Video, posted without a caption
Signed ቤሊ ክርስቶስ በደሙ የዋጀኝ

Channel
@orthodoxtewahdol
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
481subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001199143578 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @orthodoxtewahdol |
| Created | Between 1 March 2018 and 30 June 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 August 2026 |
| On Telegram | t.me/orthodoxtewahdol |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Aug 2026, 17:35 | 481 | -2 |
| 7 Aug 2026, 01:01 | 483 | no change |
| 7 Aug 2026, 00:55 | 483 | first reading |
20 posts held, back to 9 February 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 15 September 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Video, posted without a caption
Signed ቤሊ ክርስቶስ በደሙ የዋጀኝ
🌻🌻🌻"እንኳን ለ2017 ዓ :ም አደረሳችሁ ! አደረሰን "🌻🌻🌻 "በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ። ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ ፤ በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም።" [ መዝ.64፥11 ] እንኳን ከዘመነ ቅዱስ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ቅዱስ ማቴዎስ በሰላምና በጤና አሸጋገራቹ አሸጋገረን፡ ዘመኑን የንሰሃና የፍሬ ያድርግላቹሁ ያድርግልን አሜን። 🌻መልካም አዲስ ዓመት 🌻
Signed ቤሊ ክርስቶስ በደሙ የዋጀኝ
➫ዕቅብተ እምነት ዘኦርቶዶክስ (ORTHODOX APOLOGIST) pinned «#ለምን_ክርስቲያን_ሆንኩ? በዚህ ሰአት በአለም ላይ ብዙ ሺህ እምነቶች አሉ።ኢአማንያን (አቴስቶች) ይሄንን በመጠቀም "ክርስትና እውነት ነው ስትሉ እኮ ይህ ሁላ ሰው እምነቱ ውሸት ነው እያላችሁ ነው" በማለት ክርስትና ከሌሎች እምነቶች የሚለየው ነገር እንደሌለ አድርገው ይናገራሉ።ለምሳሌ ሪኪ ጌርቬስ የተባለው ተዋናይ ለምን አቴስት እንደሆነ ምክንያት ሲሰጥ "እኔ የናንተን አምላክ የማልቀበለው እናንተ የሌላውን…»
Video, posted without a caption
Signed ቤሊ ክርስቶስ በደሙ የዋጀኝ
ከእስልምና ወደክርስትና ውዱወድሜ በቤቱያፅናህ😍❤
Signed ቤሊ ክርስቶስ በደሙ የዋጀኝ
➫ዕቅብተ እምነት ዘኦርቶዶክስ (ORTHODOX APOLOGIST) pinned «በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሕዱ አምላክ አሜን ➣ ሰላም ተወዳጆች ዛሬ ከሙስሊሞ ወገኖች አንድ ጥያቄ ቀርቦል አንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ መልስ ሰተንበታል ➙ ጥያቄው የተነሳው ኦሪት ዘዳግም(Deutornomy) ምእራፍ 32:2 ለይ ነው መሐመድ እዚህ ለይ ተቀጥሷል የሚል ነግር ነው የሚነሱት .. መግቢያ ..... በመጀመሪያ ጀረዳ ሙስሊሞች ይሄን ጥያቄ የማንሳት ሞራል ሊኖራቸው አይገባም…»
➫ዕቅብተ እምነት ዘኦርቶዶክስ (ORTHODOX APOLOGIST) pinned «እግዚአብሔር ሚስት አለችውን? አንዳንድ ሙስሊሞች በትንቢተ ኢሳይያስ 54፡4 ላይ “ፈጣሪሽ ባልሽ ነው” የሚለውን ጥቅስ ከአውዱ በማፋታት “እግዚአብሔር እንዴት ሚስት ሊኖረው ይችላል?” በማለት ሲጠይቁ ይደመጣሉ፡፡ በርግጥ ቁርአን አውድ አልባ መጽሐፍ በመሆኑ ምክንያት በኡስታዞች ከተጻፉ የፕሮፓጋንዳ መጻሕፍት ላይ የተለቃቀሙ ቁርጥራጭ ጥቅሶችን ከማንበብ የዘለለ ዕውቀት የሌላቸው ሙስሊም ወገኖቻችን መጽሐፍ…»
