በ16ኛው ክፍለ ዘመን የኖረው ኮከብ ቆጣሪ ሙሉ ስሙ ሚሼል ዴ ኖትረዳም ቢሆንም ዓለም የሚያውቀው ግን ኖስትርዳመስ በሚል ነው። በወረርሽኝ የተጠቁ ሰዎችን የሚያክም የሕክምና ባለሙያ፣ መድኃኒት ቀማሚ እንዲሁም ኮከብ ቆጣሪ ነበር። በአራት መስመር ስንኞቹ ስለሚመጣው እጅግ አስከፊ የአየር ንብረት መዛባት፣ ስለ የመጨረሻው የዓለም ጦርነት፣ የሰሜንና ደቡብ ዋልታዎች የበረዶ ተራሮች እንደሚቀልጡ ጽፏል። ከዓመታት በፊት የጻፋቸው ትንቢቶች ዛሬም ድረስ ብዙዎች የሚጠቅሱት፣ እንደ ምልክት የሚጠቀሙበት እና ኖስትርዳመስ ብሎ ነበር የሚሉለት ሰው ነው። አንዳንዶች ሟርት ነው ሲሉ፤ ሌሎች ደግሞ የለም እውነት የሚሆን የአዋቂ ሰው ትንቢት ነው ሲሉ ይከራከራሉ። ይህ ፈረን…

Channel
ዜና አዲስ - ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ
@newnews005
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
22subscribers
+1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002224963375 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @newnews005 |
| Created | 19 August 2024 — measured — dated from the channel’s first post |
| First recorded | 11 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 October 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 8 October 2026 |
| On Telegram | t.me/newnews005 |
Topic
Other / unclassifiable — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 1 October 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 86% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 28 Sept 2026, 01:36 | 22 | +1 |
| 11 Aug 2026, 14:15 | 21 | no change |
| 7 Aug 2026, 23:47 | 21 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 19 August 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 15 February 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ኖስትራዳመስ፡ የፈረንሳያዊው ኮከብ ቆጣሪ ትንቢቶች ለምን አሁንም ድረስ ተቀባይነት አገኙ?
Video, posted without a caption
ግብፅ፣ ኢትዮጵያ እና ሱዳን ላለፉት አስራ አራት ዓመታት በአባይ ወንዝ ጉዳይ ላይ ከስምምነት ለመድረስ ሲደራደሩ የነበረ ቢሆንም እስካሁን ሦስቱንም አገራት የሚያስማማ ሁሉን አቀፍ መግባባት ላይ መድረስ አልተቻለም።
በመላው አፍሪካ ወንዞች ለጋራ ጥቅም ሲውሉ የመረጋጋት ምንጭ መሆን እንደሚችሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በ39ኛው የአፍሪካ ጉባዔ ላይ ለተገኙ ተሰብሳቢዎች ውሃ ከሃብት በላይ ነው ካሉ በኋላ፣ “የእድገት መሠረት፣ የፈጠራ፣ የመረጋጋት መነሻ ነው” ብለዋል። የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ "ዘላቂ የውሃ አቅርቦትና ደኅንነቱ የተጠበቀ የንጽህና አጠባበቅ ሥርዓቶችን ማረጋገጥ፥ ለአጀንዳ 2063 ግቦች ስኬታማነት” በሚል መሪ ሃሳብ በመካሄድ ላይ ነው። ውሃ “ከተሞቻችንን፣ ግብርናችንን፣ ጤናችንን እና ሰላማችንን ይቀርጻል” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፣ ኢትዮጵያ ኃላፊነት የተሞላበት የውሃ አስተዳደር እድገትን በብልሃት ለመም…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ ተሰብሳቢዎች ባደረጉት ንግግር ላይ ከ130 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ላለው እንደ ኢትዮጵያ ላለ አገር ቀጣይነት ያለው እድገት የተለያዩ የወደብ መዳረሻዎች ያስፍለጉታል ሲሉ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ባስተላለፉት መልዕክት አስተማማኝ የባሕር በር መዳረሻ በሰላማዊ ትብብር ማረጋገጥ "መሠረታዊ ነው" ብለዋል። "ለአፍሪካ ቀንድ አገራት የወደፊት የምጣኔ ሃብት እና ለረዥም ጊዜ መረጋጋት” አስተማማኝ የባሕር በር አስፈላጊ መሆኑንም በንግግራቸው ላይ ገልጸዋል። አሁን የምንገኘው የዓለም አቀፍ ሽግግር ላይ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፤ በዚህ እርግጠኝነት በጠፋበት ዘመን የአፍ…
የፍርድ ቤቱ በወቅቱ ባወጣው መረጃ በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ከ2012 እስከ 2014 ዓ.ም ባሉት ዓመታት ውስጥ ብቻ 16 ሺህ 35 ፍቺዎች እንደተፈፀሙ አመልክቷል።😁
