السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ♻️🔺 የመልካም ስራ ጥሪ 🔺♻️ ይህ የመርሳ ሰለፊያ ሙስሊም ጀመአዎች ለመስጂድ ቦታ መግዣ እና ለመስጂድ መስሪያ የተቋቋመ ጉርፕ ነው ‼️ የመርሳ ሰለፊያ ጀመዓ እርዳታችሁን ይፈልጋል ‼️ የቻለ በገንዘቡ ያልቻለ በዱዓችሁ አትርሱን በሀገራችን እንግዳ ተደርገናል። የአሏህ መልክተኛ ረሱል ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም። እስልምና እንግዳ ሆኖ ጀመረ እንግዳም ሆኖ ይመለሳል _." ብለዋል። መርሳ ውስጥ እሚሰራውን ሽርክ ሁሉም ሰው ያውቀዋል እንድሁም ደርሷችሁም ይሆናል መርሳ ውስጥ አባገትየ እያሉ ግመል በሬ.እናም ሌላም ከአላህ ውጭ ላለ አካል አምልኮ ይፈፀምበታል። ይሄም ብቻ ሳይሆን ከሌላ ሀገር አባ ገትየ መጥተ…

Channel
الـــنـــســـاء ســلــفــيــة
@nisaouselefiya
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
57subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001162098664 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @nisaouselefiya |
| Description | قال الشيح صالح آل الشيح حفظه الله المرأة عليها واجب في الدعوة إلى الله تعلى @nisaouselefiya t.me/nisaouselefiya ( التوحيد مصدر لأمن الناس) «من مات وهو يدعو من دون الله ندا دجل النار» |
| Created | Between 1 April 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/nisaouselefiya |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Aug 2026, 06:46 | 57 | no change |
| 7 Aug 2026, 00:18 | 57 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 12 February 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 9 November 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- ≈278
- Videos
- ≈82
- Links
- ≈1,430
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.
Recent posts
እህቴ ሆይ !|| ጊዜያዊ ደሥታ ብለሽ ወንዶችን ወደ ዝሙት የሚጣሩ የማይረባ ልብሥ አትልበሺ ዛሬ ለትንሽ ደቂቃ የሚያልፍ ሥሜት ብለሽ ነገ የሠው ልጆች አምሣ ሺ አመት ያለ ምግብ ያለ መጠጥ የሚቆሙት ቀን አሥታውሺ የዚህ ቀን መከራ የዚህ ቀን ፈተና መውጣት የምትችዩ የጌታሽን ትዛዝ በዱንያ ላይ ሠምቻለሁ ታዝዣለሁ በማለትሽ እና በመተግበርሽ ነው ምትወጩ እንጂ የአላህን ትዛዝ ጥለሽ ከሩቁ የሚጣሩ አልባሣት እና ና እያለ የሚጣራው የፈረንሣይ ሽቶ በመቀባት አይደለም ያን እናት ልጅዋን ጥላ ነፍሤ ነፍሤ በምትልበት በዛች ቀውጢ ቀን የምትድኙ ዛሬ ላይ ለአሄራ ብለሽ ባሥቀመጥሽው ሥራሽ ነው።
✅ክረምቱን እንጠቀምበት! ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ..ክረምቱን ነፃ የሆናችሁ ተማሪዎችና መምህራን በምትችሉት አቅም ጊዜያችሁን ስለዲናችሁ በመማር አሳልፉት፡፡ ..የሚያስተምራችሁ ካጣችሁ በድምፅ የተለቀቁ ትምህርቶችን በማዳመጥ፣ ቁርኣን በመሐፈዝ፣ መፃህፍትን በማንበብ እራሳችንን እንለውጥ፡፡ ..ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፡- “አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያሳውቀዋል፡፡” ባይሆን የወላጆችን ሐቅ በማይጋፋ መልኩ መሆኑ እየተስተዋለ፡፡ ..ማስተማር የምትችሉ ደግሞ ያላችሁን በማካፈል ላይ ተጠመዱ፡፡ ..ቁርኣን በደንብ የያዘ እሱን ያስተምር ዛሬ ዛሬ ነብዩ ﷺ “ከናንተ በላጫችሁ ቁርኣንን ተምሮ ያስተማረ ነው” ማለታቸውን ብዙዎቻችን ትኩረት ነፍገነዋል፡፡ ..አጫጭር የተው…
ዱዓ ተቀባይነት ይኖረዋል የተባለባቸው‼️ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ✍በሐዲስ የመጡ ዱዓ ተቀባይነት ይኖረዋል የተባለባቸው ሰዐቶች:- ①) በአዛንና በኢቃም መካከል ባለችው ጊዜ፣ ②) እኩለ ለሊት (ከ7:45 - 11:00)፣ ③) ሱጁድ ላይ እያለን፣ ④) ውዱእ ካደረግን በኋላ፣ ⑤) ዝናብ ሲጥል፣ ⑥) በጁሙዓ ቀን ከዓስር ሰላት በኃላ፣ ⑦) በረመዷን በተለይ በለይለቱል ቀድር፣ ⑧) የዘምዘም ውሃ ከመጠጣታችን በፊት፣ || አላህ ዱዓችንን ይቀበለን‼️
