ዛሬ መላእክት ያመሰግናሉ፤ የመላእክት አለቆችም ይዘምራሉ፤ ኃይላትም እልል ይላሉ፤ ሥልጣናትም ያመሰግናሉ፤ ኪሩቤልም ይቀድሳሉ፤ ሱራፌልም ይባርካሉ፤ እረኞች የምሥራቹን ይናገራሉ፤የሰው ልጅም ወደ ሰማያዊ ክብሩ ተመልሷልና።እልል(3) እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ በሠላም በፍቅር እና በደስታ የምታከብሩት ደማቅ የገና በዓል እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኝላችዋለን !

Channel
🌍ORTHODOX TEWAHIDO❖☨
@ortodoxtewahid
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
68subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001475425538 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ortodoxtewahid |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 September 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 2 October 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 2 October 2026 |
| On Telegram | t.me/ortodoxtewahid |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 28 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Sept 2026, 06:17 | 68 | -1 |
| 22 Aug 2026, 23:26 | 69 | -1 |
| 10 Aug 2026, 00:00 | 70 | no change |
| 7 Aug 2026, 08:30 | 70 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 7 May 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 7 January 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
4 reactions across 3 posts, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 4 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 5 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 4 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 7 May 2022 to 7 January 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
🎄 🎅🎅🎅 🎄ርዕየ ኢሳይያስ ነቢይ በመንፈሰ ትንቢት፣ ሚስጢሮ ለአማኑኤል፣ ወበእንተዝ ጸርሐ እንዘ ይብል፣ ሕፃን ተወልደ ለነ፣ ወልድ ተውህበ ለነ፣ ለይቅርታና ለምህረት ሲል በትንሹ የበጎች ግርግም ውስጥ ከዙፋኑ ዝቅ ብሎ ፍቅርን ሊያስተምረን እነሆ ጌታ ተወለደልን ።🎁 🎄 መልካም የገና በዓል🌿 ይሁንልን🎄🎄🎁
https://t.me/hamsTer_kombat_bot/start?startapp=kentId547499215 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
https://youtu.be/vZt22VwZo6I
🕊 † በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ † † እንኳን አደረሳችሁ † † ግንቦት ፴ [30] ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት † 🕊 አርዋ ቅድስት 🕊 እናታችን ቅድስት አርዋ በስነ ገድላቸው ከደመቁ የቀደመው ዘመን ቅዱሳት አንስት አንዷ ናት:: በሕጻንነቷ የሚገባውን የክርስትና ትምሕርት ተምራለችና ምርጫዋ ሰማያዊው ሙሽርነት ሆነ:: ለሰዎች ሕይወት እንቅፋት እየሆኑ ከሚያስቸግሩ ነገሮች አንዱ መልክ ነው:: እግዚአብሔር የፈጠረውን ደም ግባት [ቁንጅና] በማይገባ ተጠቅመው የአጋንንት ራት የሆኑ: ሌሎችንም አብረው ያጠፉ ሰዎች ቁጥራቸው እጅግ ብዙ ነው:: አርዋ ግን ይሕ ቀረሽ የማይሏት ውብ ብ…
👍2
