🕌 እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሰዎ! በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን 🦷 ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል!
👍3❤2

Channel
@nathanolspecialitydentalclinic
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
15,311subscribers
-606 since we began measuring on 14 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
| Telegram ID | -1001799755378 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @nathanolspecialitydentalclinic |
| Created | Between 1 April 2022 and 31 May 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 14 August 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 27 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/nathanolspecialitydentalclinic |
Other / unclassifiable — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 10 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 74% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 19 Sept 2026, 15:39 | 15,311 | -30 |
| 17 Sept 2026, 07:00 | 15,341 | -30 |
| 15 Sept 2026, 05:59 | 15,371 | -18 |
| 13 Sept 2026, 17:39 | 15,389 | -27 |
| 12 Sept 2026, 02:36 | 15,416 | -26 |
| 9 Sept 2026, 17:15 | 15,442 | -58 |
| 6 Sept 2026, 06:16 | 15,500 | -41 |
| 4 Sept 2026, 01:54 | 15,541 | -23 |
| 2 Sept 2026, 17:56 | 15,564 | -18 |
| 1 Sept 2026, 16:13 | 15,582 | -11 |
| 31 Aug 2026, 17:12 | 15,593 | -21 |
| 30 Aug 2026, 18:04 | 15,614 | -24 |
| 29 Aug 2026, 21:04 | 15,638 | -16 |
| 28 Aug 2026, 19:34 | 15,654 | -13 |
| 27 Aug 2026, 20:24 | 15,667 | -16 |
| 26 Aug 2026, 17:52 | 15,683 | -24 |
| 25 Aug 2026, 20:35 | 15,707 | -19 |
| 24 Aug 2026, 22:35 | 15,726 | -40 |
| 23 Aug 2026, 07:49 | 15,766 | -28 |
| 21 Aug 2026, 19:37 | 15,794 | first reading |
14 posts held, back to 12 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 36 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 14 posts for this entry, the most recent from 25 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
102 reactions across 14 posts, in 6 distinct kinds. The most used accounts for 45.1% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 46 | 45.1% | |
| 👏 | 24 | 23.5% | |
| 👍 | 18 | 17.6% | |
| 😭 | 9 | 8.82% | |
| 🤔 | 3 | 2.94% | |
| 🔥 | 2 | 1.96% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 14 of the 14 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 102 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 14 most recent posts we hold, published 12 June 2026 to 25 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
🕌 እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሰዎ! በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን 🦷 ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል!
👍3❤2
በቪኒየር (Veneer) ሕክምና ፈገግታዎን ሙሉ በሙሉ ይቀይሩ! ✨🦷 እነዚህ በምስሉ ላይ የምታዩአቸው ጥርሶች በሙሉ በቪኒየር ሕክምና የተስተካከሉ ናቸው! እርስዎስ ከእነዚህ ችግሮች የትኛው አለብዎት? 1️⃣ ከለሩ የተበላሸ ወይም የጠቆረ ጥርስ ምንም ዓይነት የከለር መቀየር ካለብዎት በቪኒየር ሙሉ በሙሉ ማስተካከል ይችላሉ። 2️⃣ የተቀረፈ ወይም የተሰበረ ጥርስ በተለያየ አደጋ ወይም በግጭት ምክንያት የጠፋውን የጥርስዎን ክፍል በቪኒየር ወደ ነበረበት ይመልሱት። 3️⃣ የጥርስዎን ቅርጽ (Shape) ካልወደዱት የጥርስዎ አደራደርና ቅርጽ ካላስደሰተዎት፣ በቪኒየር አማካኝነት የሚፈልጉትን ዓይነት ውብና ማራኪ የጥርስ ቅርጽ ማግኘት ይችላሉ!
