6 Aug 2026, 03:31 UTC120 views5 reactionsread 7 August 2026 ሰዎች ሲሳሳቱ!
በሕይወታችን በሚዛናዊነት ልንይዛቸው ከሚገቡን ወሳኝ ነገሮች መካከል በአካባቢያችን የሚገኙ ሰዎች፣ በተለይም የየእለት የኑሮ ስምሪታችን የሚያገናኘን ሰዎች ስህተት ሲሰሩ የምንሰጠው ምላሽ ቀንደኛው ነው፡፡ ከሰዎች ጋር የምናሳልፈው ጊዜ በበዛ ቁጥር ሰዎቹ ስህተት ሲሰሩ ማየታችን አይቀርም፡፡
የቤተሰብ አባሎቻችን፣ የትዳር አጋራች፣ የቅርብ ጓደኞቻችን፣ የስራ ባልደረቦቻችን፣ አለቆቻችን፣ የሃገር መሪዎቻችንና . . . ካለማቋረጥ ስህተትን ይሰራሉ፡፡ ለዚህ አይቀሬ ግላዊም ሆነ ማሕበራዊ ሂደት የምንሰጠው ምላሽ ሚዛናዊነት ለግልም ሆነ ለማሕበራዊ ስኬታችን እጅግ ወሳኝ የሆነ ጉዳይ ነው፡፡
አብዛኛዎቻችን ከአስተዳደጋችን ለስህተታችን ምህረት ሳይደረግልን…
👍4❤1
6 Aug 2026, 03:23 UTC114 viewsread 7 August 2026 Photo
❗️ሰዎች ሲሳሳቱ🥺
12 Apr 2026, 15:12 UTC≈1,570 views13 reactionsread 7 August 2026 Photo
እንኩዋን ለክርስቶስ ትንሳኤ መታሰብያ በዐል ለ ፋሲካችን በሰላም አደረሳቹ 😊🙌🙌🙌
❤6🥰6👏1
3 Apr 2026, 19:31 UTC≈1,730 views9 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👍5❤3🤩1
29 Mar 2026, 05:51 UTC≈1,750 views14 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👍9❤5
14 Jan 2026, 12:23 UTC≈2,480 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
የተስፋ ወሳኝነት
በአሁን ሰዓት አንድን የጀመራችሁትን ነገር ተሳክቶ ለማየት ባላችሁ ጉዞ ያላችሁ ምርጫ ሁለት ነው፡-
1) በተስፋ ቀና ብሎና ተነቃቅቶ መገንባት፣
2 ) በተስፋ መቁረጥ አቀርቅሮና ግድየለሽ ሆኖ መገንባት፡፡
እነዚህ ሁለቱ ዝንባሌዎች አንድ አይነት ውጤት እንደማይኖራቸው አትዘንጉ፡፡ ጉዞው ምንም ያህል ቢከብድም ተስፋን ሳይጥሉ መቀጠል በየእለቱ ከሚነሱ እንቅፋቶች ባሻገር በመመልከት ከመጨረሻው ዋና ዓላማ አንጻር እንድንገሰግስ ያደርገናል፡፡ በተቃራኒው፣ በሂደቱ በመዛል ተስፋ በመቁረጥ መጓዝ ጥራትና ውጤት-ተኮር ከመሆን ይልቅ ላይ ላዩን ሰርተን እንድናልፍ ያደርገናል፡፡
በእጃችሁ ያለውን ነገር በተስፋ ገንቡት!
የነገን ውጤት አይታችሁ ገንቡት…
🥰7
9 Jan 2026, 17:11 UTC≈2,130 views16 reactionsread 7 August 2026 አንዳንዴ ለኛ ቀልድ መስለውን የወረወርናቸው ቃላቶች ምናልባት ሌሎች ጋር ሄዶ የእውነት ዲንጋይ ሆኖ ልባቸውን ሊጎዳ ይችላል .........
እና ምን ልላቹ ፈልጌነው መሰላቹ ......
......ከ አንደበታችን ምንናገረውን እየተጠነቀቅን እንናገር😊🙌🙌🙏🙏
እወዳቹሃለው 🥰🥰🙏🙏😊
.....የናንተው ሮቢ.......
@mirt_ababal
🥰10❤6
4 Jan 2026, 05:15 UTC≈2,160 views8 reactionsread 7 August 2026 እሁድ - ምስጋና
ምስጋና ስሜት ብቻ አይደለም፤ ልብህን ከጭንቀትና ከአሉታዊ አስተሳሰቦች የሚጠብቅ ጋሻ እንጂ። ባለህ ነገር ላይ ስታተኩር፣ ተጨማሪ መልካም ነገሮችን ወደ ራስህ ትስባለህ። ዛሬ ቀኑን የምንጀምረው ለህይወት ስጦታና እንደገና ለመጀመር ላገኘነው ዕድል በማመስገን ይሁን።
ጥያቄ፦ ዛሬ ጠዋት እንደ ቀላል የምታያቸው ነገር ግን በእውነት የምታመሰግንባቸው ሦስት ነገሮች ምንድን ናቸው?
