5 Jul 2023, 18:46 UTC≈4,220 views33 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Merkize
#የነቢዩሏህ_ሙሳ_ዐለይሂ_ሰላም_ታረክ
ክፍል5
ፊርዐውን የህዝቡን ሁኔታ ሲመለከት ሁሉም የሙሳ ነገር እንዳስደነገጠው እና ህዝቡ ሁሉ ወደ ሙሳ እምነት እንዳይገባ ስጋት አደረበት።
ፊርዐውንም የግንባታ ሚኒስቴር ለሆነው ሀማን፦"ሀማን ሆይ ትልቅ ግንባታ ወደ ሰማይ ገንባልኝ።እስቲ የሙሳን ጌታ አየዋለሁ" አለ።
ሀማንም ግንባታው
ሰባት አመታትን ያስቆጠረ በጣም ረጅም ህንፃ መገንባት ጀመረ።ሙሳ ይህን ሲመለከት በውስጡ ስጋት አደረበት። ይህን ግዜ አላህም፦"ሙሳ ሆይ! ዝም በለው እሱ በሰባት አመት የገነባውን በቅፅበት እደረምሰዋለሁ" አለው።
ግንባታውም ተገንብቶ ከተጠናቀቀ በኋላ አላህ ጂብሪልን አዘዘውና ጂብሪል ግንባታውን…
👍33
Signed وَأَحْسِن كَمَا أَحْسَنَ اللَّهُ إِلَيْك
28 Jun 2023, 07:02 UTC≈3,650 views2 reactionsread 7 August 2026 عيدكم مبارك
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
🤝يااحبابي
...
🤝እኳን በሰላም አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
👍2
Signed ™ 📖
26 Jun 2023, 06:15 UTC≈3,740 views7 reactionsread 7 August 2026 አንድንድ ሰዎች በተነዳዱ ግዜ ሆዳቸው ውስጥ ያለውን ሁሉ ይተፉትና ስባርድለቸው ፀፃት ውስጥ ይገባሉ !!!
ሌሎች አሉ እኔ እኮ ግልፃኛ ነኝ ግን ሆዴ ውስጥ ቅም አልዝም ከተነገርኩ ቡሀላ ይወጣልኛል ህዕ ¡! ይህማ ጭራሽ ረስን መተላል ነው የወጋ ቢረሳ የታወጋ አይራሳም ሲባል አልሰመችሁም እንዴ ??
ምንም ሆዳችን ወታት እንካን ቢሆን አንዴ ያተወራወራ ድንጋይ መልሶ ለመስተከካል ከባድ ነው የእኛን ሰይሆን መያት ያለብን ያዛን ሰው ስሜት ነው መሰብ ያለብን የእኛን ኒያ እኛው እናውቃለን እኮ 👌
ስለዚህ መፍትሔ ወይ በተነዳዱ ሰዓት አላመውራትና ቦታን መቀያር በስልክ ከሆነ ደሞ ሪሳለ አላመማለላስ
በስልክ ተዳወውሎ ከሆነ አለመዳወል ።
ብቻ ቤተኛውም ሁኔታ ቢ…
👍7
Signed ™ 📖
25 Jun 2023, 18:10 UTC≈2,720 views2 reactionsread 7 August 2026 🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته..كيف حالكم🤝
⛔️ወዳጆቸ እንደት ናችሁ ከኔ አልሀምዱ ሊላህ!!!!
↔️ወዳጆቸ ይህ ያለንበት አስር ቀናቶች ከሌሎች ቀኖች በእጥፍ አጅራቸው ይበልጣለ
👉ከረመዳን ከመጨረሻወቹ 1ዐ ቀኖች ይበልጣለ።በአረፋ በአስርቱ ቀኖች የሚሰራ መልካም ስራ በረመዳን መጨረሻ ካሉ ቀኖች ይበልጣለ
⛔️በዝህ ወቅት ከኢባዳ በላጩ #ቁርአንን ማበብ ነው
⛔️ከዱዓ በላጩ ደግሞ رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
👆የዝች👆የዱዓ በላጭነቷና👆ደፍኔሺኗ👇
👈الحسنة في الدنيا: تشمل كل مطلوب دنيوي من عا…
👍2
Signed ™ 📖
24 Jun 2023, 10:30 UTC≈2,550 viewsread 7 August 2026 አስተውል!
ብቸኛ ነኝ ብለህ ሀዘን እንዳይሰማህ ጨረቃ ብቸኛ ሆናም ሰማይ ላይ ካሉ ነገሮች ውስጥ ውብ መሆኗን አስታውስ !!
https://t.me/netalemufiden
https://t.me/netalemufiden
Signed ™ 📖
20 Jun 2023, 11:16 UTC≈2,600 views7 reactionsread 7 August 2026 🔴👉 የኢኽዋን ጥገኞች እንከራከር እንከራከር ምንድነው አላማው ለመረዳዳት ወይስ ለማስያዝ ❓ 👈🔴
------ ------- --------
➢ኡስታዝ ለምንድነው የማትከራከሩት ለምንስ ቀጥራችሁ ትቀራላችሁ..... ❓
------
------ የጀምዒዮች አናት በደንብ ተፈልጧል በየከተማው ያለው የወጣት እንቅስቃሴ ነጠላ ዘቅዝቀው እንዳለቅሱ አድርጓቸዋል ።
"الصراخ بقدر الألم"
"ዋይታ በህመም ልክ ነው "
ሰለፍያ ደዕዋ አሳምማቸዋለች በጣም አሳምማቸዋለች...