👍3
ኢንቪዛላይን (Invisalign) ህክምና ለማን ያስፈልጋል? 🤔✨ "ምን አይነት ጥርስ ያላችሁ ሰዎች ናቸው ኢንቪዛላይን ማድረግ ያለባቸው?" ብላችሁ ለጠየቃችሁን ጥያቄ እነሆ መፍትሔው! ኢንቪዛላይን (የማይታይ ብሬስ) የሚከተሉት ችግሮች ላሉባችሁ ሰዎች ፍጹም አማራጭ ነው፦ 1️⃣ በጥርስዎ መካከል ክፍተት (Gap) ካለ 2️⃣ ጥርሶችዎ በጣም የተደራረቡ (Crowded) ከሆኑ 3️⃣ የአነካከስ ችግር ካለብዎት፦ የላይኛው ጥርስ በጣም ወደ ውጭ ከወጣ (Overbite) ወይም የታችኛው ጥርስ ወደ ውጭ ከወጣ (Underbite) 💡 ኢንቪዛላይንን ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው? የሚታይ ብረት አይኖርም፦ የሚታየውን ባህላዊ የብረት ብሬስ (Fixed Braces) ለማድረ…
❤7
ለጥርስ ሕክምና ወደ ውጭ ሀገር መሄድ አበቃ! ✈️❌ በርካታ ወገኖቻችን ከውጭ ሀገር ድረስ ወደ ናታኖል ስፔሻላይዝድ ዴንታል ክሊኒክ እየመጡ ጥርሳቸውን እየተስተካከሉ ይገኛሉ። በምስሉ ላይ የሚታዮት ውድ ደንበኛችን ከአሜሪካ መጥተው ቀድም የነበረውን የጥርስ ሁኔታ ከዚህ ወደዚህ በመቀየሩ፣ ባገኙት ውጤት ሙሉ በሙሉ ውጤት እጅግ ተደስተዋል! 😍✨ ለምን ናታኖል? በውጭ ሀገር ልታገኙት የምትችሉትን ከፍተኛ አለም አቀፍ የሕክምና ደረጃ (High International Standard) እዚሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ፣ አዲስ አበባ ውስጥ እናቀርብልዎታለን። ቆንጆ፣ ውብ እና ደረጃውን የጠበቀ የጥርስ ሕክምና ለማግኘት አሁን ወደ ውጭ መሄድ አያስፈልግዎትም! 📞 አሁኑኑ ይደው…
❤9👏1
🎁የቀድሞ ጥያቄ የቅዳሜ ፌሽታ አሸናፊዎቻችን 🎉 ጥያቄ የስኳር በሽታ (Diabetes) በጥርስ ጤና ላይ ምን ተፅእኖ አለው? መልስ፡ 1 የድድ በሽታ (Periodontal Disease) 2. የአፍ መድረቅ 3. የጥርስ መበስበስ 4. የአፍ ውስጥ የፈንገስ ኢንፌክሽን እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ 🎁 ጆይን በማድረግ እና በየሳምንቱ ቅዳሜ ጥያቄ በመመለስ አሸናፊ ይሁኑ እባክዎትን መልዕክቶ በሚደርሶ ሰዐት ስልክ ቁጥርዎን ቶሎ በመላክ ይተባበሩን ቅዳሜ ፌሽታን ከናታኖል ጋር ስለተሳተፉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
❤5👏4
በጥርስዎ መሀከል ያለው ፍንጭት በቀላሉ በቬነር ህክምና ማስተካከል ይችላሉ በናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል የማይስተካከል ጥርስ የለም! በጥርሶችዎ መካከል የሚስተዋሉ ክፍተቶች (ፍንጭቶች) ካሉ፣ እኛ ጋር በአጭር ጊዜ ውስጥ ፍጹም መፍትሔ አለው።የውድ ደንበኛችንን ጥርስዎቹ መካከል የነበረውን ክፍተት፣ በቬኒር (Veneer) ሕክምና ሙሉ በሙሉ ዘግተንላታል። ቬኒር የጥርስዎን አሰላለፍና እና አደራደር ያስተካክሎታል። እርስዎስ ውብ ፈገግታዎን ለመላበስ ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ጎራ ይበሉ! 📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ ☎️ ፈጣን መረጃ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥራችን 0930303333 ይደወሉ…
❤4👏4
🦷 ዚርኮኒያ ክራውን (Zirconia Crown) በናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል የማይስተካከል ጥርስ የለም! ጥርስዎ በከፍተኛ ሁኔታ ቢሰበር፣ ቢበሰብስ ወይም አወቃቀሩ ቢደክም፣ እኛ ጋር ፍጹም መፍትሔ አለው። ከላይ እንደምትመለከቱት የውድ ደንበኛችንን ጥርስ፣ እጅግ ዘመናዊ በሆነው የዚርኮኒያ ክራውን (Zirconia Crown) ሕክምና መልሰን በማጠናከርና የተፈጥሮ ውበቱን እንዲተካ አድርገንለታል። ዚርኮኒያ እጅግ ጠንካራ እና እንደ ተፈጥሮ ጥርስ ውብ በመሆኑ ማራኪ ፈገግታን ያጎናጽፍዎታል። እርስዎስ ውብ ፈገግታዎን ለመላበስ ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ጎራ ይበሉ! 📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ ☎️ ፈ…
👏7🔥2
