ሐዋርያዊ የበረከት አገልግሎት የእግዚአብሔር ቃል ላልደረሳች ለማዳረስ የተከፈተ ትልቅ የበረከት እድል ። ይህዉም በባሌ ሃገረ ስብከት ለምትገኘው ቤተክርስትያን ስብከተ ወንጌልን ለማዳረስ የጎፋ መካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካትዴርያ ሰንበት ትምህርት ቤት እና ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል በሕብረት ከቦታው ለተዉጣጡ 30 (ሠላሳ ) ለሚደርሱ መምህራን ለአንድ ወር የሚቆይ ስልጣና አዘጋጅተዋል። ለስልጠናዉም የሚያስፈልጉ ግብዓቶች በስዕሉ ላይ የተገለጹ ስሆን እርሶም አቅሞ በሚፈቅደዉ ላይ በመሳተፍ ከበረከቱ እንዲካፈሉ መልዕክታችን ነው። አገልግሎቱን መደገፍ የምትፈልጉ በ 0962061454 ደውላችሁ ማናገር ትችላላችሁ ። አገልግሎቱን በመደገፍ የሐዋርያዊ አገልግሎቱ…

Channel
nataanim21 ናታኒም
@nataanim21
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
212subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001248494616 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @nataanim21 |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 21 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 21 August 2026 |
| On Telegram | t.me/nataanim21 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 21 Aug 2026, 21:38 | 212 | -1 |
| 15 Aug 2026, 05:09 | 213 | +1 |
| 8 Aug 2026, 11:01 | 212 | no change |
| 7 Aug 2026, 13:59 | 212 | first reading |
Engagement
17 posts held, back to 29 January 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 25 June 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ባሕራን ✝️ አንድ ደግ ሰው በዚያች ሀገር ይኖር ነበር። ክፉ ጎረቤትም ነበረው። ይህም ደግ ሰው ነዳያንን እጅግ የሚወድ የቅዱስ ሚካኤልንም ዝክር ሳያስታጉል የሚዘክር ሰው ነው። ✝️ በዚህ ሥራው ግን ይህ ክፉ ጎረቤቱ ይዘብትበት ነበር። በኋላም ያ ደግ ሰው የሚሞትበት ቀን ሲደርስ ሚስቱን ዝክረ ሚካኤልን እንዳታቋርጥና ነዳያንን እንዳትዘነጋ ነግሯት ያርፋል። እርሷም ፀንሳ ነበርና እርሱ ከሞተ በኋላ የመውለጃዋ ጊዜ ደረሰ። ✝️ ምጥም ቢጠናባት ወደ መልአኩ ጮኸች፤ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤልም ተራዳትና መልከ መልካም የሆነ ወንድ ልጅ ወለደች። መልአኩም እንዲህ አላት። ‹‹ልጅሽ የዚህ የጎረቤትሽን ሀብት ይወርሳል።›› መልአኩም ለጎረቤታቸው ጆሮውም ከፍቶለት ነበርና …
✝️ ሰይጣን ተፈጥሮው እንደ መልአክ ስለሆነ የተለያየ ነገር እየመሰለ ይለዋወጣልኋ እንደ ሰው፣ እንደ አውሬ፣ እንደ መልአክ እየተለዋወጠ ሰዎችን ያሳስታል፤ ሁለት ጊዜ መጥቶ አፎምያን ሊያታልላት ሞከረ፤ እርሷ ግን መንፈሳዊት፣ መልካም ደግ ሴት ስለነበረች አልቻላትም፤ በመጨረሻ ተናዶ ሊይዛት ዘሎ ሲመጣ አፎምያ ‹‹ቅዱስ ሚካኤል ድረስልኝ›› ብላ ተጣራች፤ ቅዱስ ሚካኤልም ፈጥኖ መጣና አዳናት፡፡ ቅዱስ ሚካኤልም ሰይጣንን እርግጥ አደረገውና ሁለተኛ የእርሱ ስም በሚጠራበት ቦታ እንዳይደርስ አናዘዘው፡፡ ✝️ ለእነዚህ ሁለት ሰዎች የተደረገው ተአምር የሚዘከርበትና የሚከበርበት ሰኔ ዐሥራ ሁለት ቀን በቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያናት በድምቀት ይከበራል፡፡
ቅድስት አፎምያ ✝️ አፎምያ እና አስተራኒቆስ የተባሉ በጣም መልካም እግዚአብሔርን የሚፈሩ ለችግረኛ ሰዎች የሚያበሉ፣ ቅዱስ ሚካኤልን የሚወዱ ሰዎች ነበሩ፤ ይጾማሉ፤ ይጸልያሉ…. ትእዛዙን ይጠብቃሉ፡፡ ታዲያ አስተራኒቆስ የተባለው ታመመ፤ ለሚስቱ ለአፎምያ የቅዱስ ሚካኤልን ሥዕል አሠርቶ በቤት እንድታስቀምጠው ሰጣት፤ እርሱም በሰላም ዐረፈ፤ ከዚህ በኋላ አፎምያ በጾም በጸሎት ጸናች፤ ካላት ከንብረቷ ለችግረኞች ማብላት፣ ማጠጣት ጀመረች፡፡ ✝️ መልካም ሥራዎችን አብዝታ ስትሠራ ሰይጣን በዚህ ቀና፤ ሊፈትናት ይህንን መልካም ሥራ ሊያሰናክላት ተነሣ፤ በመጀመሪያ ቀን መነኩሴ መስሎ መጣና ‹‹ለምንድን ነው በጾም ራስሽን የምትጎጂው? ለምንስ ገንዘብሽን ለሰው ትሰጫለሽ…
