5 Jul 2026, 17:04 UTC288 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
በአዲስ አበባ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይደርጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ፈተናውን በአጭር ጊዜ አርሞ ይፋ ማድረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ እንደሚያስችል ገልጿል፡፡
የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናው ከሰኔ 8 -10 /2018 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱን ትምህርት ቢሮው ባወጣው መረጃ አስታውሷል፡፡
Via AMN
@nahome93
❤1
29 Jun 2026, 10:48 UTC400 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
በአዲስ አበባ ከተማ የሲጋራ ቁራጭ መንገድ ላይ መጣል 2 ሺህ ብር ያስቀጣል ተባለ
የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን የሲጋራ ቁራጭ በመንገድ፣ በአደባባይ ወይም በማንኛውም የህዝብ መገልገያ ቦታ ላይ የሚጥል ግለሰብ በ2 ሺህ ብር እንደሚቀጣ ገልጿል።
ይህ እርምጃ የከተማዋን ንፅህና፣ የህዝብን ጤና ለመጠበቅ እና የትምባሆ ተጠቃሚነትን ለመቀነስ የሚደረገው የቁጥጥር አካል መሆኑ ተገልጿል።
የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ሙሉእመቤት ታደሰ ከብስራት ሬዲዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት ቅጣቱ የሚተገበረው በከተማ አስተዳደሩ ደንብ ቁጥር 167/2016 መሠረት ነው።
ደንቡ የትምባሆ ምርቶችን አጠቃቀም ለመቆጣጠርና ከጭስ ነፃ የሆነ የከተማ አካባቢ…
❤3
26 Jun 2026, 10:51 UTC439 views4 reactionsread 8 August 2026 በዛሬው ዕለት በአዋሽ 7 ከተማ መግቢያ ላይ በአንድ ተሳቢ ከባድ መኪና እና ነዳጅ በያዘ ቦቲ መካከል እጅግ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ ተከስቷል።
ተሽከርካሪዎቹ በከፍተኛ ሁኔታ በመጋጨታቸው ምክንያት በመንገዱ ላይ ብርቱ እሳት የተነሳ ሲሆን፣ በአደጋው ሳቢያ የአንዱ መኪና አሽከርካሪ ህይወት ማትረፍ ሳይቻል ቀርቷል።
ይህ ዓይነቱ ድንገተኛ መርዶ የሁላችንንም ልብ የሚሰብር እና በመንገድ ደህንነት ዙሪያ ያለብንን ከባድ ሃላፊነት በድጋሚ የሚያስታውስ ነው።
እያንዳንዱ አሽከርካሪ በኃላፊነት ስሜት እንዲጓዝ እና የራሱንም ሆነ የሌሎችን ወገኖች ህይወት ለመጠበቅ ሲል በከፍተኛ እርጋታ እንዲያሽከረክር ከልብ እንማጸናለን።
ከመቅጽበት የሚከሰት መዘናጋትና ፍጥነት የማይተካ…
❤4
26 Jun 2026, 10:50 UTC376 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Channel name was changed to «Nahom Tilahun»
23 Jun 2026, 05:29 UTC511 views3 reactionsread 8 August 2026 የእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ምልጃ እና ረድኤት አይለየን🙏
የማያልፍ የምሕረት ቃል ኪዳኗ ዘወትር ይታሰባል
ኪዳን የሚለው ቃል ተካየደ ከሚለው የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ተማማለ፣ ተስማማ፣ ውል ገባ ማለት ነው፡፡ ኪዳነ ምሕረት ማለትም ደግሞ የምሕረት ቃል ኪዳን ማለት ነው፡፡ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ስለሰው ልጆች ይቅርታ የገባላት ኪዳን ነው፡፡ እግዚአብሔርን ለሚፈሩት፣ ለሚያከብሩት፣ ለሚወዱትና ለሚወዳቸው ሁሉ በተለያዩ ጊዜያት ብዙ ኪዳናትን ሰጥቷል፡፡ የኪዳነ ምሕረት ሥዕል በመባል የሚታወቀው ሥዕል በቤተ ክርሰቲያናችን በስፋት ከሚሳሉት የወላዲተ አምላክ ሥዕል ጭብጦች ውስጥ አንዱ ሲሆን። ከጌታችን ኢየሱስ ቃልኪዳ…
❤3
23 Jun 2026, 05:29 UTC397 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