🔴➢ የሚገርመው ሰሞኑን ጀምዒዮች ሊጣቸው ቀጥኗል ዱቄታቸውም አልቋል ። ለዚህም ሊጥ ሳይሆን እርሾ የሆነ ደዕዋ ይዘው …
👍7
Signed ™ 📖
20 Jun 2023, 01:42 UTC≈2,230 views7 reactionsread 7 August 2026 File
🔴👉አቦ እንካ የዉዱ ኡስታዝ አቡ ኒብራስን ዳዕዋ አዉርድና እንደ እርጎ ግመጥ
👉በኔ አይቅር ታላችሁ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ
ይችን ጠቅ እያደረጋችሁ ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ስሙልኝማ አቦ
ሸር ማድርጎዎን አይርሱ የአጅሩ ተካፋይ
ትሆኑ ዘንድ
🍎🔜https://t.me/alkelemm_1
👍7
Signed ™ 📖
9 Jun 2023, 06:47 UTC≈2,530 views10 reactionsread 7 August 2026 🌸🌾اَللهم
🌸🌾صل
🌸🌾علی
🌸🌾نبينا
🌸🌾 محمد
🌸🌾 و علی
🌸🌾آل
🌸🌾نبينا
🌸🌾 محمد
🌸🌾كما صليت
🌸🌾على
🌸🌾إبراهيم
🌸🌾وعلى آل
🌸🌾إبراهيم
🌸🌾إنك حميد
🌸🌾مجيد
ـ
•┈┈•◈◉❒{👒}❒◉◈•┈┈•
https://t.me/netalemufiden
👍10
Signed وَأَحْسِن كَمَا أَحْسَنَ اللَّهُ إِلَيْك
8 Jun 2023, 07:52 UTC≈2,130 views6 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Merkize
💎قال ابن رجب💎
ابن آدم لو عرفت قدر نفسك
ما أهنتها بالمعاصي
أنت المختار من المخلوقات
ولك أعدت الجنة .
ኢብኑ ረጀብ ፦
"የአደም ልጅ ሆይ የነፍስህ ደረጃ ብታውቅ ኖሮ በወንጀል አታዋርዳትም ነበር። ከፍጡሮች ሁሉ የተመረጥከው አንተ ነህ። ለአንተም ነው ጀነት የተዘጋጀችው።"
[لطائف المعارف ١٨٣]
https://t.me/YereSulwedajoch_12
👍6
Signed وَأَحْسِن كَمَا أَحْسَنَ اللَّهُ إِلَيْك
7 Jun 2023, 11:27 UTC≈2,210 views10 reactionsread 7 August 2026 ያ!አላህ🤲 አርቆ የሚያስብ ጭንቅላት
ጥሩ የሚያስተዉል ልብ
ብዙ የሚችል ሆድ ያረቢ አንተው ስጠን🤲 አሚን 🤲
👍10
Signed ™ 📖
6 Jun 2023, 00:02 UTC≈2,160 views6 reactionsread 7 August 2026 ✍ ውዱ ወንድሜ ትንሽየ ልምከርህ
☞ እንደሚታወቀው ከሪዝቆቹ ሁሉም በእጅ ተሰርቶ የተበላው በጣም ተወዳጅ ነው ይህንን እናውቃለን ።
☞ ስለሆነም ወንድ ልጅ ከምንም ስራ ዘርፍ ይሁን የሆነ #ሙያ ሊኖረው ይገባል አትሸወድ ወንድሜ በቻልከው ያክል ሙያ ተማር ።
☞ቡሀላ ቤተሰብ አስተዳዳሪ ስትሆን የሚጠቅምህ ነገር ነው ከአስከፊው የሰው ጥገኝነትም ያወጣሀል ።
☞ ቁጭ ብለህ የአባት እና የእናትህን ውርስ አትጠብቅ ፡ እነሱን በመጦሪያህ ሰአት ቁጭ ብለህ አትጦር ወንድም ፡ ተንቀሳቀስ ልፋ ሙያ ልመድ ወገብህን ጠበቅ አድርግ ለልጆችህም ትተርፋለህ ።
☞ነገር ግን ሁሌ የሰውን እጅ ካየህና ምንም የራስህ ሙያ ከለለህ ግን በጣም ከባድ ነው ወንድሜ ።
☞ ስለዝህ …
👍6
Signed ™ 📖
4 Jun 2023, 00:13 UTC≈1,890 viewsread 7 August 2026 عن عبد الله بن عمروٍ رضي الله عنهما؛ أنَّه سمعَ رسولَ الله - صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ - يقول:
"ألا أُخْبِرُكم بأحَبِّكُم إليَّ وأقْرَبِكُم منِّي مجْلِساً يومَ القِيامَة؟ ". فأعادَها مرَّتَيْنِ أو ثلاثاً.
قالوا: نعم يا رسولَ الله! قال: "أَحْسَنُكم خُلُقاً"
Signed ™ 📖
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @netalemufiden. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.