«መፈላሰፍም ሆነ የፍልስፍና ድርሰት ማንበብ ለእብደት አይዳርግም! አንድ ሰው የፍልስፍና መፅሐፍ አንብቦ ካበደ፣ ግለሰቡ ቀድሞውኑ ለማበድ የተዘጋጀበት እርሾ በውስጡ አለ ማለት ነው» ጋሽ ስብሐት ገ/እግዚአብሔር @mnteb ቻናላችንን ሼር በማድረግ ይተባበሩን..!😊
Signed 21

Channel
@mnteb
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
55subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001267537436 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @mnteb |
| Created | Between 1 March 2018 and 28 June 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 22 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 22 August 2026 |
| On Telegram | t.me/mnteb |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 22 Aug 2026, 12:26 | 55 | -1 |
| 10 Aug 2026, 07:31 | 56 | no change |
| 7 Aug 2026, 05:27 | 56 | first reading |
19 posts held, back to 28 June 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 11 August 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
«መፈላሰፍም ሆነ የፍልስፍና ድርሰት ማንበብ ለእብደት አይዳርግም! አንድ ሰው የፍልስፍና መፅሐፍ አንብቦ ካበደ፣ ግለሰቡ ቀድሞውኑ ለማበድ የተዘጋጀበት እርሾ በውስጡ አለ ማለት ነው» ጋሽ ስብሐት ገ/እግዚአብሔር @mnteb ቻናላችንን ሼር በማድረግ ይተባበሩን..!😊
Signed 21
ሰው ሆይ ዛሬ ላይ ምንም ቆንጆ ብትሆን ነገ ልክ እንደዚ አስቀያሚ ነክ፤ ዛሬ ላይ ስምህ ማንም ቢሆን ነገ ግን ሬሳ ትባላለክ፤ ዛሬ ላይ ምንም ሃብታም ብትሆን ነገ ግን 1ሜትር ከፈን ብቻ ነው የሚኖርህ፤ ዛሬ ላይ ምንም እንኩዋን በቤተሰብ ብትከበብ ነገ ቀብር ውስጥ ብቻህን ትቀራለክ፤ ዛሬ ላይ የቱንም ያህል ስልጣን ቢኖርህ ነገ ከሁሉም ጋር እኩል ነህ፤ ዛሬ ምንም በዘርና በጎሳ ብትመካ ነገ አንተ ብቸኛ ነህ፤ ዛሬ ላይ ምንም ሁን ምን ነገ አንተ ሬሳ ነህ ሬሳ። ዛሬ ብትናፈቅ ነገ እንዳትሸታቸው ሰዋች ቶሎ ይጥሉካል ፤ ስለዚህ ዛሬ ላይ ለዘለአለም ህይወት የሚጠቅመንን ስራ ብንሰራ መልካም ነው። ወደ አምላክ እንመለስ መንገዱንም እሱ ያቅናልን አሜን። @mnteb
Signed 21
#አባቶቻችን_እንዲህ_አሉ "እኔ ካህን ነኝ መግደል አልችልም:: በግድ ዝመት ካላችሁኝ ደግሞ ከጦር ሜዳ ውሰዱኝ:: የቆሰሉትን እረዳለሁ:: ለሞቱት ጸሎት አደርጋለሁ:: የወደቁትን አነሣለሁ:: መሞትን አልፈራም:: መግደልን ግን እፈራለሁ" በዘመነ ሰማዕታት የነበረ ሕጽው ካህን "የምንቆጥረው ሬሳዎችን አይደለም:: ሰማዕታትን ነው:: ሙታንን ሳይሆን ሙሽሮችን ነው:: ሰማዕታት ሆይ ስለ እኛ ማልዱ" ከአኃው አንዱ "ሰዎች አንድ ሰው ተነሥቶ ሌላውን ሲገድል ወንጀለኛ ነህ ይሉታል። አንድ ላይ ተሰባስበው ብዙ ሰዎችን ሲገድሉ ግን ውጊያ ይሉትና መግደላቸውን ጀግንነት ይሉታል" ቅዱስ ቆጵሮሳዊ "ገድዬ እጸድቃለሁ ብሎ ክርስቲያኖችን የሚገድል ሰው የተሳሳተ ቢሆንም ያደረገው ያ…
Signed 21
𝐓𝐡𝐞 𝐝𝐚𝐲 𝐨𝐟 𝐟𝐫𝐢𝐞𝐧𝐝𝐬 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በህይወትህ ውስጥ የማትረሳቸው (19) ጓደኞችህ እነማን ናቸው?? ለነዚህ (19) ብቻ ይሄንን መልዕክት ላክ እኔ እንዳደረኩት ስንት ሰው መልሶ እንደሚልክልህ እናያለን!!!! በታማኝነት መላክ ጀምር ለ(19) ብቻ !! ምክንያቱም ዛሬ የአለም የጓደኛሞች ቀን ነው ። ጀምር እኔም ከእነሱ መካከል ከሆንኩ ላክልኝ ከ1 ሰው 6መልዕክት በተደጋጋሚ ከደረሰህ/ሽ የምር አንተ በዛ ሰው ተወደሃል ማለት ነው አትጠራጠር @mnteb