20 Jun 2026, 23:56 UTC543 views9 reactionsread 8 August 2026 ከ5ኛ ፎቅ ወድቃ በተአምር የተረፈችው ህፃን እና የፈጣሪ ጥበቃ 🙏
በአዲስ አበባ ከተማ የፈጣሪን ማዳን እና በህፃናት ላይ ያለውን ጥበቃ ያሳየ አስገራሚ ክስተት ተፈጥሯል።
የዛሬ አምስት ቀን ከመንታዎቹ አንዷ የሆነችው የ1 ዓመት ከ5 ወር ህፃን ሊዮ ማሃሪ በአዲስ አበባ ከቤተሰቦቿ ጋር በምትኖርበት አፓርትመንት ውስጥ ከእህቷ ጋር በረንዳ ላይ እየተጫወተች ነበር።
ነገር ግን በበረንዳው መከላከያ ብረቶች መሃል የነበረው አንደኛው ክፍተት ሰፊ በመሆኑ ህፃኗ አዳልጧት ከ5ኛ ፎቅ ላይ ወደ ታች ልትወድቅ ችላለች።
ህፃኗ ወዲያውኑ ወደ ሆስፒታል የተወሰደች ሲሆን ለጥቂት ሰዓታት ትንፋሽ ከማጠር ውጪ ምንም ዓይነት ከባድ አደጋ ሳይደርስባት በተአምር ልትተርፍ ችላለች።…
❤9
20 Jun 2026, 23:56 UTC407 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤2
28 Feb 2026, 23:17 UTC≈1,460 views7 reactionsread 8 August 2026 Video
ኢራን በአሜሪካ እና እስራኤል ለተፈጸመባት ጥቃት የአጸፋ እርምጃ መውሰዷን ቀጥላለች።
በእስራኤል እና በአሜሪካ አጋሮች ላይ የሚሳኤል ናዳ እያወረደች ትገኛለች።
ከኢራን ጥቃት ሰለባዎች አንዷ የተባበሩት አረብ ኤሬትስ (UAE) ስትሆን ከጥዋቱ የቀጠለ ጥቃት ምሽቱን እያስተናገደች ነው።
በተለይ በዱባይ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት (DXB) በአንድ የመንገደኞች ማረፊያ ላይ ጥቃት ደርሶ 4 ሰዎች ተጎድተዋል።
መጠነኛ የንብረት ጉዳትም ደርሷል።
ከላይ የተያያዘውንና ኤርፖርቱ ውስጥ የነበረውን ሁኔታ የሚያሳይ ቪድዮ አልጀዚራ ማረጋገጡን አሳውቋል።
ዱባይ እንዲሁም አቡዳቢ አውሮፕላን ማረፊያዎች ሁሉም በረራዎች ለጊዜው ተቋርጠዋል።
የመንገደኞች ደህንነትን ለመጠበቅም የ…
❤7
28 Feb 2026, 18:03 UTC≈1,170 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
ጦርነቱ ተባባሰ፡ እስራኤል በኢራን ላይ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት ፈጸመች
የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት ወደ አዲስ ምዕራፍ ተሸጋግሯል። እስራኤል በኢራን ዋና ከተማ ቴህራንን ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ከፍተኛ የሚባል የአየር ጥቃት አድርሳለች።
1. እስራኤል ወደ 200 የሚጠጉ የጦር አውሮፕላኖችን በመጠቀም በኢራን ላይ ጥቃት ሰንዝራለች።
2. ከ500 በላይ ኢላማዎች ተመተዋል። ከነዚህም መካከል የኢራን ሚሳይል ማስወንጨፊያ ጣቢያዎች፣ የአየር መከላከያ ስርዓቶች እና የኑክሌር ተቋማት ይገኙበታል።
3. በጋርምዳሬህ፣ ኡርሚያ፣ ቡሼር እና ኮም ከተሞች ከፍተኛ ፍንዳታዎች ተሰምተዋል።
4. በምዕራብ ኢራን የሚገኘውና ለሚሳይል ማስወንጨፊያነት ያገለግል የ…
❤4
28 Feb 2026, 12:27 UTC996 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
ሰበር ፦ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አዲስ አሁን የተላከ የሚሳኤል ጥቃትን ማክሸፏ ተገለጸ
የኤምሬትስ የዜና ወኪል (WAM) እንደዘገበው፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የመከላከያ ሰራዊት አዲስ የተተኮሱ የኢራን ሚሳኤሎችን በተሳካ ሁኔታ መትቶ ጥሏል።
የሀገሪቱ የጸጥታና የመከላከያ ሰራዊት የዜጎችንና የነዋሪዎችን ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያደርጉት ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል።
Via WAM
@ጉርሻ page
@nahome93
👍2
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @nahome93. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.