21 Mar 2025, 23:16 UTC≈1,840 views25 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @fiqshafiyamhPhoto
አንድ የዐረብ ዘላን (አዕራቢ) አዛውንት በከዕባ ደጃፍ ላይ ሆኖ እንዲህ አለ: ‐
«ጌታዬ! የሚለምንህ [ባርያህ] ደጃፍህ ላይ ነው!…
ቀኑ አልፎበታል፤ ኃጢኣቱ ብቻ ቀርቷል።
ስሜቱ አብቅቷል፤ [የጥያቄው] ሸክም ቀርቷል።
ጌታዬ ሆይ! [መልካሙን] ውደድለት። ካልወደድክለት ደግሞ ይቅር በለው፤ ጌታ የባርያውን [ሥራ] ባይወድም እንኳን ይቅር ይላል!
አላህ ሆይ! ከባሮችህ መካከል የበደሉንን ሰዎች ይቅር እንድንል አዘኸናል። ነፍሳችንን ስንበድል ደግሞ አንተው ይቅር በለን።
አላህ ሆይ! ያንተን ሐቅ ተውልኝ። የሰዎችን ሐቅ ይቅር አስብልልኝ! »
📝 በህጀቱል‐መጃሊስ፥ ኢማም ዐብዱል‐በር [ረሒመሁላህ]
❤25
Signed Mohammed Seid
24 Jan 2025, 17:43 UTC≈1,820 views3 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @MuhammedSeidAbx
ቁምነገሩ ጉዞን አብሮ መጀመር አይደለም ። ማን ሳይሠለች፣ ሳይቀየር አብሮን ይቀጥላል ይጨርሳል የሚለው ነው።
https://t.me/MuhammedSeidAbx
❤3
Signed Mohammed Seid
5 Jan 2025, 20:31 UTC≈1,880 views7 reactionsread 6 August 2026 በዚህ ዑማ ህዝብ ላይ
የምፈራለት ነገር ቢኖር የምላስ
አሊምነት የልብ ጃሂልነትን ነው!!
"
" ዑመር አል ፋሩቅ"
❤7
Signed Mohammed Seid
31 Dec 2024, 19:32 UTC≈2,030 views2 reactionsread 6 August 2026 ወርሃ ረጀብ ገብቷል። ከአሽሁረል‐ሑሩም [ከተከበሩት ወራት] መካከል አንዱ ነው። ቁርኣኑ አንዲህ ብሏል: ‐
"إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ"
«የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው፡፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አ…
❤2
Signed Mohammed Seid
18 Dec 2024, 15:03 UTC≈1,340 views4 reactionsread 6 August 2026 https://youtu.be/zMSExkNQIwQ?feature=shared
❤4
Signed Mohammed Seid
11 Dec 2024, 18:15 UTC≈1,340 views5 reactionsread 6 August 2026 ያቀድከው ሁሉ አልሳካ ብሎህ ተቸግረሃል? በምትሠራው ሥራ ሁሉ መደናቀፍና መቆም ይገጥምሃል?
ተጠንቀቅ
ራስህን ፈትሽ
አስተካክል
በእጅ ይሁን በምላስ ሰው በድለህ ይሆናል ።
የሰው ገንዘብ ከልክለህ ይሆናል።
የሰው ሐቅ ተዳፍረህ ይሆናል።
አላግባብ ሀብት አፍርተህ ይሆናል ።
ዝምድና ቆርጠህ ይሆናል ።
እነኚህን ሁሉ አስተካክል። አላህ በዳዮችን አይረዳምና።
https://t.me/MuhammedSeidAbx
❤5
Signed Mohammed Seid
30 Oct 2024, 12:44 UTC≈1,300 views3 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @MuhammedSeidAbx
አንዳንዴ “ደከመን” የምንለው በአላህ ሳናምን ቀርተን እንዳይመስላችሁ፡፡ቀዷና ቀደሩንም የማንቀበል ሆነን አይደለም፡፡ ግና ተከታታይ ፈተና ያንበረክካል፣ የሕይወት ዱላ ይጥላል፣ የዱንያ መከራ ይሰብራል፡፡
የአላህ መልዕክተኛ ሶልለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ደዕዋ ለማድረግ ወደ ጣኢፍ በሄዱ ጊዜ ፈጽሞ ያልጠበቁት ከባድ መከራ ነበር ያገኛቸው፡፡ ከእግራቸው ደም እየፈሰሰ፣ አዝነው፣ ተክዘዉና ተሰብረው ጧኢፍን ለቀው ወጡ፡፡ ከባድ ሐዘንና ትካዜ ዉስጥ ገብተው ሠዓሊብ የሚባል ኮረብታ አጠገብ ሲደርሱ ነበር የነቁት፡፡ እዚያም ሆነው ወደ አምላካቸው እንዲህ በማለት ተመፃኑ
“አላህ ሆይ ኃይል የሌለኛ ደካማ መሆኔን፣ መላም ብልሃትም እንደሌለኝ አንተ ታውቃለህ፡፡ በሰዎች ላይ …
❤3
Signed مُحمد سَعيد
21 Oct 2024, 18:43 UTC≈1,130 views0 reactionsread 6 August 2026 ዓሚር ኢብኑ በህደላ [ረሒ] ሐጃጅ ኢብኑ ዩሱፍ በስቅላት በገደላቸው ሰዎች አጠገብ ሲያልፉ በልባቸው እንዲህ አሉ: ‐ «ጌታዬ ሆይ! በዳዮችን መቻልህ ተበዳዮችን ጎዳ!»
