13 Aug 2026, 07:42 UTC≈11,000 views6 reactionsread 5 September 2026 🛑 ከግለ-ወሲብ ሱስ/ሴጋ ነፃ ለመውጣት ይፈልጋሉ? ከብዙ እንቅልፍ አልባ ሌሊቶች በሃላ ትክክለኛውን መፍትሄ ይዘን መጥተናል!
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች!
ብዙዎቻችን በግል ህይወታችን ውስጥ ከዚህ ጎጂ ልማድ ወይም ሱሰኝነት ለመላቀቅ ስንታገል እንቆያለን። ኪሳራውን, የጥፋተኝነት ስሜቱን እና በአእምሮና በአካል ላይ የሚያመጣውን ተፅዕኖ አውቀን ራሳችንን ለማውጣት ስንሞክር ብቻችንን እንቸገራለን።
ታዲያ ይህንን ከባድ ፈተና በብቃት አልፈው ጤናማ፣ ጉልበት የተመላበት እና በራስ መተማመን የሞላበት ህይወት ዳግም እንዲገነቡ ለማገዝ የማማከር አገልግሎት ጀምረናል
ብቻዎን የሚዋጉት ትግል አይደለም። ከዚህ ጨለማ ህይወት ውስጥ ወጥተው አዲስ ህይወት መጀመር ይች…
❤🔥3👍3
30 Dec 2023, 08:36 UTC≈382,000 views480 reactionsread 5 September 2026 Video
✅ለ23 አመት በሴጋ ሱስ የቆያ አንድ ወንድማችን ከውጪ ሀገር ሆኖ ሴጋ የጣለበትን ጠባሳ እና በሴጋ የተነሳ ህይወቱን በጨለማ እያሳለፈ የሚገኝ
ወንድማችን ነው ተማሩበት ብሎዋል
ቻናል @official_redemption1
በግል ማማከር ለምትፈልጉ inbox DM @Mj_Recovery
👍185😭78☃66🫡51💯34❤🔥28👌19🤝19
7 Dec 2023, 16:42 UTC≈357,000 views216 reactionsread 5 September 2026 8. ብቸኝነትን አስወግዱ
ለረጅም ሰአት ብቻችሁን ላለመሆንና ጊዜያችሁን ከቤተሰብና ከወዳጆቻችሁ ጋር ለማሳለፍ ሞክሩ። በተቻለ መጠን ቀናችሁን በተሻለና ትርጉም ሊሰጥ በሚችል ነገር ላይ አውሉት። እንደ ስፖርት መስራት መጽሐፍትን ማንበብ ወደ መስጂድ /ቤተ ክርስቲያን መሄድ ያሉ ልምዶችን አዳብሩ። እስኪ ከዛሬ ጀምሮ ልታዳብሩት የምትችሉት 5 ልምምዶችን ጻፉ።
9. ተስፋ አትቁረጡ
ከዚህ ህይወት ለመውጣት በምታደርጉት ጥረት ውስጥ መውደቅና መነሳት ሊያጋጥማቹ ይችላል። ተስፋ ሳትቆርጡ ከስህተታቹ ተምራችሁ እንደ አዲስ በብሩህ ተስፋ ነገን አሻግራቹ ተመልክቱ።
