ለተከታታይ አምስት (5) ቀናት ከስራ የቀረ ሰራተኛ ያለማስጠንቀቂያ ከስራ ሊሰናበት ነው። ከእረፍትና ልዩ ልዩ ፍቃዶች ውጭ አንድ ሰራተኛ ለአምስት (5) ተከታታይ ቀናትና ከዚያ በላይ ከስራ የቀረ ሰራተኛን ማስጠንቀቂያ መስጠት ሳያስፈልግ የሥራ ውልን ማቋረጥ የሚያስችል አዲስ የህግ ትርጉም ተሰጥቷል፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ከዚህ በፊት በሰበር መዝገብ ቁጥር 249795 ላይ አንድ ሰራተኛ በተከታታይ ከአምስት (5) ቀናት በላይ ከሥራ ከቀረ አሰሪው ለእያንዳንዱ ቀን ማስጠንቀቂያ ሳይሰጥ የሥራ ውልን ማቋረጥ እንደማይችል ጠቅሶ የሕግ ትርጉም ሰጥቶ ነበር። ሆኖም ሰበር ሰሚ ችሎቱ አሁን ላይ አሰሪው ለእያንዳንዱ ቀን ማስጠንቀቂያ ሳይሰጥ ከስ…

Channel
Nexara News
@nexaranews
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
2,318subscribers
+0 since we began measuring on 2 October 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001672161516 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @nexaranews |
| Description | Web: https://nexara.et/ Telegram Group: @nexaragroup Instagram: https://www.instagram.com/nexara.et/ Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100087504876738 |
| Created | Between 1 December 2021 and 30 April 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 2 October 2026 |
| Last confirmed live | 2 October 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/nexaranews |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 2 Oct 2026, 09:22 | 2,318 | no change |
| 2 Oct 2026, 08:47 | 2,318 | first reading |
Engagement
11 posts held, back to 20 April 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 11 posts for this entry, the most recent from 24 April 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- ≈2,580
- Videos
- ≈21
- Links
- ≈731
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 2 October 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.
Reaction mix
1 reaction across 1 post, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 1 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 2 of the 11 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 1 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 11 most recent posts we hold, published 20 April 2026 to 24 April 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ አህጉራዊ የሪል ስቴት ኤግዚቢሽን እና የአፍሪካ ሪል ስቴት ማህበር ቀጣናዊ ጉባኤን እያስተናገደች ነው፡፡ ይህ ጉባኤ ከሀገራዊ ፋይዳው ባለፈ አዲስ አበባን የዘርፉ የኢንቨስትመንት እምብርት ያደርጋታል ተብሏል:: የኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር እንዳስታወቀው፤ ይህ ዝግጅት ከዛሬ ሚያዚያ 15 ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አራት ቀናት ድረስ የሚቆይ ይሆናል፡፡ የዝግጅቱ ዋነኛ ግብ ሻጭና ገዢን፣ የግንባታ ግብዓት አቅራቢዎችንና ተጠቃሚዎችን በአንድ መድረክ ማገናኘት ነው ተብሏል፡፡ ከዚህም ባሻገር በዘርፉ ላይ የተሰሩ የጥናት ውጤቶች ቀርበው ውይይት እንደሚደረግባቸውና ለዘርፉ ማነቆ ለሆኑ ችግሮችም የመፍትሄ አቅጣጫዎች እንደሚቀመጡ ተገልጿ…