#በድንግል_ትህትና በድንግል ትህትና አለምተደነቀ /2/ እዉነተኛ መጠጥ ከሆዷ ፈለቀ /2/ ሰዉ የሚድንበት ሮማንና ገዉዝ /2/ ከሆዷ ፈለቀ እንደ ምንጭ እንደወንዝ /2/ #አዝ ፀጋን ስላደላት የመዉለድ ስጦታ/2/ በፍቅር ሳበችው የፍጥረቱን ጌታ /2/ ሰማያዊዉ አምላክ ከእርሷ ሥጋንነሳ /2/ ፀሐይ ስለወጣ ቀረልን አበሣ /2/ #አዝ እስኪ ተመልከቱት ይህንን ደስታ ይህን ታላቅ ነገር ወልድን በመዉለዷ በፀጋ ሥንከብር /2/ ታላላቅ አንስቶች እናቶች ቢባሉም /2/ አምላክን በመዉለድ እርሷን አያህሉም /2/ #አዝ እስኪ ተመልከቱት ይህንን ደስታ ይህን ታላቅ ነገር ወልድን በመዉለዷ በፀጋ ሥንከብር /2/ ታላላቅ አንስቶች እናቶች ቢባሉም /2/ አምላክን በመዉለድ…
https://youtu.be/0BQLbG7Sdqk
የጸናውን ማሰብ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! በአንድ ሰው ውስጥ ያለው ትልቁ ኃይል ‹‹አሳብ›› እንደ ሆነ ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ አብዛኛውን ጊዜ በብርቱ የምናስበውን ያንን የመሆን ዕድላችን ሰፊ ስለሆነ፤ ሰው አስተሳሰቡ መጠበቅ እንዳለበት ይመከራል፡፡ የእግዚአብሔር ቃል የእውነተኛ አሳብ እውነተኛ ምንጭ ነው፡፡ እምነት ከመስማት ከሆነ የምንሰማውና የምንስማማው እውነተኛ አሳብ አለ ማለት ነው (ሮሜ. 10÷17)፡፡ ያም አሳብ ከዘላለም የሆነው የእግዚአብሔር አሳብ ነው (ኤፌ. 3÷11)፡፡ ቃሉ ‹‹በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ›› (መክ. 12÷1) እንደሚል፤ የጽናት ደጀኑ እግዚአብሔርን ማሰብ ነው፡፡ በ…
ሲነግሩሽ ሰሚነሽ አለሽ ልዩ ፀጋ አለሽ ልዩ ክብር የሁሉ እመቤት በሠማይ በምድር አቁራሪተ መአት መራኬ ፀሎት ሲነግሩሽ ሠሚነሽ ኪዳነምህረት በመከራ ላለው ሁኚለት መፅናኛ እንባውን አብሽው አይዘን ዳግመኛ ጉድለቱን ሙይለት በፈረሰው ቆመሽ ስለምታስምሪ በልዩ ኪዳንሽ ከኪዳንም በላይ ኪዳንሽ ልዩ ነው እናቴ የሚልሽ አምላክሽ ልጅሽ ነው ይበጠስ የእጁ የወይኒው ሠንሠለ የሞቱ ደብዳቤ ይቀየር በህይወት አዲስ ተስፋ ሞልተሽ አዲስ ሠው አድርጊው መቅበዝበዙን ይርሣ ድንግል አረጋጊው ከኪዳንም ........... አዝ ====== በእንባ የመጣው ይመለስ በደስታ መጠማቱ ይቅር ይሞላ በርካታ ስለቱ ሰምሮለት ይቁም ለምስጋና የአብራኩን ክፋይ አሣቅፊው እና …
#ግንቦት_12 የመምህር ወመገስጽ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የእረፍቱ ቀን፣ የአባታችን የጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ፍልሰተ አጽም እና የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ የቃልኪዳን ዓመታዊ ክብረ በዓል ነወ። #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ ባሕረ ምስጢራት የሆነ የሰውን ፊት አይቶ የማያደላ "መምህር ወመገስጽ ዘኢያደሉ ለገጽ" (በርሱ ዘንድ ንጉሥ፣ ሐብታም፣ ደሃ፣ ነዳይ እኩል ነውና)፣ አፈ በረከት፣ አፈ መዐር (ማር)፣ አፈ ሶከር (ስኳር)፣ አፈ አፈው (ሽቱ)፣ ልሳነ ወርቅ፣ የዓለም ሁሉ መምሕር፣ ርዕሰ ሊቃውንት፣ ዓምደ ብርሃን (የብርሃን ምሰሶ)፣ የሐዲስ ኪዳን ዳንኤል፣ ሊቀ ዻዻሳት ዘበርትዕ (እውነተኛው)፣ ጥዑመ ቃል... እየተባለ የሚጠራው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ…
Photo, posted without a caption
#ቁጣ_ድል_አይንሣህ #ምክር_ወተግሣጽ_ዘማር_ይስሐቅ ወንድምህን ከሚገባው ይልቅ ለማክበር ሰውነትህን አትጋት። ባገኘህውም ጊዜ እጁን እግሩን ሳመው፤ በጎ አድርግለት አክብረህ ወደህ እየው፡፡ ሥራው ባይደለ ሥራ አመስግነው፣ ከአንተም በተለየ ጊዜ የእሱን ነገር ተናገር፡፡ ከበጎ ሥራው ወገን መናገር በሚቻልህ ገንዘብ በጎ በጎ አድርግለት፡፡ በጎ ነገር በመናገርህ ወደ በጎ ሥራ ትስበዋለህ ታነቃቀዋለህ፡፡ አንተ ባመሰገንከው ምስጋና፣ አንተ ባከበርከው ክብር የተነሣ ያፍር ዘንድ እንዳመሰገንከው ያልሆነ እንደሆነ ያፍራል፤ እንዲህ የሆነ እንደሆነ ዘርአ ትሩፋትን ትዘራበታለህ፡፡ ነፍስህ ከለመደችው ባልንጀራህን ከማክበር የተነሣ በጎ ነገርን መውደድ በልቡናህ ይቀርጻል፡፡…
👍1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ortodoxtewahid. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“🌍ORTHODOX TEWAHIDO❖☨” (@ortodoxtewahid), 68 subscribers as measured 17 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ortodoxtewahid.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.