1ዐ. ግልጽ ሁኑ
ይሄን ጽሁፍ ሳዘጋጅ እስከዛሬ ድረስ በዚህ ሱስ የተጠቁና ያማከርኳቸውን ሰዎች ከዚህ ሱስ እን…
👍126❤34😭17💯16🫡10👌6❤🔥5🤝2
5 Dec 2023, 16:06 UTC≈311,000 views107 reactionsread 5 September 2026 6. ታገሉ!
ከዚህ ሱስ መውጣት ሂደት ነው። ለማቆም ከወሰናቹ በኋላ እንኳን መላልሳችሁ ልትወድቁ ወይም እስከ ዛሬ ያያችሁት ምስል ሀሳባችሁ ላይ እየመጣ ልትጨነቁ ትችላላቹ። ይሄ ማለት ከዚህ ህይወት አልተላቀቃችሁም ማለት አይደለም። ቡና ለረጅም ጊዜ ጠዋት መጠጣት የለመደ ሰው እንደሚያዛጋው ማለት ነው እንጂ! አዕምሮአችን ወደ ቀደመው ቦታ እስኪመለስ ከማንኛውም ሱስ ስንወጣ የምናልፍበት ጤናማ ሂደት ነው። ዋናው በጦርነቱ ተሸንፎ እጅ አለመስጠት ነው። ጸንታቹ ከታገላቹና የሚፈልገውን እስከነሳችሁት ድረስ ሱሱ በእናንተ ላይ ያለውን አቅም ያጣል። ከመገባችሁት ግን ያድግና ይውጣቹሃል።
7. ስሜቶቻችሁን ተቆጣጣሩ
ፖርኖግራፊ ማየት ሶስት ደረጃዎች አሉት። እነሱም ስሜት …
👍60❤22😭9👌6🤝5🫡5
4 Dec 2023, 16:49 UTC≈274,000 views91 reactionsread 5 September 2026 5 .ቀስቃሽ ነገሮችን ለዩ።
ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች ለራሳቹ መልሱ።
በብዛት ፖርኖግራፊ የምታዩት የትኛው ሰአት ላይ ነው?
ለመጨረሻ ጊዜ ፖርኖግራፊ ያያችሁት መቼ ነው?
ፖርኖግራፊ ከመመልከታቹ በፊት ምን አይነት ስሜት (mood) ላይ ነበራችሁ?
ቀስቃሽ ነገሮቻቹ ምንድን ናቸው? ስሜትን የሚያነሳሱ የሙዚቃ ክሊፖች ወይንስ ፊልሞች? አንዲት እህቴ ፖርኖግራፊ ይዘት ያላቸውን ነገሮች የምታገኘው ከፌስ ቡክ ላይ ነበር። ከዚህ
ህይወትም ሙሉ ለሙሉ መውጣቷን እስክታረጋግጥ ድረስ ፌስቡክ መጠቀሟን አቆመች። ከዚህ በፊት የሰበሰባችሁት ፊልምና ማንኛውም ነገር አሁኑኑ አስወግዱ። ለዚህ ዓላማ የምታገኙአቸው ሰዎች ካሉ ግንኙነታቹን አቋርጡ። ኢንተርኔት መጠቀም ማቆም ካለባቹ…
👍44❤26🫡9🤝4💯3😭3❤🔥2
3 Dec 2023, 17:25 UTC≈241,000 views46 reactionsread 5 September 2026 5. ለምን እንደምታዩ እወቁ
አንዲት እህት ከ4አመት በፊት አስገድዶ መደፈር ደርሶባት ነበር። ለሊት ስትተኛ ያለፈችበት እየታወሳት ትጨነቅ ነበር። ከዚህ ስቃይ ማምለጫ ያደረገችው ፖርኖግራፊ መመልከት ነበር። ለዚህች እህት ፖርኖግራፊ መመልከት የችግሩ መገለጫ እንጂ ዋናው ችግሩ እንዳልነበር ነው። ከዚህች እህቴ ጋር ጊዜ ወስደንም ስናወራ አሰቃቂ ከሆነ ጉዳት በኋላ ሰዎች የሚኖራቸው የስነ ልቦና መቃወስ /Post Traumatic Stress Disorder/ እንዳለባት ማረጋገጥ ችያለሁ።
