሰማችው ድርጊቱን እንደምታወግዙ በፊርማችሁ አሳዩ🙏 ስም የአባት ስም ኢሜል በቂ ነው። https://chng.it/2TBSYgcsFd የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @ortopiay @ortopiay @ortopiay
የሚያሳስበኝ (በእውቀቱ ስዩም) ዶስተየቨስኪይ የተባለ የሩስያ ደራሲ ልቦለድ ውስጥ የሚገኝ ኢቫን የተባለ ገጸባህርይ ” ሰውን አውሬ ብሎ መጥራት አራዊትን እንደ መስደብ ይቆጠራል ይላል ፤” ሰው የበጎነት አቅም ያለውን ያህል ፥ በጭካኔ የሚወዳደረው የእንስሳ ዝርያ የለም፤ አንበሳ ሚዳቆን የሚገድለው በልቶ ማደር ስላለበት ነው፤ ሳይቸግረው ያለ አላማ መሰሉን፥ የሚገድል፥ ብጤውን በማሰቀየት የሚደሰት ፍጡር ሰው ብቻ ነው፤ ልጅ ሆኜ በጎችን አሰማራ ነበር፤ ግልገል በግ የሚደፍር ትልቅ በግ አይቼ አላውቅም ፤ ወንዱ በግ ፥ደረሰች በግ ላይ ለመውጣት ራሱ ወቅት ይጠብቃል፤ ለርቢ መድረሷን አሽትቶ ካላረጋገጠ በቀር አይደርስባትም፤ የሰባት አመትዋን ሄቨንን…
የኔ አበባ፣የኔ ትንሽ ልጅ...ስስቴ እናቴን መሳይ የእህቴ ምትክ🥹💔😭
የነገሥታት ልደት 🖤 'ባቡሩም ሰገረ ስልኩም ተናገረ ምኒልክ መልዐክ ነው ልቤ ጠረጠረ' Happy heavenly birthday 🖤 ኢትዮጵያዊያን በሞራል መሞት የጀመረንበት ሰውነት መረከስ የጀመረበት ቀን ኢትዮጵያ የአፄን ስርዓት እንቢኝ ያለች ጊዜ በንጉሧ ላይ ያመፀች ወቅት ነው። የሰባት ዓመት ህፃን ልጅ ተገዳ ተደፍራ ከዚያም በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድላ ገዳይና የገዳይ ቤተሰቦች ደረታቸውን ነፍተው ጎምለል ጎምለል ማለት የጀመሩባትም ዘመን አፄዎች ከወደቁ በኋላ ነው። ንገሥታቷን የናቀች በአምላኳ ላይ የተሳለቀች ህግና ሥርዓቱን የናደች ተበዳይ ተሸማቆ የሚሰደድባት ሀገር ናት ኢትዮጲያ! የድንግል ባሪያ የእግዚአብሔር ሹም ምንሊክ ሆይ ዳግመኛ ተወለድልን...ልጆ…
32ሺ ፊርማ ደርሷል። ያልፈረማችሁ አሁንም ፈርሙ...የነገ የኛ እጣፈንታም ይሄ የመይሆን አይምሰለን የሌላውን በደል እንደራሳችን ማየት ይልመድብን እዚህ ያለንበት ከተማ ውስጥ ለጆሮ የሚቀፉ ኢአማኞቹ ሀገሮች ውስጥ እንኳ የማይደረግ እንሳሳዊ ተግባር መደረግ ከተጀመረ ሰነባብቷል። እናም ሐዘን ቤታችሁ ገብቶ ስታነቡ ሰው እንዳታጡ ያንዱ ህመም እንደራሳችሁ ይሰማችሁ። ፊርማው የሁለት ደቂቃ ስራ ነው። ስም የአባት ስም ኢሜል አስገብታችሁ ፈርሙ ፍትህ ለሄቨን ገዳዩ ይገደል አሰቃዩ ይሰቀል።
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @ortopiay. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 27 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አቦጊዳ” (@ortopiay), 125 subscribers as measured 27 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ortopiay.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.