ሐዋርያዊ የበረከት አገልግሎት የእግዚአብሔር ቃል ላልደረሳችው ለማዳረስ የተከፈተ ትልቅ የበረከት እድል ። ይህዉም በባሌ ሃገረ ስብከት ለምትገኘው ቤተክርስትያን ስብከተ ወንጌልን ለማዳረስ የጎፋ መካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካትዴርያ ሰንበት ትምህርት ቤት እና ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል በሕብረት ከቦታው ለተዉጣጡ 30 (ሠላሳ ) ለሚደርሱ መምህራን ለአንድ ወር የሚቆይ ስልጣና አዘጋጅተዋል። ለስልጠናዉም የሚያስፈልጉ ግብዓቶች በስዕሉ ላይ የተገለጹ ስሆን እርሶም አቅሞ በሚፈቅደዉ ላይ በመሳተፍ ከበረከቱ እንዲካፈሉ መልዕክታችን ነው። አገልግሎቱን መደገፍ የምትፈልጉ በ 0962061454 ደውላችሁ ማናገር ትችላላችሁ ። አገልግሎቱን በመደገፍ የሐዋርያዊ አገልግ…
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ዕርገት በሰላም አደረሳችሁ ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ
"እንደ ተናገረው ተነስቷል በዚህ የለም" ማቴ 28፡6 እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ
“ሆሣዕና በአርያም” (ማቴ.፳፩፥፱) ሆሣዕና በዕብራይስጥ ቋንቋ ሆሺያና ማለት ሲሆን መድኃኒት፣ ጌታ ሆይ አሁን አድን፣አሁን ታደግ የሚል ትርጉም አለው። እንደ ልቤ ብሎ የጠራው ነቢዩ ዳዊት በመዝሙሩ እግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ እንዲታደግ "አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አድን፤ አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አቅና" እያለ ሲማጸን እንሰማዋለን።(መዝ.፻፲፰፥፳፭) በቤተ መቅደስ አገልግሎት የእግዚአብሔርን የማዳን ሥራ፣ የእርሱንም የምሕረት ዐዋጅ የሚጠባበቁ ሁሉ አቤቱ አድነን፣ አቤቱ አሁን ታደገን እያሉ ይማጸኑ ነበር። ለዚያ ነው ወደ ኢየሩሳሌም ከተማ ሲገባ “አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን፥ በሰማይ ያለህ መድኃኒት ሆይ አሁን ታደገን” እያሉ ልብሳቸውን እያነጠፉ፣ ዘንባባ እ…
File, posted without a caption
Photo, posted without a caption
Posted without readable text
ሰበር ዜና 🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲 አቶ ስጋ የተባሉ የከተማችን ነዋሪ በወ/ሮ ነፍስ ላይ በፈፀሙት ከባድ ወንጀል ከቀን09/6/2018ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 55ቀናት በፅኑ እስራት እንዲቀጡ የጾም ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰሞኑን በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። አኚህ ተከሳሽ አቶ ሥጋ ከባታቸው ከአቶ እንብላ አርዮስ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ እንጠጣ በህብረት በሃገራችን በምትገኝ ሆድ በምትባል ትንሽ ክፍለ ከተማ የተወለዱ ሲሆኑ በከተማዋ መኖር ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ከወ/ሮ ነፍስ ጋር ብዙም ስምምነት እንዳልነበራቸው ሪፖርተራችን ራስንመግዛትጥሩነው ገልጿል። ይህ እንዲህ…
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @nataanim21. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 621,324 of 1,620,455entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 21 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“nataanim21 ናታኒም” (@nataanim21), 212 subscribers as measured 21 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/nataanim21.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.