በዛሬው እለት የሀማስ ሙጃሂዶች ባካሔዱት ፍልሚያ አራት የወራሪዋን ሀገር ወታደሮች የገደሉ ሲሆን በርካቶችን አቁስለዋል። የእስራኤል የጦር ሄሌኮፕተሮችም ከበይት ሀኑንና ከሌሎችም የጋዛ ክፍሎችም ሙትና ቁስለኛ ሲያመላልሱ ነበር። የእግረኛ ጦርነት ሲጀመር እስራኤል ኪሳራዋ በዛል። እናም የምድር ውጊያ መጀመሩን ተከትሎ በየቀኑ የወራሪዋ ወታደሮች እየተገደሉ ይገኛሉ። ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial

Channel
ነጃሺ ሚዲያ®️
@nejashi_media
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
165subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001228153892 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @nejashi_media |
| Created | Between 1 April 2018 and 5 November 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 14 August 2026 |
| On Telegram | t.me/nejashi_media |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Aug 2026, 23:04 | 165 | -1 |
| 8 Aug 2026, 15:47 | 166 | no change |
| 7 Aug 2026, 12:34 | 166 | -1 |
| 6 Aug 2026, 20:31 | 167 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 5 November 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 25 April 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 2m 47s
- Average length
- 56s
Measured directly from 3 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
ምን ያምር እሳት‼👌 አላሁም'መ ዚድ ወባሪክ! እንዲህ አይነት እሳት እንፈልጋለን ለእስራኤልና አሜሪካ! http://t.me/nejashi_media
መልዕክት ለተከበራችሁ የአላህ እንግዶች! የቢጫ ወባ እና የፖሊዮ ክትባትን በተመለክተ በድጋሚ የተላለፈ መልዕክት ለዓለም አቀፍ ጉዞ የቢጫ ወባ እና የፖሊዮ ክትባት ግድ መሆኑ ይታወቃል። ይህን ተከትሎ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመነጋገር የአላህ እንግዶች በሀጅ ምዝገባ ጣቢያዎች የክትባት አገልግሎት እንዲያገኙ ሲያደርግ ቆይታል። ይሁን እንጂ አሁንም የተወሰኑ ሁጃጆች በተለያዩ ምክንያቶች እንዳልተከተቡ ለማረጋገጥ ችለናል። በመሆኑም ያልተከተቡ ሁጃጆች ወደሚቀርባቸው መደበኛ የክትባት መስጫ የጤና ተቋማት በመሄድ እንዲከተቡና የክትባት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እንዲቀበሉ የጠቅላይ ምክር ቤቱ …
ደስ የሚል እሳት በቴልአቢብ ከተማ‼ حرا..ئق ... تل ابيب اللهـ...ـم . ز. د . وب ا.ر.ك
በበርካታ የወራሪዋ እስራኤል አካባቢዎች አደገኛ እሳት ተቀስቅሷል። የአላህ ሠራዊት ብርቱ ነው። #عــاجـــــــــــل_الآن حريق يلتهم اسر,ائيل اللهم اشعله بناااار غضبك http://t.me/nejashi_media
ሚያዚያ 12/1966 – 1974 የዛሬ 50 ዓመት በእለተ ቅዳሜ ሚያዚያ 12 ቀን 1966 ዓል ልክ በዚህ ሳምንት በሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን "አገር የጋራ ነው፤ ኃይማኖት የግል ነው" ነው የሚል መፈክር ይዘው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ሲያደርጉ። ቪዲዬ ምንጭ: www.britishpathe.com http://t.me/nejashi_media