መርስክ ወደ በርበራ ወደብ የሚደረጉ የጭነት አገልግሎቶችን ለጊዜው ማቋረጡን አስታወቀ የዓለማችን ግዙፍ የመርከብ ድርጅት የሆነው መርስክ ፣ ወደ በርበራ ወደብ የሚደረጉ እና ከወደቡ የሚወጡ አዳዲስ የጭነት ቦታ ማስያዣዎችን ለጊዜው ማቋረጡን በይፋ አስታውቋል። ኩባንያው ለዚህ አስቸኳይ ውሳኔ ምክንያት የሆነው በመርከብ የጉዞ መርሃ ግብር ላይ የተደረገ ለውጥ መሆኑን የገለጸ ሲሆን፣ ይህም ውሳኔ በተለይ በርበራን እንደ አማራጭ የንግድ በር ለምትጠቀመው ኢትዮጵያ ከፍተኛ ተጽዕኖ ይኖረዋል ተብሎ ይገመታል። በቅርብ ዓመታት የበርበራ ወደብ ለኢትዮጵያ ወሳኝ የሆኑ እንደ ማዳበሪያና እህል ያሉ ምርቶችን ለማስገባት ትልቅ ሚና እየተጫወተ የሚገኝ በመሆኑ፣ የአገልግሎቱ መ…
የአዲስ መሶብ ተንቀሳቃሽ ዲጂታል አገልግሎት ተጀመረ በከተማ ደረጃ የአገልግሎት አሰጣጥን በቴክኖሎጂ ለማዘመን የታለመው “የአዲስ መሶብ” ተንቀሳቃሽ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመረቀ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንደገለጹት፣ ይህ አገልግሎት ህዝቡ ወደ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ከመሄድ ይልቅ፣ አገልግሎቱ ራሱ ወደ ህዝቡ እንዲጠጋ የሚያደርግ ነው። ዘመናዊ መሠረተ-ልማት (Unified Infrastructure Model) የተገጠመላቸው እነዚህ ተንቀሳቃሽ አውቶቢሶች፣ ከፀሐይ ብርሃን ኃይል የሚያመነጩና ፈጣን የኢንተርኔት (MPLS) ቴክኖሎጂን የሚጠቀሙ ናቸው። በተንቀሳቃሽ አውቶቢሶቹ የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች፦ 👉 አ…
አየር መንገዱ ስድስት የቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ለመግዛት የሚያስችለውን ስምምነት አፀደቀ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ በፈረንጆቹ 2023 ገብቶት ከነበረው ትዕዛዝ መካከል ስድስቱን የቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላኖች የግዢ አማራጮች ወደ ጸና ትዕዛዝ መቀየሩን ከቦይንግ ኩባንያ ጋር በጋራ አስታወቁ። ይህ የግዢ ስምምነት አየር መንገዱ ከአዲስ አበባ የሚያደርገውን የአህጉር አቋራጭ በረራ ለማስፋፋት እና እያደገ የመጣውን የረጅም ርቀት የጭነት አገልግሎት ፍላጎት ለማርካት ያለመ መሆኑ ተገልጿል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው እንደገለጹት፤ የስድስት ቦይንግ 787-9 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን የግዢ …
ፕራይም ካፒታል በኢትዮጵያ 6ኛው የኢንቨስትመንት ባንክ በመሆን የሥራ ፈቃድ ተረከበ። ኢትዮጵያ ውስጥ እየተገነባ ያለውን የካፒታል ገበያ ሥነምህዳር ለመቀላቀል የመወዳደሪያ መስፈርቶችን ሲያሟላ የቆየው ፕራይም ካፒታል አክሲዮን ማኅበር (Prime Capital S.C.) ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የኢንቨስትመንት ባንክ የሥራ ፈቃድ ተሰጥቶታል። ኩባንያው በሀገሪቱ የካፒታል ገበያ ታሪክ ፈቃድ ያገኘ 6ኛው የኢንቨስትመንት ባንክ አድርጎታል። የፕራይም ካፒታል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሀቢብ መሐመድ ኩባንያው በዘጠኝ ባለአክሲዮኖች እና በ32 ሚሊዮን ብር መነሻ ካፒታል መመሥረቱን ገልጸዋል። ፕራይም ካፒታል አ.ማ. ወደ ሥራ ሲገባ ፦ ° የኮርፖሬት ፋይናንስ …
ዛሬ በተካሄደው የቻይና አፍሪካ ኢንተፕረነርስ ጉባኤ (China- Africa Enterpreneurs Summit 2026) ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀሥላሴ ለጋራ ራዕይ እና እድገት የቻይና እና አፍሪካ የግሉ ዘርፍ ትብብር ወሣኝ መሆኑን ገለፁ። በአፍሪካ ህብረት በተካሄደው በዚሁ ጉባኤም ፕሬዚደንቱን ጨምሮ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሞሀመድ አሊ ዮሱፍ፣ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እና አምባሳደሮች ተገኝተዋል። የግሉን ዘርፍ በመወከልም የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚደንት ዶክተር ዓይናለም አባይነህ ጨምሮ የንግድ ምክር ቤቶች የሥራ ኃላፊዎች፣ አምባሣደሮችና የሁለቱ ሀገራት የቢዝነስ ተ…
የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ (EIB) የልማት ክንፍ የሆነው ኢአይቢ ግሎባል (EIB Global) በኢትዮጵያ ለሚገኙ የግብርና ዘርፍ ላኪዎች የሚውል የ40 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት ከዘመን ባንክ ጋር መፈራረሙን አስታወቀ። በአዲስ አበባ በተካሄደው የአውሮፓ ህብረት-ኢትዮጵያ የንግድ ፎረም ላይ ይፋ እንደተደረገው፣ ኢአይቢ ግሎባል የ20 ሚሊዮን ዩሮ የብድር መስመር ለዘመን ባንክ የሚያቀርብ ሲሆን፣ ባንኩ በበኩሉ ተመሳሳይ መጠን ያለው የገንዘብ መጠን በማሟላት ለተጠቃሚዎች ያቀርባል። ይህ ስምምነት ኢአይቢ ግሎባል በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኝ የግል የንግድ ባንክ በቀጥታ የሰጠው የመጀመሪያው ብድር በመሆኑ ልዩ ያደርገዋል ተብሏል። ይህ የፋይናንስ ድጋፍ በዋና…
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአቪዬሽን ደህንነት ማሻሻያ አዋጅን አፀደቀ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ስብሰባ፤ የኢትዮጵያን የአቪዬሽን ሴኩዩሪቲ ይበልጥ ለማጠናከር የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ መርምሮ አፅድቋል። ለ20 ዓመታት ያህል ሳይሻሻል የቆየውን ነባሩን አዋጅ ቁጥር 432/1997 የሚተካው ይህ አዲስ ሕግ፤ በዓለም አቀፍ የሲቪል አቪዬሽን ስታንዳርድ መሠረት ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችንና አሠራሮችን ተግባራዊ ለማድረግ ያለመ ነው። የአዋጁ መሻሻል በተለይም ከወቅቱ ጋር ተያይዘው የሚመጡ ውስብስብ የደህንነት ስጋቶችንና ሕገ-ወጥ ጣልቃ ገብነቶችን ለመከላከል ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተገልጿል። የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ …
❤1
የቻይና አፍሪካ ኢንተርፕርነርስ ጉባኤ ዛሬ በአፍሪካ ህብረት እየተካሄደ ነዉ። በቻይና አፍሪካ የንግድ ምክር ቤት እና በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ትብብር በተዘጋጀው በዚህ ጉባኤ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀስላሴን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የአፍሪካ ኀብረት የሥራ ኃላፊዎች፣ የግሉ ዘርፍ የሥራ ኃላፊዎችና የሁለቱ ሀገራት ኩባንያዎች ይገኛሉ። ጉባኤውም የቻይና እና አፍሪካን የኢኮኖሚና ቢዝነስ ትስስር ወደ ተሻለ ደረጃ እንደሚያሣድገው ይጠበቃል። @nexaranews
ሀገሪቱ አሁን ላይ ወደ አረንጓዴ ማሽነሪዎችም በሙሉ አቅሟ እየተሸጋገረች መሆኑን የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ታከለ ኡማ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ላይ ጽፈዋል፡፡ የተፈጥሮ ጋዝ የሚሠሩ የኤሌክትሪክ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች እና የኢንዱስትሪ መሣሪያዎች አሁን የእቅዱ አካል መሆናቸውን ታከለ ኡማ ገልጸዋል። የአየር ንብረት ለውጥ ተግዳሮቶችን በቁርጠኝነት በመጋፈጥ፣ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታን ማፋጠን የአፍሪካን የኢነርጂ ሽግግር በግንባር ቀደምትነት መምራት ነው ሲሉ ስራ አስፈፃሚው አክለው ገልፀዋል። ኢትዮ ኤፍ.ኤም 107.8 @nexaranews
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @nexaranews. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@Etop_Crypto · 42,751
Telegram ranks this channel #11 of 37 here — alongside 36 others — read 2 October 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 2 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Nexara News” (@nexaranews), 2,318 subscribers as measured 2 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/nexaranews.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.