ቁ02
☞የሠዉ ልጂ ሁለት ግዜ አሏህ ፊት ይቆማል ✔ ①) የመጀመርያዉ በዱንያ ላይ እያለህ የምትሰግደዉ ሶላት ነው። ②) የሁለተኛዉ የውመል ቂያማህ ነው። ▼☞ የሁለተኛዉ አሏህ ፊት አቋቋምህ ያማረ እንዲሆን ከፈለክ የመጀመርያዉን ☞አቋቋምህ አሳምር። ✍ኢብኑል ቀ-ይ'ዩም
File, posted without a caption
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته በሳምንት 4 ቀን ጁሙአ ↪️ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ቅዳሜ ↪️ " " እሁድ ↪️ " " ሰኞ ↪️ " " በመርሳ ሱቡለሰላም መርከዝ የተጀመረ የሚንሀጅ ኪታብ የኪታቡ ስም الأجوبة المفيدة عن أسإلة المناهج الجديدة لفضلة الشيخ علامة د. صالح بن فوزان بن عبدالله الفوزان حفظه الله تعالى. ኪታቡን የሚያስተምረው(የሚያብራራው) شيخ علي حفظه الله تعالى ወሳኝ የአቂዳና የመንሃጅ ኪታብ በአካል መገኘት ለማትችሉ ሁሉ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ!!!! የመርሳ ሰለፍያዎች የደርስና …
. 🌷 * ኢድ ሙባረክ *🌷 🌷እንኳን ለተከበረው የኢድ አል- አድሓ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። አላህ ከእኛም ከእናንተም መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን።🌷
የዓረፋ ቀን ዱዓ‼️ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ✍የዐረፋ ቀን ከሚፈፀሙ ትላልቅና ወሳኝ ዒባዳዎች ውስጥ አንዱ ዱዓ ነው‼️ || የእዝነቱ ነብይ ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በተከበረው ሐዲሳቸው እንዲህ ይላሉ፦ " خَيْرُ الدُّعَاءِ دُعَاءُ يَوْمِ عَرَفَةَ، وَخَيْرُ مَا قُلْتُ أَنَا وَالنَّبِيُّونَ مِنْ قَبْلِي : لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ ". * "በላጭ ዱዓ ማለት የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው። እኔንም ከእኔ በፊት የነበሩት ነብያቶችም ከተናገርነው ን…
የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች ————— ① መታጠብና መቀባባት ከሰልማነል ፋሪሲይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “አንድ ሰው በእለተ ጁምዓ ታጥቦ፣ ከመፀዳዳትም የቻለውንም ተፀዳድቶ፣ ከሚቀባባ ነገርም ተቀባብቶ፣ ቤቱ ውስጥ ከሚገኝ ሽቶ ተቀብቶ፣ ከዚያም ከቤቱ ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ካልለያየ፣ ከዚያም የተፃፈለትን ከሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ በተናገረ ጊዜ ዝም ካለ፣ በዚያች ጁምዓ እና በቀጣዩዋ ጁምዓ መካከል ያለውን ወንጀል ይቅር ይባላል።” [ቡኻሪ 883 ላይ ዘግበውታል] ② ከሌላ ጊዜ የተሻለ ቆንጆ የሆነውን ልብስ መልበስ ከሙሀመድ ኢብን የህያ ኢብን ሂባን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “አ…
#አስቸኳይ_የእርዳታ_ጥሪ_!! አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የተከበራችሁ ሙስሊሞች እንዲሁም ሰለፍዮች ያው ሁላችሁም እንደምታውቁት #የሰለፍያ_እውነታ!! የተሰኘ መፅሐፍ ተዘጋጅቶ እሱን ለማሳተም ከአላህ በታች የእናንተን እርዳታ እንደሚያስፈልግ አሳውቀናችሁ እርዳታችሁን በመፈለግ መጥተንባችሁ ነበር አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይከፈላቸውና የተዎሰኑ ሰዎችን መቶም ሁለት መቶም ሳይንቁ ልክ እንዳያችሁት ከዛም በላይም በርከት አድርገው በመነየት በዚህ ኸይር ሥራ ላይ የተሽቀዳደሙ ወንድምና እህቶች አግኝተን ነበር በመሆኑም ግን በዛሬው እለት ወደ ማተሚያ ቤት ጎራ ብለን ሳለ በጭራሽ እናንተም ልትገምቱት የማትችሉትና እኛንም ያስደነገጠ ነገር ተከስቷል!! እሱም ይ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @nisaouselefiya. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“الـــنـــســـاء ســلــفــيــة” (@nisaouselefiya), 57 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/nisaouselefiya.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.