ጨለማን ተገን በማድረግ የፈረሰው የተባረክ መስጅድ አጥር እስካሁን ወደነበረበት አለመመለሱ ተገለፀ! 📌 አዲስ አበባ መጅሊስ የፈረሰው የተባረክ (ጀርመን) የመስጂድ አጥር ወደ ነበረበት እንዲመለስ እና ይህንን ህገ ወጥ ድርጊት የፈፀሙ አካላት ህዝበ ሙስሊሙን ይቅርታ እንዲጠይቁ ማሳሰቢያ ቢሰጥም እስካሁን ተፈፃሚ አለመሆኑ ታውቋል። በአዲስ አበባ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ሜክሲኮ አካባቢ ወረዳ 10 ተባረክ (ጀርመን) መስጂድ ህጋዊ ካርታ ያለው ከ1967 ጀምሮ ሲሰገድበት የቆየ ቢሆንም የፀጥታ አካላት ቅዳሜ ሚያዝያ 5/2017 በሌሊት በመግባት የመስጂዱን አጥር እና ታፔላ ማፍረሳቸው ይታወሳል። የመስጂዱ ኮሚቴዎች እና የወረዳው መጅሊስ ሀላፊዎች እንዳሉት የፈረሰው የ…
"እናንተ የጋዛ ህዝቦች ሆይ ይህን የምታዩ ከሆነ እባካችሁ ይቅር በሉን ፤ እባካችሁ ይቅር በሉን! ማድረግ የምችለው ይህን ነው! እባካችሁ ይቅር በሉን! የማጨፈጨፉትን ህፃናት ሳይ ልቤ በሀዘን ይፈርሳል ግን ምን አደርጋለሁ😢 እባካችሁ ይቅር በሉን" ይህች ልቧ በጋዛዊያን ሀዘን የተቃጠለ የተሰበረ ግና የየዚያን ህፃናት ልብ ሰባሪ ፎቶ እያየች በሀዘን ከመሰባበር ውጭ ሌላ ማድረግ ያልቻለች የባንግላዴሽ እንስት በአደባባይ ወጥታ ለጋዛዊያን ያስተላለፈቺው የይቅርታ የሀዘን መልእክት ነው። አላህ ስለ ሽንት ማዳረቅህ እንጅ ስለጋዛዊያን አይጠይቅህም እያሉ ፈትዋ የሚሰጡ ኡለማ ተብየዎች በሞሉባት አለም የሚያደርጉት ጠፍቶባቸው በሀዘን የሚቆራመዱት ስንትና ስንት ናቸው። …
አንድ አራት ልጆቹ በአሜሪካ ጥቃት የተገደሉበት የመናዊ ለአለም መልእክቱን ሲያስተላልፍ " ዛሬ በአሜሪካ ጥቃት አራት ልጆቼን አጣሁ ይህንን ስላደረጋችሁ ግን አታንበረክኩንም ጨርሳችሁ ብታጠፉን እንኳ ከጋዛ ወንድሞቻችኝ ጎን ከመቆም አናፈገፍግም" አለና አስገረመን። ከአረብ ሀገራት ሁሉ ድሀዋ የመን ናት። ከአረብ ሀገራት ሁሉ ከፍተኛው ረሀብ ያለው የመን ነው። የመናዊያን ግን ድህነታቸው ረሀባቸው የጋዛ ወንድሞቻቼውን ስቃይ ለቅፅበት እንኳ አላስረሳቸውም። ካለነርሱም በሀቅ ለጋዛዊያን የቆመ የለም። የሊባኖስ ታጋዮች ሲቀሩ። የየመንን የወንድምነት መንፈስ ለመስበር አሜሪካ እንግሊዝና እስራኤል ያላቸውን ሀይል እና የመሳሪያ አይነት ሁሉ የመናዊያን ላይ ተጠቅመዋል። …
ለሁሉም ሙስሊም የተላለፈ መልዕክት‼ ========================== «ሃሳቡን በአስቸኳይ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ላልሰማ እናሰማ!» || ✍ የማኅበራዊ ሚዲያ የትስስር ፕላትፎርሞች በፍልስጤማውያን ላይ በእስራዔል እየተፈጸመ ያለውን ግፍ የሚያጋልጡ ገጾችን በማገድ የዲጂታል አፓርታይድ አፈናቸውን አጠናክተው ቀጥለዋል። በዚህም የተነሳ ሙስሊሞች ፌስቡክ ላይ ባደረጉት አድማ Play Store ላይ የፌስቡክ Rating በሁለት ቀን ውስጥ ከ4.2 ወደ 2.8 ወርዷል። ይህ ያውም ሁሉም ሳይቀናጅ ሆኖ ነው! የሚዲያዎቹ አፈና የቀጠለ ስለሆነ፤ በመላው ዓለም ለሚገኙ ሙስሊሞችና በፍልስጤማውያን ላይ በጽዮናውያን እየተፈጸመ ያለውን ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ለሚያወግዝ ማን…
"ፖል ፖግባ እና ኢማድ በማንችስተር ዩናይትድ የመጨረሻ የኦልትራፎርድ ጨዋታቸው ላይ የፍልስጤምን ባንዲራ ይዘው ለደጋፊዎች ሰላምታ አቅርበዋል" ፖል ፖግባ! አማድ ዲያሎ! ፍትህ! ወቅታዊ መረጃወች ለማገኘት የtelegram አድራሻችንን Link በመጫን ይቀላቀሉ።
ፌስቡክ ምን እንደገጠመው አያቹ!! ሰሞኑ የፌስቡክ ድርጅት ከእስራኤል ጋር በማበር የፍልስጤማዊያን ሰቆቃ ለአለም እንዳይደርስ አንዳንድ ፔጆችን ማገዱ ተከትሎ ዘመቻ ተከፍቶበት ነበር።ሁሉም ወደ ፕሌይስቶርና አፕ ስቶር በመግባት አንድ ኮከብ ብቻ በመስጠት rating እንዲቀንስ ተደረጓል።በዚህም ዘመቻ የፌስቡክ ሬቲንግ ከ4.2 ወደ 3.5 እንዲቀንስ ሆኗል።ይህ ያስደነገጠው ድርጅቱም ይቅርታ ጠይቋል።ነገር ግን አሁንም አንዳንድ እገዳዎች ባለመቅረታቸው ዘመቻው ቀጥሏል።
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @nejashi_media. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 394,584 of 1,481,502entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ነጃሺ ሚዲያ®️” (@nejashi_media), 165 subscribers as measured 14 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/nejashi_media.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.