የኢትዮጵያ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ፍቺን ለመቀነስ ባለመው እቅዱ የቅድመ ጋብቻ ሥልጠናን ቢያበረታታም አስገዳጅ አለመሆኑን ገለጸ። ሚኒስቴሩ ቅዳሜ የካቲት 7/ 2018 ዓ.ም በማኅበራዊ ሚዲያ ገጹ ባጋራው ጽሑፍ "ለመጋባት የቅድመ ጋብቻ ሥልጠና የምስክር ወረቀት መያዝ አስገዳጅ ነው" በሚል የሚሰራጨው መረጃ ሐሰት ነው ብሏል። ይህ የሚኒስቴሩ መግለጫ የወጣው እየጨመረ የመጣውን ፍቺ ለመቀነስ ሲባል ጥንዶች የቅድመ ጋብቻ ሥልጠና የምስክር ወረቀት ሳይዙ ጋብቻ መመስረት የማይችሉበት አሰራር ሊዘረጋ መሆኑ ከተዘገበ በኋላ ነው። ጉዳዩም በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ሰፊ መነጋገሪያ ሆኗል። ሚኒስቴሩ ጋብቻ ጠንካራ ቤተሰብ ለመመስረት እና ለአገር ግንባታ መሠረ…
የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃሙድ በትናንትናው ዕለት የአፍሪካ ኅብረት አባል አገራት "ዓለም አቀፍ ሕግን የሚያዳክም፣ ቀጠናውን የሚያናጋ እና በአገራት መካከል ያለውን መተማመን የሚሸረሽር" የውጭ አካላት የሚፈጽሙትን ጣልቃ ገብነት እና የአንድ ወገን እርምጃ ሁሉ ውድቅ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ። ፕሬዚዳንቱ ይህንን ያሉት የካቲት 6 2018 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በተካሄደው የጣሊያን አፍሪካ ጉባዔ ላይ ነው። "የአፍሪካ ልማት ከተባበሩት መንግሥታት ቻርተር እና ከአፍሪካ ኅብረት የሕግ መርሆዎች ጋር በሚጣጣም መልኩ ለአገሮች ሉዓላዊነት፣ ለግዛት አንድነት እና የፖለቲካ ነፃነት በፅኑ አክብሮት ላይ የተመሰረተ መሆን አለበት" ሲሉ ሞሃሙድ በኢትዮጵያ በተካሄደው…
የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ አገራቸው ከአፍሪካ አገራት መሪዎች ጋር በአዲስ አበባ ባደረጉት ጉባዔ በእዳ አከፋፈል ላይ መነጋገራቸውን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሯ የካቲት 6/2018 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከአፍሪካ መሪዎች ጋር በነበራቸው ጉባዔ ወቅት አገራቱ በአስከፊ የአየር ንብረት ሁኔታ በሚጠቁበት ወቅት የሚከፍሉት እዳ እንዲቋረጥላቸው እንደሚያደርጉ ተናግረዋል። ሜሎኒ በአዲስ አበባ የተካሄደውን የጣሊያን አፍሪካ ጉባዔ ማጠናቀቂያ ላይ እንደተናገሩት “ዛሬም፣ ዳግም፣ ለአፍሪካ ማዕከላዊ የሆነ ጉዳይ ላይ አተኩረን ተነጋግረናል፤ ይህም ስለ ዕዳ ነው” ብለዋል። "ለጋራ ልማት ፕሮጀክቶች ብድርን የመለወጥ ሰፊ ተነሳሽነት ጀምረናል። ለዚህም በአስከፊ የአ…
ይህም ኢትዮጵያውያን ከዓለም አቀፍ የበይነ መረብ (ኦንላይን) የግብይት መድረኮች እቃዎችን እንዳይሸምቱ ወይም የሚፈልጓቸው አገልግሎቶች ለማግኘት የደንበኝነት ምዝገባ (subscription) እንዳይፈጽሙ አድርጓቸው ቆይቷል። ብሔራዊ ባንክ ትናንት ይፋ ባደረገው ማሻሻያ ዓለም አቀፍ ካርድ ለማግኘት ተቀምጦ የነበረውን የውጭ ጉዞ ቅድመ ሁኔታ አንስቷል። ባንኮች ለደንበኞቻቸው "በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቁ ካርዶችን እንዲያወጡ እና በሒሳብ ባለቤቱ ጥያቄ መሠረት የቪዛ እና የጉዞ ትኬት ሳያስፈልግ የውጭ ምንዛሬ እንዲጭኑ" እንደተፈቀደላቸው አዲሱ መመሪያ ያስረዳል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፤ የውጭ ምንዛሬ ሒሳብ (አካውንት) ያላቸው ደንበኞች የቪዛ እና የበረራ ትኬት ማቅረብ ሳይጠበቅባቸው ለዓለም አቀፍ የበይነ መረብ (ኦንላይን) ግብይቶች የሚውል የውጭ ምንዛሬ ክፍያ ካርድ እንዲያገኙ ፈቀደ። የውጭ ምንዛሬ ሒሳብ ለመክፈት ተቀምጦ የነበረው የ100 ዶላር የግዴታ ተቀማጭ ገንዘብም እንዲቀር ተደርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ትናንት ረቡዕ የካቲት 4/2018 ዓ. ም. የውጭ ምንዛሬ መያዝ፣ ማግኘት እና መጠቀምን በተመለከተ የተቀመጡ ገደቦችን ይበልጥ ያላላ ማሻሻያ ይፋ አድርጓል። ብሔራዊ ባንክ አዲሶቹን ለውጦች ይፋ ያደረገው በሐምሌ 2016 ዓ. ም. በወጣው የውጭ ምንዛሬ መመሪያ ላይ ማሻሻያ በማድረግ ነው። አረንጓዴው መጽ…
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @newnews005. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ዜና አዲስ - ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ” (@newnews005), 22 subscribers as measured 28 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/newnews005.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.