14 Apr 2023, 17:37 UTC≈3,050 views19 reactionsread 7 August 2026 File
ንሴብሖ
ንሴብሖ /2/ ለእግዚአብሔር /2/
ስቡሐ ዘተሰብሐ /4
እናመስግነው /2/ እግዚአብሔርን /2/
ምስጉን ነው የተመሰገነ /4/
ባህሩን ተሻግረን ወንዙ ደረቅ ሆነ
በጠላታችን ላይ ድሉ የኛ ሆነ
ከባርነት ቀንበር ፍፁም ነፃ ወጣን
ህይወት የሚሰጠን መና ነው ምግባችን
አስፈሪ ነው ያልነው ብዙ ነገር ነበር
ሁሉንም አለፍነው አምላካችን ይክበር
ጉልበታችን ቢዝል መከራም ቢበዛ
ሃይላችን ጌታ ነው የዓለም ቤዛ
ከአለት ላይ ውሃ ፈልቆ እንደጠጣነው
ይህን ታላቅ አምላክ ኑ እናመስግነው
ሰዎች ደስ ይበለን ሕይወታችን ድኗል
ሰይጣን ጠላታችን አፍሮ ተመልሷል
አስፈሪ ነው ያልነው ብዙ ነገር ነበር
ሁሉንም አለፍነው አምላካችን ይክበር
ጉልበታችን ቢዝል ፈተናው ቢበዛ
ሃ…
👍11❤7👏1
13 Feb 2023, 18:48 UTC≈3,030 views3 reactionsread 7 August 2026 ††† የካቲት 7 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.አባ አብዱልማዎስ ገዳማዊ
2.አባ ቴዎድሮስ ሊቀ ጳጳሳት
3.አባ እለ እስክንድሮስ ሊቀ ጳጳሳት
4.ቅዱስ አባዲር
††† ወርኀዊ በዓላት
1.ሥሉስ ቅዱስ (አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ)
2.አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
3.አባ ሲኖዳ (የባሕታውያን አለቃ)
4.አባ ዳንኤል ዘገዳመ ሲሐት
5.አባ ባውላ ገዳማዊ
6.ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ
7.ቅዱስ አግናጥዮስ
https://t.me/orthodox_tewahedooo
❤2🙏1
12 Feb 2023, 19:10 UTC≈2,870 views1 reactionsread 7 August 2026 ††† የካቲት 6 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅድስት ማርያም እንተ ዕፍረት
2.የዓለም ኁሉ መምሕር ቅዱስ አቡሊዲስ (ብዙ መንፈሳዊ ድርሳናትን የደረሰ ሊቀ ዻዻስና ሰማዕት)
3.ቅዱሳን አቡቂርና ዮሐንስ (ሰማዕታት)
4.ቅድስት አትናስያና 3ቱ ሰማዕታት ልጆቿ (ቴዎድራ : ቴዎፍናና ቴዎዶክስያ)
=>ወርኀዊ በዓላት
1.ቅድስት ደብረ ቁስቁዋም
2.አባታችን አዳምና እናታችን ሔዋን
3.አባታችን ኖኅና እናታችን ሐይከል
4.ቅዱስ ኤልያስ ነቢይ
5.ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ
6.ቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊ
7.ቅድስት ሰሎሜ
8.አባ አርከ ሥሉስ
9.አባ ጽጌ ድንግል
10.ቅድስት አርሴማ ድንግል
https://t.me/orthodox_tewahedooo
👍1
11 Feb 2023, 18:24 UTC≈2,300 views0 reactionsread 7 August 2026 ††† የካቲት 5 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱስ አባ ዕብሎይ ገዳማዊ
2.ቅዱስ አባ ብሶይ ጻድቅ
3.አባ አክርዽዮስ
4."49" አረጋውያን ሰማዕታት (ፍልሠታቸው)
5.ቅዱስ አሞኒና ሚስቱ ቅድስት ሙስያ (የታላቁ ዕብሎይ ወላጆች)
6.አባ ኖብ ጻድቅ : መነሳንሱ ዘወርቅ
=>ወርሐዊ በዓላት
1.ቅዱስ ዼጥሮስ ሊቀ ሐዋርያት
2.ቅዱስ ዻውሎስ ሐዋርያ
3.አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
4.ቅዱስ ዮሐኒ ኢትዮዽያዊ
5.ቅዱስ አሞኒ ዘናሒሶ
https://t.me/orthodox_tewahedooo
10 Feb 2023, 17:21 UTC≈2,090 views2 reactionsread 7 August 2026 ††† የካቲት 4 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅዱስ አጋቦስ ነቢይ: ሐዋርያና ሰማዕት
2.አባ ዘካርያስ ትሩፈ ምግባር
††† ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ ዮሐንስ ሐዋርያ ወልደ ነጎድጓድ
2.ቅዱስ እንድርያስ ሐዋርያ
3.ቅድስት ሶፊያ ሰማዕት
4.ቅዱስ ዮሐንስ ዘሐራቅሊ
https://t.me/orthodox_tewahedooo
❤1👍1
