4 Aug 2026, 16:09 UTC14 views16 reactionsread 7 August 2026 Photo
🇪🇺 የአውሮፓ ህብረት አዲሱ የ AI መታወቂያ ህግ (Article 50) ስራ ጀመረ! 🤖🆔
ከኦገስት 2፣ 2026 ጀምሮ በአውሮፓ ህብረት ክልል ውስጥ የላቁ የ AI ሲስተሞችን፣ ቻትቦቶችን እና ዲጂታል ይዘቶችን በሚጠቀሙ ኩባንያዎች ላይ ጥብቅ የግልጽነት (Transparency) ህግ መተግበር ጀምሯል።
የህጉ ዋና ዋና ዝርዝሮች እንደሚከተለው ቀርበዋል፦
🗣 "እኔ AI ነኝ" የመናገር ግዴታ፦ ማንኛውም ቻትቦት፣ የድምፅ ረዳት ወይም AI ኤጀንት ከሰዎች ጋር ማውራት ሲጀምር በቅድሚያ ራሱን የ AI ሲስተም መሆኑን በግልጽ ማሳወቅ አለበት።
🖼 የዲጂታል ምልክት (Watermarking)፦ በ AI የተሰሩ ምስሎች፣ ቪዲዮዎች፣ ድምፆች እና ጽሁፎች በኮምፒውተር የሚነበብ (Ma…
😘6❤3😍3👍2🥰2
3 Aug 2026, 14:38 UTC18 views16 reactionsread 7 August 2026 ቢዝነስዎ ወይም ለቴሌግራም ቻናልዎ (Group/Channel) ልዩ የሆነ ቦት (Bot) ማሰራት የሚፈልግ አለ? የደንበኞችን ጥያቄ ለማስተናገድ፣ ማህበረሰብን 24/7 ለማስተዳደር፣ ወይም የዕለት ተዕለት ስራዎችን አውቶማቲክ (Automated) ለማድረግ የሚያስችል ቦት እሰራለሁ። የቴክኖሎጂ ስራዎችን በማቃለል ጊዜዎን እና ጉልበትዎን መቆጠብ ይችላሉ። በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ቦት ማሰራት የምትፈልጉ ካላችሁ፣ እባካችሁ በውስጥ መስመር አናግሩኝ። አብረን እንስራ!
😘5👍4❤2🥰2😍2⚡1
3 Aug 2026, 09:35 UTC19 views17 reactionsread 7 August 2026 mintetech.store
👍7😘3❤2🥰2😍2🤩1
3 Aug 2026, 08:47 UTC18 views16 reactionsread 7 August 2026 ስራ መስራት ፈልጋችሁ ግን online ስራ ልምድ የሌላችሁ እና የስራ ፍላጎት ያላችሁ ልጆች ምንም ልምድ የማይጠይቅ ምርጥ ስራ ይዤላችሁ ቀርቤያለው ።
ስራው email መክፈት ነው
የእሜል ወጋ ወደ 15ብር ዝቅ አድርገናል።
✅5 email 75birr
✅10 email 150birr
✅15 email 228 birr
✅20 email 300 birr
✅50 email 750birr
✅100 email 1500 bir
ለጀማሪዎች የምሆን ስራ ነው አሰራር መጀመርያ እንዳያስቸግራችሁ በቪድዮ አስደግፌ ስለማሳይ ሁሉም ይሰረዋል።
ስራ ፈላጊ ብቻ በውስጥ መስመር ያናገረኝ
አከፋፈቱ በጣም ቀላልና ግዜ ማይፈልግ ነው በውስጥ እየመጣችሁ ጠይቁኝ.
👍5🥰4😍3❤2😘2
3 Aug 2026, 06:53 UTC19 views16 reactionsread 7 August 2026 ♊️Gemini AI Pro የሚያቀርበው:
✅ Gemini Advanced (3.1Pro)
✅ Veo 3 – AI Video Generation
✅ Imagen 4 – AI Image Generation
✅ Antigravity and Jules Agent
✅ Deep Research
✅ NotebookLM Plus
✅ 5TB Google Cloud Storage
✅ Gmail & Google Workspace Premium Features
✅ Early Access to New AI Features
...እና ሌሎች ብዙ Premium AI Features 🚀
♊️Gemini AI Pro – 18 ወር
▫️ Original Price: $360+ (ከ58,000 ብር በላይ)
✅ MinteTech ጋር በ600 ብር ብቻ! 🥶
🥰5😍4❤3👍2😘2
2 Aug 2026, 12:39 UTC24 views17 reactionsread 7 August 2026 https://g.page/r/CfIvu71SMJNBEBM/review
🥰8👍4😍2😘2❤1
1 Aug 2026, 07:54 UTC170 views18 reactionsread 7 August 2026 ⚡️የፈጠነ google ai pro❤️ መግዛት የሚፈልግ በ55000 ✖️600 ▫️ብር ብቻ @minterobot
👍5❤4😘4🥰3🎉1😍1
16 Jul 2026, 11:14 UTC73 views18 reactionsread 7 August 2026 Photo
▪Telegram New update
Communities: ቻናሎችን፣ ግሩፖችን እና ቦቶችን በአንድ ቦታ ማሰባሰብ እና ማደራጀት ያስችላል።
የተሻሻለ ጽሁፍ ማዘጋጃ: ሰንጠረዦችን፣ ዝርዝሮችን (checklists) እና የAI ድጋፍን ይጨምራል።
የግል የቦት መልዕክቶች: ቦቶች የሚልኩት መረጃ ለሁሉም ሳይሆን ለሚመለከተው ሰው
❤8👍4🥰2😍2😘2
4 Jul 2026, 12:37 UTC95 views9 reactionsread 7 August 2026 Photo
ቻትቦት እንደ ቴራፒስት እንደሚያገለግል ያውቃሉ?