ጥርሴ መስተካከል አይችልም" ብላችሁ ጨርሶ እንዳታስቡ! በናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል የማይስተካከል ጥርስ የለም! ጥርስዎ ቢወለጋገድ ወይም ቅርፁ ቢበላሽ፣ እኛ ጋር ፍፁም መፍትሄ አለው። ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ወደ ውጪ የወጣ እና የተወለጋገደ የነበረውን የውድ ደንበኛችንን ጥርስ፣ እጅግ ዘመናዊ በሆነው የዚርኮኒያ ብሪጅ (Zirconia Bridge) ህክምና በሚያምርና ፍጹም ተፈጥሯዊ በሆነ መልኩ አስተካክለንላታል።ዚርኮኒያ እጅግ ጠንካራ፣ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ እና ከተፈጥሮ ጥርስ ጋር ፍጹም የሚመሳሰል በመሆኑ፣ ምንም አይነት መለዋወጥ ሳይኖረው ሙሉ በሙሉ አዲስ ፈገግታን ያጎናጽፍዎታል። እርስዎስ ውብ ፈገግታዎን ለመላበስ ናታኖል ስፔሻሊቲ የ…
👍6👏2
🎁 የሽልማት ሰዓት! ጥያቄ ህፃናት ጥርሳቸውን ከስንት አመት ጀምሮ በጥርስ ብሩሽ ማፅዳት አለባቸው? ለጥያቄዎቻችን ፈጣን እና ትክክለኛ ምላሽ ለሚሰጡ 10 እድለኞች የ100 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት አዘጋጅተናል። አሸናፊ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቴሌግራም ግሩፓችንን ጆይን ያድርጉ 👇 https://t.me/nathanolspecialitydentalclinic
👍5
ዚርኮኒያ ብሪጅ ሰፊ ፍንጭንት ለመድፈን:- ሰፊ ፍንጭንት ወይም የጥርስ ክፍተት ችግር ካለብዎ፣ ዚርኮኒያ ብሪጅ ፍጹም ውብና ከተፈጥሯዊ ጥርስ ጋር የሚመሳሰል አስተማማኝ መፍትሔ ይሰጣል።የዚርኮኒያ ብሪጅ እጅግ ጠንካራ፣ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ እና በቀላሉ የማይሰበር ጥራት ያለው የጥርስ ህክምና ነው። ጤናማ፣ ማራኪ እና ሙሉ ፈገግታን ዳግም ለመጎናጸፍ ዘመናዊውን የዚርኮኒያ ብሪጅ ህክምናን ይምረጡ። ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ይሄንን ዘመናዊ ህክምና እየሰጠ ይገኛል። ይምጡ እና ይጎብኙን። 📍አድራሻችን ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ☎️ፈጣን መረጃ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥራችን 0930303333 ይደወሉልን 🦷ለፈ…
❤5👏1
ዚርኮንያ ክራውን (Zirconia crown )ለጠቆረ ጥርስ ከለር ለማስተላከል በተለያዩ ምክንያቶች የጠቆረን ጥርስን መልሶ ለማስውብ የዚርኮኒያ ክራውን (Zirconia Crown) ፍጹም ምርጫ ነው። ዚርኮኒያ እጅግ ጠንካራ እና ዘላቂ ከመሆኑም በላይ፣ ልክ እንደ ተፈጥሮ ጥርስ ውብ ነው። ከስሩ ያለውን የጠቆረ ከለር ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ምንም አይነት የከለር ልዩነት ሳይኖር ተፈጥሯዊና ማራኪ ፈገግታን ያላብስዎታል። ናታኖል ስፔሻሊቲ ይሄን ህክምና እየሰጠ ይገኛል ይምጡ እና ይጎብኙን 📍 አድራሻችን፦ቦሌ ብራስ፣ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ፣ ኬኬር ሕንፃ 4ኛ ፎቅ። ☎️ ቀጠሮ ለማስያዝ፦0930303333 ይደውሉልን። #ፈገግታ #የጥርሶጤና #ቀዳሚ #ጉዳያችን #ናታኖል…
❤3
የአርቲስት ሰማኸኝ በለው ህልፈተ ሕይወት የሀገራችን የጥበብ ባለውለታ እና ታዋቂው ድምፃዊ አርቲስት ሰማኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን በመስማታችን በናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ስም የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን። ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን። ፈጣሪ ነፍሱን በአፅደ ገነት ያኑርልን።🕊🕊 🕯🕯🕯
😭9❤4🤔3
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @nathanolspecialitydentalclinic. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 10 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total, of which the 9 where it ranks highest are shown above. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 19 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Nathanol Speciality Dental Clinic” (@nathanolspecialitydentalclinic), 15,311 subscribers as measured 19 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/nathanolspecialitydentalclinic.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.