:
ከዚያም ወደቤታቸው ተመልሰው ሲተኙ በህልማቸው ቂያማ ቆሞ ተለመከቱ። እርሳቸው ጀነት የገቡ ይመስላቸዋል።. በስቅላት የተገደለውን ሰውም ከሁሉም ከፍ ካሉት የላይኛዎቹ የጀነት ሰዎች ዘንድ የሚያዩት መሰላቸው። ከወዲያ ደግሞ እንዲህ የሚል አዋጅ ይነገራል:‐ «በዳዮችን መቻሌ ተበዳይን ከበላይኞቹ የበላይ አድርጎታል!»
:
ተበዳይ ተሰቅሎ ሲገደልኮ በገሀድም እግሮቹ ከሰቃዮቹ አናት በላይ ነው!
Signed مُحمد سَعيد
19 Oct 2024, 15:23 UTC≈1,190 views0 reactionsread 6 August 2026 የክህደት ዓይነቱ ብዙ ነው።
* ሰውየው ሳያውቅ እሱን መቅረጽ ክህደት ነው።
* ሰውየው ሳያውቅ ድምፁን ላውድ ላይ በማድረግ ሌላውን ማስደመጥ ክህደት ነው።
* ሰውየው ሳያውቅ የሱን ፎቶ አንስቶ መፖሰትም ክህደት ነው።
* እያዳመጡ ባለመምሰል የሰውን ሚስጢር ማዳመጥ ክህደት ነው።
* ምንም የማያውቁ ልጆችን ስለቤተሰባቸው ሁኔታ በማውራት ለማውጣጣት መጣርም ክህደት ነው።
*በሠራተኞች አማካይነት ጎረቤትን መሰለልም ክህደት ነው።
* የሰውን ነውር መከታተልም ክህደት ነው ።
* የሰው ሚስጢር መበተንም ክህደት ነው።
* የሠሩትን ለማጋለጥ በመዛት ሙስሊምን ማጨናነቅም ክህደት ነው።
* መርዳት በሚገባ ቦታ ላይ ሙስሊም ወንድም/እህትን አሳልፎ መስጠት ክህ…
Signed مُحمد سَعيد
15 Aug 2024, 20:09 UTC≈1,060 viewsread 6 August 2026 https://s.binance.com/eh1gDbPH
Signed مُحمد سَعيد
11 Aug 2024, 19:03 UTC≈1,140 views2 reactionsread 6 August 2026 አላህን በትክክል ታዛችሁ የዋላችሁ ቀን፤ ዒባዳችሁን አሳምራችሁ የከወናችሁ ዕለት፣ ቁርኣን ቀርታችሁ የዋላችሁ ጊዜ፣ ዚክር አብዝታችሁ የዋላችሁ ቀን፣ ከልብ የሆነ ዱዓ አድርጋችሁ ያመሻችሁ ቀን፣ ችግረኛ ረድታችሁ የዋላችሁ ቀን፣ ሱናና ዋጂቡን አሟልታችሁ የፈፀማችሁ ቀን፣ ከሐራም ርቃችሁ የዋላችሁ ቀን፣ ጊዜያችሁን በአግባቡ የተጠቀማችሁ ቀን … እንዴት ቀለል እንደሚላችሁ አስተዉላችኋል ግን?፡፡
ዉስጣችሁን ደስ ይሰኛል፣ ልቦናችሁ ይበራል፣ አዕምሯችሁ ይረካል፣ ቀልባችሁ ይረጋል …
ይህ እንግዲህ የሙእሚን የዱንያ ላይ ሽልማቱ ነው፤ የአኺራው ደግሞ ከዚህ ይልቃል ይላሉ ዑለሞች፡፡
* ሐላል እርካታ ነው፤ ሐራም ግን መታወክ ነው፤
* ዒባዳ ሰላም ነው፤ ወንጀል ግን…
❤2
Signed مُحمد سَعيد
2 Aug 2024, 18:57 UTC≈1,100 views0 reactionsread 6 August 2026 Photo
🇩🇪 ይህን የመኖሪያ ፍቃድ አፋልጉን
#Ethiopia | ወንድማችን ከጀርመን ሀገር ነው የመጣው።
ከላይ የምትመለከቱት የጀርመን ሀገር የመኖሪያ ፍቃድ ጠፍቶበታል።
ፍቃዱ የጠፋበትን ትክክለኛ ቦታ ማወቅ ባይችልም በዕለቱ ከለቡ ወደ አዳማ መስመር በመኪና ተጎዞ ነበር። ለቡ ስታር አካባቢ ረሚ ሬስቶራንት ምሳ ለመብላት እቃ የጫነበትን መኪና አቁሞ ነበረ።
የኤምባሲው ፕሮሰስ ረጅም ጊዜ የሚወስድ ሲሆን ረጅም ዓመታት በጀርመን ሀገር የሰራበት ፍቃድ ነው።
" ለትብብራችሁ በፈጣሪ ስም እያመሰገንኩ ፤ ወረታውንም እከፍላለሁ " ብሏል።
+251-911-251959
+251 91 125 0046 የስልክ ቁጥሩ ነው።
Signed مُحمد سَعيد
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @muhammedsei. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.