Signed 21
Photo, posted without a caption
Signed 21
Photo, posted without a caption
Signed 21
#ልብ_በል 👇 💛የሆነ ሰዉ መልእክት ልከህለት ካልመለሰልህ ለምን አልመለሰልኝም ብለህ ሌላ አተካራ ዉስጥ አትግባ፡፡ በግድ የሆነ ጓደኝነትና የፍቅር ግንኙነት የትም አይደርስም። 🤍ለነገሮች ትንተና አትስጥ፡፡ አስፈላጊ ሆኖ የተገኘ ሰአት ብቻ እንጂ ስለእያንዳንዱ ነገር ገለፃ የምታደርግ ከሆነ እራስህን ታደክማለህ ሰዎችን መቼም ቢሆን ለመለወጥ አትነሳ፡፡ ማንም ቢሆን ላንተ ብሎ እራሱን አይቀይርም፡፡ ሲጋራ የሚያጨስን ሰዉ 'አታጭስ' ስላልከዉ ማጨሱን አያቆምም ይልቅስ ለምን ማጨስ እንደማያስፈልገዉ የሚረዳበትን ፍንጭ አሳየዉ...እምቢ ካለ አፈግፍግ ❤️ከራስህና ከሚቀርቡህ ሰዎች ምረጥ ብትባል እራስህን ምረጥ፡፡ ይሄ እራስ ወዳድ መሆን ሳይሆን በከባዱ የህይወት…
Signed 21
#አንድ_ወንድን_ለስምንት !! ከቀኑ 12 ሰአት አካባቢ ከባለቤቴ ጋር አቅራቢያችን ወደሚገኝ መናፈሻ አቅንተን በለምለም ሳሮች መሃል ቁጭ ብለን እየተጫወትን ከየት መጣ ሳይባል የሚስቴን አንገት መጥቶ ያዛት እሷም ጩኸቷን ለቀቀችው ላስጥላት ከተቀመጥኩበት ስነሳ ከስምንት በላይ የሚሆኑ ወጥረው ያዙኝ ዞር ብዬ ስመለከት በጣም ብዙ ናቸው ለእኔና ለባለቤቴ ይሄ ሁላ ሰራዊት የሚላክብን በምን ወንጀላችን ነው ስል ለራሴው ጠየኩ !!! አንገቴን የያዘኝን እንደምንም አስለቅቄ ጣልኩት እሱን ከጣልኩት በውሃላ ወደ ሰባት የሚጠጉት ወጥረው ያዙኝ በተለይ ብልቴ አካባቢ የያዘኝን ልቋቋመው አልቻልኩም መጮኽ አቃጣኝ ግን እንዴት ወንድ ነው ብላ ያገባችኝ ሚስቴ ፊት እንደ ሴት ል…
Signed 21
Photo, posted without a caption
Signed 21
Corona VIRUS Defensiv ።።።። በሆስፒታሎች (በለይቶ ማከሚያ ) እየተወሰዱ ያሉ መድሀኒቶች 1.ቪታሚን c 1000 2.ቪታሚን E 3.ለ 10...11 ሰአታት ለ,15ደቂቃዎች የፀሃይ ብርሃን ላይ መቀመጥ 4 እንቁላል መመገብ 5. እረፍት መውሰድ (ከ7..8 ሰአታት መተኛት ) 6.1.5 ሊትር ውሃ በየቀኑ መጠጣት 7.ሁሉም ምግቦች ሞቃት መሆን አለባቸው (ቀዝቃዛ አደለም ) በሆስፒታል ውስጥ የሰውነትን የመከላከል አቅም ለማሳደግ እየተደረገ ያለው ይሄ ነው። # የኮሮና ቫይረስ ph ከ 5.5....8.5 ድረስ ተለዋዋጭ ነው ስለዚህም ቫይረሱን ለመግደል ከቫይረሱ አሲድነት በላይ የሆኑ የበለጠ የ አልካላይን ይዘት ያላቸውን ምግቦች መመገብ ነው ለምሳሌ አረንጓዴ…
Signed ፼ ፰
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 1 month. If it remains inactive in the next 9 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.
ለቀደሙት አትግደል እንደ ተባለ ስምታችኃል የገደለም ሁሉ ፍርድ ይገባዋል:: ማቴ 5:-21 እግዚአብሔር የሰው ልጆች ሕይወት ጠባቂ ስለሆን ነው ይህንን ሕግ የሰጠን በዚህ ጉዳይ እጃችሁን ያስገባችሁ የእነዚህ ምንም የማያውቁ የልጆች አምላክ እርሱ ፍርድን ይስጣችሁ ነብሱን ይማርልን ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥልን:: @mnteb
Signed ፼ ፰
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @mnteb. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 22 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ፍቅር ብቻ” (@mnteb), 55 subscribers as measured 22 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/mnteb.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.