ሰዎች የአዕምሮ ጤናቸውን ለማሻሻልና ራሳቸውን ለመገምገም በሰው ሐኪሞች ብቻ ሳይሆን በሰው ሠራሽ አስተውሎት መሣሪያዎችም እየተጠቀሙ ነው።
ለ13 ዓመታት የጻፋቸውን የግል ማስታወሻዎችና መልዕክቶች ወደ ኤ.አይ ቻትቦት ያስገባ አንድ የ30 ዓመት ዕድሜ ያለው የሶፍትዌር መሐንዲስ በሕይወቱ ውስጥ በተደጋጋሚ የሚከሰቱ ችግሮችን እንዲለይለት ጠይቆ ነበር። ማሽኑ የሰጠው ምላሽ ግን ቀጥተኛ ነበር። ለ13 ዓመታት ስለ ተመሳሳይ ችግሮች ሲጽፍ ቢቆይም እነሱን ለመፍታት ተግባራዊ እርምጃ አለመውሰዱን አሳውቆታል። ግለሰቡ ከዚህ በፊት የሥነ ልቦና ሕክምና ሲከታተል ቢቆይም ኤ.አይ በሰው ዓይን በቀላሉ ሊታዩ የማይችሉ የሕይወት …
❤6😘3
2 Jul 2026, 14:30 UTC849 views16 reactionsread 7 August 2026 💡WhatsApp update
▪️WhatsApp ልክ እንደ Telegram ሁሉ የ Username አሰራርን በይፋ ሊጀምር ነው!
👉ስለዚህ ምርጥ እና ተፈላጊ የሆኑ Usernames ሌላ ሰው ሳይቀድማችሁ አሁኑኑ ያዙ፤ ወደፊት ምን ሊፈጠር እንደሚችል አይታወቅም! 👀 ልክ እንደ telegram username መሸጥ እንችል ይሆናል
🔻እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
1. ወደ Settings ግቡ
2. Account የሚለውን ምረጡ
3. Username ውስጥ በመግባት የፈለጋችሁትን ሞክሩና Save አድርጉ! ✅
👍5❤3😍3😘3🥰2
2 Jul 2026, 10:07 UTC≈1,870 views11 reactionsread 7 August 2026 🚨🇨🇳 ቻይናውያን ሳይንቲስቶች ‘ጅምላ ጨራሽ’ የድሮን መንጋ ስልተ ቀመር ይፋ አደረጉ
አዲሱ አልጎሪዝም ባለ ቋሚ ክንፍ የድሮን ስብስቦች ሰፊ የጦር ሜዳዎችን በራሳቸው በመፈተሽ እያንዳንዱን ጠላት ሙሉ በሙሉ እንዲያጠፉ ያስችላቸዋል ሲሉ የቻይና መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
🔸 የውሳኔ አሰጣጥ ፍጥነቱ 6.6 ሚሊሰከንድ ነው።
🔸 ዘመናዊው ድር-መረብ ወዳጅ፣ ጠላት እና መልክዓ ምድርን እንደ የባሕሪያቸው በተለያዩ ነጥቦች የሚለይ “ሄትሮጅኒየስ ግራፍ” በመጠቀም ግራ መጋባትን ያስቀራል።
🔸 እያንዳንዳቸው የድሮን ግንኙነት መስመሮች በሚቋረጡበት ጊዜ ጠላቶች ለመጨረሻ ጊዜ የታዩበትን ቦታ የሚያስታውስ ልዩ ሞጁል አለው።
🔸 መፈለግ ወይም ማጥቃት እንዳለበት ከመረጠ በ…
👍5❤2😘2🥰1😍1
30 Jun 2026, 14:17 UTC532 views141 reactionsread 7 August 2026 Photo
📊 የAI ኢኮኖሚ በማንም ግምት ያልተጠበቀ ፍጥነት እያደገ ነው!
አዲስ የExponential View ሪፖርት እንደሚያሳየው፣ ባለፉት 12 ወራት ብቻ የAI ኢንዱስትሪ 110 ቢሊዮን ዶላር እውነተኛ ገቢ አስገኝቷል። የAI አመታዊ የገቢ ፍጥነት ደግሞ 175 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል።
🔹 ዋና ዋና ነጥቦች
• የAI የገቢ እድገት ከኢንተርኔትና ከሞባይል አብዮት መጀመሪያ ዘመን በ3 እጥፍ ገደማ ፈጣን ነው።
• በ2023 ተጨማሪ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማስገኘት 180 ቀናት ይፈጅ ነበር፤ ዛሬ ግን ከ2 ቀናት በታች ብቻ ይወስዳል።
• ብዙ ኩባንያዎች AIን ከመሞከር ወደ እውነተኛ የንግድ ስራ አስገብተዋል።
• የAI አገልግሎት ዋጋ ሲቀንስ አጠቃቀሙ ይጨምራል፤ የቶክን ዋ…
❤🔥23👍18🔥18😍17🤩15🎉14🥰14💯12
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @mintetech. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.