10 Feb 2023, 07:34 UTC≈4,520 views4 reactionsread 7 August 2026 የካቲት ፭ በሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ከሀይማኖታችን እና ከአባቶቻችን ጎን በመቆም አንድነታችንን እና የደረሰብንን በደል ለ አለም እናሳያለን።
🖤🖤🖤🤍🤍🤍
አንድ መንበር
አንድ ሲኖዶስ
አንድ ፖትሪያልክ
በአሁኑ ሰዓት መንግስት ኔትወርክ በማጥፋት, ከ social media ላይ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ eotc ሚዲያ የካቲት 2 ዓ/ም አባቶች የሰጡትን መግለጫ በማጥፋት
በተጨማሪም ት/ቤቶችን በመዝጋት መረጃ ልውውጥ እንዳይኖር በማድረግ እሁድ የሚካሄደውን ሰላማዊ ሰልፍ ለማስቀረት ታስቧል።
Share በማድረግ ለብዙዎች እንድረስ
https://t.me/orthodox_tewahedooo
👍4
10 Feb 2023, 07:17 UTC≈1,860 viewsread 7 August 2026 Telegram
Tiktok እና ሌሎች social media አልሰራ ላላችሁ ይጠቅማቹሀል
share በማድረግ ለብዙዎች እንድረስ
https://t.me/orthodox_tewahedooo
10 Feb 2023, 07:15 UTC≈1,820 viewsread 7 August 2026 File
File, posted without a caption
9 Feb 2023, 18:28 UTC≈1,830 viewsread 7 August 2026 ✞ የካቲት 3 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ (አፈ በረከት-በዓለ ፍልሠቱ)
2.ቅዱስ አባ ዕብሎይ ገዳማዊ
3.አባ ያዕቆብ መስተጋድል
8 Feb 2023, 19:12 UTC≈4,340 views2 reactionsread 7 August 2026 አስቸኳይ
በነገው ዕለት በዓለም ገና ሚካኤል አቶ አካለወልድን ለመቀበል ዝግጅት ተደርጓል። አካለ ወልድ በዚህ ሰአት ዓለም ገና ዓለም ሆቴል ውስጥ ይገኛል። ሰበታ፣ ወለቴ፣ ዓለምገና እና በዙሪያው ያላችሁ ምእመናን ተባብራችሁ ይህንን ሴራ አክሽፉ።
🖤🖤🖤🖤🖤
አንዲት ቤተ ክርስቲያን
አንድ ሲኖዶስ
አንድ ፓትርያርክ
Share በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ
https://t.me/orthodox_tewahedooo
👍2
8 Feb 2023, 18:42 UTC≈1,820 views1 reactionsread 7 August 2026 ✞✞✞ የካቲት 2 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.ቅዱስ አባ ጳውሊ ገዳማዊ (የባሕታውያን ሁሉ አባት)
፪.ቅዱስ አባ ለንጊኖስ ሊቀ ምኔት (ደብረ ዝጋግ)
፫.ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ
††† ወርኀዊ በዓላት
፩.ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት
፪.ቅዱስ ታዴዎስ ሐዋርያ
፫.ቅዱስ ሳዊሮስ ዘአንጾኪያ (የሃይማኖት ጠበቃ)
፬.ቅዱስ ኢዮብ ጻድቅ
፭.ቅዱስ አቤል ጻድቅ
፮.አባ ሕርያቆስ ዘሐገረ ብሕንሳ
https://t.me/orthodox_tewahedooo
❤1
7 Feb 2023, 18:59 UTC≈3,770 viewsread 7 August 2026 ✞✞✞ የካቲት 1 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1."150"ቅዱሳን ሊቃውንት ዻዻሳት (በቁስጥንጥንያ ተሠብሥበው መናፍቃንን ያወገዙበት: ትምሕርተ ቤተ ክርስቲያንን ያፀኑበት /ጉባዔ ቁስጥንጥንያ/ በ381 ዓ/ም::
ከወቅቱ ቅዱሳን ሊቃውንት እነዚህ ይጠቀሳሉ:-
*ቅዱስ ጐርጐርዮስ ዘኑሲስ
*ቅዱስ ጐርጐርዮስ ዘእንዚናዙ
*ቅዱስ ጢሞቴዎስ ዘአልቦ ጥሪት
*ቅዱስ ቄርሎስ ዘኢየሩሳሌም)
2.ቅዱስ ዼጥሮስ ተፍጻሜተ ሰማዕት (ቅዳሴ ቤቱ)
3.ታላቁ ቴዎዶስዮስ ጻድቅ (ንጉሠ ቁስጥንጥንያ)
††† ወርሐዊ በዓላት
1.ልደታ ለቅድስት ድንግል ማርያም እግዝእትነ
2.ቅዱስ በርተሎሜዎስ ሐዋርያ
3.ቅዱስ ሚልኪ ቁልዝማዊ
4.ቅዱስ ራጉኤል ሊቀ መላዕክት
5.ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና
…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @orthodox_tewahedooo. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.