Saturday - Gratitude
Gratitude is not just a feeling; it is a shield that protects your heart from stress and negativity. When you focus on what you have, you attract …
🙏6⚡1❤1
24 Dec 2025, 03:44 UTC≈2,100 views9 reactionsread 7 August 2026 Photo
የጭንቀት ሱስ
የጭንቀት ሱስ ማለት፣ “ሁሉም ነገር አሁኑኑ መፍትሄ ካልተሰጠው በስተቀር ከቁጥጥር ውጪ ይሆናል” በማለት የመጨናነቅ ልማድ ማለት ነው፡፡
ከዚህ አይነቱ የጭንቀት “ሱስ” ለመላቀቅ በየዕለቱ የሚገጥሙንን ሁኔታዎች ከፋፍሎ ማየት አስፈላጊ ነው፡፡
1. አፋጣኝ ትኩረት የሚፈልጉ ነገሮች፡- ትኩረት ሰጥተን መፍትሄ ካላገኘንላቸው አስጊ የሆኑ ሁኔታዎች፡፡
“ምን አስጨነቀኝ” በሚል ሰበብ እነዚህን ሁኔታዎች ችላ ካልን ጊዜው ከዘገዬ በኋላ እንባንናለን፡፡
ለምሳሌ፣ እንደ ህመም ያለ፣ ወይም ደግሞ የልጆች ባህሪይ ሲበላሽ እንደማየት ያሉትን ሁኔታዎች እያዩ ከመጨነቅም ሆነ ከመዘናጋት ይልቅ በቶሎ መፍትሄ የሚገኝበትን መንገድ መፈለግ ተገቢ ነው፡፡
2. …
❤9
2 Oct 2025, 13:40 UTC≈2,480 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
የባከነ ጊዜ!
“በአንድ በሚፈስ ወንዝ ውስጥ ከአንድ ጊዜ በላይ ማቋረጥ አትችልም” ይባላል፡፡ እውነት ነው!
ይህ አባባል ሲተነተን፣ አሁን በእግሮችህ ተራምደህ የገባህበት ወንዝ አልፏል፡፡ ስትገባበት የነበረው ውኃ ቀጥሎ ለሚፈስሰው ውኃ ስፍራውን ለቆ በመሄዱ ምክንያት ተመልሰህ ብታቋርጥ ሌላ ውኃ ነው የምታገኘው፡፡ ወንዙ አንድ ነው፣ ውኃው ግን የተለያ ነው፡፡ ፍሰቱ ተመሳሳይ ነው፣ ወንዙ ይዞት የሚመጣው ነገር ግን የተለያየ ነው፡፡ የአፈሳሰሱ ሂደት ያው ነው፣ የፈሰሰው የውኃው አካል ግን ሌላ ነው፡፡
የጊዜያችንም ጉዳይ እንደዚሁ ነው፡፡
⏱️ የሰዓታት፡- ነግቶ እስኪመሽ የሚመጡትና የሚሄዱት ሰዓታት በተመሳሳይ ስም ይጠራሉ፣ ይዘውት የሚመጡትና ይዘውት የሚሄዱ…
👍5❤2
11 Sept 2025, 05:22 UTC≈2,380 views9 reactionsread 7 August 2026 Photo
ውድ የ ምርጥ አባባል ቤተሰቦች ☺️☺️
ለአዲሱ ዐመት እንኩዋን በሰላም አሰረሳቹ🙏🙏🙏🙏☺️☺️☺️😘😘
መልካም አዲስ አመት🙏🙌🙌🙌
@mirt_ababal
🥰5❤2🤗2
7 Sept 2025, 14:23 UTC≈2,340 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
ብዥ ሲልብኝ . . .
ማመን የሚገባኝን ሰው ባለማመን፤ ፈጽሞ ማመን የማይገባኝን ሰው ደግሞ በማመን ብዙ እጎዳለሁ - እስኪገባኝ ድረስ!
ሲገባኝ . . .
1. ሰውን ከማመን ውጪ ሕይወት ትርጉም እንደሌላትና ምንም ነገር ለማድረግ እንዳልችል እገነዘባለሁ፡፡
2. ሰዎችን ከማመኔ በፊት ማጣራት የምችለውን ነገር ሁሉ የማጣራትና በማመኔ ምክንያት ላገኝ የምችለውን ጥቅማነ ሊደርስብኝ የሚችለውን ጉዳት አመዛዝናለሁ፡፡
3. ያመንኳቸው ሰዎች ሲጎዱኝ ምንም እንኳን ለጊዜው ስሜቴ ቢዛባም በእነሱ ምክንያት አልቆዝምም፣ ተስፋም አልቆርጥም፡፡
ምንም አልሆንኩም! ንቁ ሰው ነኝ! አልፈዝምም አልደነዝዝምም!
. . . ይቀጥላል!
ዶ/ር እዮብ 🙏
@mir…
❤6
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @mirt_ababal. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.