ፖርኖግራፊ መመልከት ሰዎች በህይወታቸው ያልፈቱት የውስጣዊ ችግር መገለጫ ሊሆን ይችላል። ጊዜ ወስዳቹ በሕይወታቹ የሚያስጨንቃችሁን ነገር፤ ያለፋችሁበትን ታሪክ ለመለየት ሞክሩ። ችግሩን…
👍22❤15😭5🤝4
2 Dec 2023, 15:23 UTC≈241,000 views187 reactionsread 5 September 2026 ይህ የምትመለከቱት ሰው ለ50 አመት በሴጋ
ሱስ ውስጥ የነበረ ሰው ነው ይህ ሰው በሴጋ
ሱስ ምክኒያት ብዙ ነገሮችን ያጣ ህይወቱ
የጨለመበት አብዛኛውን የህይወቱን በብቸኝነት
እንዲያሳልፉ ይህ ሱስ ምክኒያት ሆኖታል
በጋዛ አንደበቱ ሴጋ ሱስ ህይወቱ ላይ ምን እንዳስከተለበት ምን አይነት ጠባሳ እንዳስከተለበት ለአለም ተነግሮዋል
እንዲህም ብሎዋል የሴጋ ሱስ ባለፈው
ማንነቴ ተስሬ እንድቀመጥ አድርጎኛል
ጠንካራ እንዳልሆንም አልፈስፍሶ አስቀምጦኛል
የፍቅር ህይወት እንደልጀምር ጀምሬም ደስተኛ
እንዳልሆን መሰናከል ሆኖብኛል ይህ ሱስ ብቸኛ
አደረገኝ ብቸኝነቴም ይህን ብቸኝነቴም ይህን ሱስ
እንድ ፈፅም አደረገኝ በዚህ ሱስ ተዘፍቄ እንድቀር
ትልቅ ምክኒያት ሆነኝ
ሴጋ/ማስተር…
👍133😭19🫡11🤝10💯9🤨5
1 Dec 2023, 17:42 UTC≈214,000 views66 reactionsread 5 September 2026 4.በሱሱ የተጠቁ ሰዎች ስለራሳቸው የተሳሳተ አመለካከት ይኖራቸዋል። “እኔ አልጠቅምም ፤እኔ ከንቱ ሰው ነኝ ፤እኔ ፈጣሪ ይጠላኛል፤ እኔ ከሰው አንሳለው ፤መቼም ከዚህ ህይወት መውጣት ስለማልችል ስኬታማ ትዳር አይኖረኝም፤ የሚሉ አሉታዊና ተስፋ የመቁረጥ አመለካከቶችን ያዳብራሉ። እንዲህ አይነቱ ለራስ የሚሰጥ የወረደ ግምት በቶሎ ካልተቀጨ ከባድ ወደሆነ አዕምሮአዊ እና ስነ ልቦናዊ በሽታ ያመራል። ለራሱ የተሳሳተ አመለካከት ያለው ሰው ስለ ሰዎች ትክክለኛ አመለካከት ሊኖረውም አይችልም።
ሌላው የተሳሳተ አመለካከት የሚሰጠው ለተቃራኒ ጾታ ነው። እስከ ዛሬ በዚህ ጉዳይ ላይ ያማከርኳቸው ወንድሞችና እህቶች ሁሉም ለማለት በሚያስደፍረኝ ሁኔታ ለተቃራኒ ጾታ ዝቅ ያለ አ…
👍42❤9😘6😭4🫡3🤝2
1 Dec 2023, 15:37 UTC≈194,000 views24 reactionsread 5 September 2026 inbox ብዙ ልጆች እየመጣችሁ ነው አሁንም እኔ ለማናገር የምትፈልጉ ሰትፈሩ በዚህ ኑ @HAYATU_MUSTEFA
👍17👌7
30 Nov 2023, 16:57 UTC≈212,000 views67 reactionsread 5 September 2026 ክፍል 2
1. ድብርት / ጭንቅት
ፖርኖግራፊ ውስጥ የገባ ሰው ያለበት ሕይወት ትክክል እንዳልሆነ ያውቃል። ስለዚህ ከባድ የሆነ ጭንቀት ይሰማዋል። ብዙ ሰዎች በዚህ ምክንያት ሀፍረት ስለሚሰማቸው በራስ መተማመናቸውን ያጣሉ። ስለዚህ በከባድ የድብርት ስሜት ውስጥ ሆነው ራሳቸውን ከሰው ያገላሉ።