➫ዕቅብተ እምነት ዘኦርቶዶክስ (ORTHODOX APOLOGIST) pinned «🚩 ጌታችን ኢየሱስ “የፍጥረት በኩር” ተብሎ መጠራቱ የሚያሳየው ፈጣሪነቱን ወይንስ ፍጡርነቱን? ሙስሊም ሰባኪያን ከይሖዋ ምስክሮች በመቅዳት በማሕበራዊ ገፆች ላይ ከሚያስጮኋቸው ሙግቶች መካከል አንዱ በቆላስይስ 1:15 ላይ የሚገኘውን ቃል መሠረት ያደረገ ሲሆን “ኢየሱስ የፍጥረት በኩር” መባሉ ፍጡር መሆኑን ያሳያል ይሉናል፡፡ እውን እነርሱ እንደሚሉት ይህ ጥቅስ ኢየሱስ ፍጡር መሆኑን ያሳይ ይሆን? በዚህ…»
➫ዕቅብተ እምነት ዘኦርቶዶክስ (ORTHODOX APOLOGIST) pinned «አብ በራሱ ሕይወት እንደለው እንዲሁ ደግሞ ለወልድ በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታል” የሚለው ከኢየሱስ አምላክነት አኳያ እንዴት ይታያል? :->> የአምላክ ሕልውና በማንም ላይ ጥገኛ አይደለም፤ አይኾንምም፡፡ በዮሐንስ ወንጌል 5፡26 ላይ መጽሐፍ ቅዱስ “አብ በራሱ ሕይወት እንደለው እንዲሁ ደግሞ ለወልድ በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታል” ይላል፡፡ ነገር ግን እንደዚህኛው ጥቅስ ገለጻ የኢየሱስ ሕልውና…»
https://t.me/+SgNDpz7jxXEzN2Vk
Signed ቤሊ ክርስቶስ በደሙ የዋጀኝ
ለመሞት ከመግደል ለመኖር መሞት ይሻላል። ..ጦረኛው ናፓሊዮን ዓለምን እገዛለሁ ብሎ ተነሳ አልቻለም ወደቀ። ታላቁ እስክንድር ዓለምን እገዛለሁ ብሎ ተነሳ አልቻለም ወደቀ። ከአብ አንድንነት ሳይለይ በተለየ አካሉ ሰው የሆነው የኛ አምላክ ክርስቶስ ግን ተነሣ አልወደቀም።ወደፊትም አይወድቅም። የወደቁትን እያነሳ ይኖራል እንጂ።ምክንያቱም እርሱ መንግሥቱን በአፈ ሙዝ ሳይሆን በፍቅር ስለመሰረተ።ብዙዎቹ የዓለማችን መሪዎች ትልቅ ለመሆን ሲሰሩ ፣ክርስቶስ ደግሞ ትልቅ ሥራን ሰራ።ለትልቅነት መስራትና ትልቅ ሥራን መስራት በጣም ይለያያሉ።ለትልቅነት የሚሰሩ ሰው ይገላሉ።ትልቅ ሥራን የሚሰሩ ለሰው ይሞታሉ።ሰለዚህ ክርስቶስ መግደል እየቻለ በመሞት ትልቅ ሥራን ሰራ። በመግ…
Signed በላይሴት❤ክርስቶስ በደሙ የተበዤኝ(የዋጀኝ)❤🙏 ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀልበቀርሌላትምህክት ከእኔይራቅ"ገላ 6:14:
ወንድሞቼ ሆይ፦ ወደ ቤተ ክርስቲያን ውድ ስጦታዎችን ይዛችሁ ስትመጡ አያለሁ፡፡ መልካም አድርጋችኋል፡፡ ነገር ግን ስትመለሱ ደግሞ መበለቶችን፣ ደሀ አደጎችንና ሕጻናትን ስትበድሉ አያችኋለሁ፡፡ ታድያ ይህን ሁሉ እያደረጋችሁ በወርቅ የተንቆጠቆጠ ምሥዋዕና ጽዋዕ ብታቅረቡ ምን ይጠቅማችኋል? ለምንስ መሥዋዕቱን ማክበር ስትፈልጉ አስቀድማችሁ ልባችሁን መባ አድርጋችሁ አታቀርቡም? ልባችሁ በጭቃ ተጨማልቆ ምሥዋዑ እንኳን ወርቅ ፕላቲንየምስ ቢሆን ምን ይረባችኋል? ምንስ ይጠቅማችኋል? ተወዳጆች ሆይ፦ አመጣጣችን በወርቅ የተለበጠ መሠዊያ ለማቅረብ ሳይሆን ይኸን ከልብ በመነጨ ለማቅረብ ይሁን፡፡ ከልባችን የምናቀርበው ነገር ሁሉ ከወርቅ የበለጠ መባ ነው፡፡ ልብ በሉ፦ ቤተ…
Signed በላይሴት❤ክርስቶስ በደሙ የተበዤኝ(የዋጀኝ)❤🙏 ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀልበቀርሌላትምህክት ከእኔይራቅ"ገላ 6:14:
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @orthodoxtewahdol. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“➫ዕቅብተ እምነት ዘኦርቶዶክስ (ORTHODOX APOLOGIST)” (@orthodoxtewahdol), 481 subscribers as measured 15 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/orthodoxtewahdol.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.