2. አቅምን ይገላል
በዚህ ሱስ የተያዘ ሰው በቀን ውስጥ በትንሹ 3 ሰዓት ፖርኖግራፊ በመመልከት ሊያጠፋ ይችላል። ምን ያህል የከበረ ጊዜውን እንደሚያጠፋም አስተውሉ! ከዚህ በተጨማሪ በዚህ ሱስ መጠቃት ኃላፊነትን ቸል ወደማለት ያደርሳል። የፈጠራ ችሎታን ይቀንሳል። በፖርኖግራፊ ምክንያት የአፈጻጸም ብቃታቸው ወርዶ ከስራና ከትምህርት የተባረሩ ሰዎች ጥቂቶች አይደሉም። አስደ…
👍36❤13😭9👎6🤝2❤🔥1
29 Nov 2023, 16:48 UTC≈186,000 views111 reactionsread 5 September 2026 3. በሌላ ነገር ደስታ አለማግኘት
አንድ ሰው ወደዚህ ሱስ ውስጥ ከመግባቱ በፊት ያስደስቱት የነበሩትን ነገሮች ለምሳሌ ከቤተሰብና ከወዳጆች ጋር ጊዜ ማሳለፍ፣ ወደ ኃይማኖት ስፍራ መሄድ፣ ስፖርት መስራት፣ ፊልም ማየት፣ የእግር ጉዞ ማድረግ ወ.ዘ.ተ በመተው ደስታውን ሙሉ ለሙሉ በፖርኖግራፊ ላይ ካስቀመጠ ይህ ሰው የፖርኖግራፊ ሱስ ውስጥ እንደገባ ያሳያል።
4. ከተጽኖው ጋር መቀጠል
በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቃ ሰው በሱሱ ምክንያት ብዙ ነገር እንዳጣ እያወቀ ህይወቱ ወደተሳሳተ አቅጣጫ እያመራ መሆኑን እየተረዳ በዛው ከቀጠለ ሱስ ደረጃ ላይ ለመድረሱን ያሳያል።
5. ሚስጥራዊነት
በፖርኖግራፊ ሱስ ውስጥ ያለ ሰው ህይወቱን አጠገቡ ካሉ እና ከሚወዳቸው ሰዎች ሚስጥር ከማ…
👍49❤18❤🔥18🤗16😭6🫡2👌1🤝1
29 Nov 2023, 16:40 UTC≈165,000 views221 reactionsread 5 September 2026 ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!
ክፍል 1፥ የፖርኖግራፊ ሱሰኝነት ምልክቶች
1. ከፍተኛ ፍላጎት
አንድ ሰው ሱስ ደረጃ ላይ ከደረሰ ለፖርኖግራፊ ከፍተኛ ፍላጎት ይኖረዋል።በውስጡ የማያቋርጥ ፍላጎት ይቀጣጠላል። በማንኛውም ቦታ በማንኛውም ሁኔታ በማንኛውም ሰአት ፖርኖግራፊን መመልከት ይፈልጋል። ከዚህ በተጨማሪ የሚመለከትበትን ጊዜ እየጨመረ ይመጣል። በሳምንት ያይ የነበረ በቀን፤ በቀንም አንዴ ያይ የነበረው ሁለቴ ማየት ከጀመረ፣ በፖርኖግራፊም የሚያጠፋውም ጊዜ እያደገ ከመጣ፤
በሚመለከትበት ጊዜ የሚሰማው መነቃቃት እና ደስታ በሀፍረት፤ ጥፋተኝነት ስሜት እና ፀፀት ሲተካ ነገሩ ሱስ ደረጃ ላይ መድረሱን ይጠቁማል።
2. ለማቆም አለመፈለግ / አለመቻል
ሱስ ውስጥ …
👍130❤38💯13🤝13🫡12😭6👌5❤🔥4
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @official_redemption1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.