29 Aug 2026, 12:15 UTC680 views6 reactionsread 29 August 2026 Photo
“አለሁ፣ እግዚአብሔር ይመስገን”:- ጠ/ሚ ዓቢይ
በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከመገናኛ ብዙኃን ራቅ ማለታቸውን ተከትሎ፣ በማህበራዊ ሚዲያ ስለጤናቸውና ስለሁኔታቸው የተለያዩ ያልተረጋገጡ ወሬዎች ሲሰራጩ ቆይተዋል።
በዚህ ወቅት የብልጽግና ፓርቲ በይፋዊ የቲክቶክ ገጹ ያጋራው አዲስ ቪዲዮ በማህበራዊ ሚዲያ ለተሰራጩት ወሬዎች ምላሽ የሚመስል ይዘት ይዟል።
በቪዲዮው ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ “አለሁ፣ እግዚአብሔር ይመስገን” ሲሉ ተሰምተዋል።
ይህም ከሰሞኑ በማህበራዊ ሚዲያ ሲሰራጩ የነበሩ የተለያዩ ያልተረጋገጡ ወሬዎችን ተከትሎ ትኩረት ስቧል።
Via:-ኢትዮ ታይምስ
@min_ddis
👎2🤮2❤1🤣1
29 Aug 2026, 06:23 UTC≈1,200 views15 reactionsread 29 August 2026 Photo
በትግራይ የባንክ ጥበቃ የሆኑት አቶ ሰይፉ በ12 ብሔራዊ ፈተና ወደ ዩንቨርስቲ የሚያሳልፍ ውጤት አስመዘገቡ
ከላይ በምስሉ የምታያቸው አባት በደቡብ ትግራይ ስለዋ ወረዳ በአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ዴላ ቅርንጫፍ በጥበቃ ሥራ ላይ የሚገኙት አቶ ሰይፉ ተስፋይ፣ እድሜና የሥራ ሁኔታ ሳይገድባቸው ባደረጉት .....
ከፍተኛ ጥረት በ2018 ዓ.ም በተሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 320 ውጤት በማምጣት ወደ ዩኒቨርሲቲ ከሚያልፉ ተማሪዎች አንዱ ለመሆን በቅተዋል።
አቶ ሰይፉ ላሳዩት አስደናቂ ጽናትና ላስመዘገቡት ውጤት የባንኩ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሓጎስ መዝገበ እና የሥራ ባልደረቦቻቸው በሙሉ...
የተሰማቸውን ታላቅ ኩራት የገለጹ ሲሆን፣ ለመጪው የትም…
👍8❤6💯1
28 Aug 2026, 12:13 UTC≈1,650 views9 reactionsread 29 August 2026 Photo
ጃኒ ቴሌቭዥን ጣቢያ live ላይ አንድን ተወዳዳሪ አ$ህ'ያ ነው እያለች ቃለመጠይቅ ማድረጓ ብዙዎችን አስቆጣ ።
ቲክቶከር ጃኒ ብከስርም ጆኒን ብየ 2 ሚሊዮን አስይዣለሁ ። (ሴዶስ?) አለቻት ጋዜጠኛዋ... ሴዶማ አ'ህ&ያ ነው ይጋፋል እንጂ አይችልም።
እንግዲህ ቲክቶከሯ ጃኒን ሰማችኃት አይደል የትኛውም ማይክ ሲጠጋላት ቲክቶክ ነው የሚመስላት...
ብዙዎች እያዩት ባሉት ቴሌቭዥን ጣቢያ ላይ ነው አንድን ተወዳዳሪ አ'ህ$ያ ነው እያለች ቃለመጠይቅ ያደረገችው ግብረገብነት እና የቃላት ምርጫ በየትኛው ቦታ ላይ የሚለው አሁን ከንቱ ትምህርት ሆኖ ተቀምጧል
ያው ሁለት ሚሊየኑንም በቁማር ያስያዝኩት ሰርቼ ነው ከየት መጣ በዛ ምናምን እያላችሁ አትጩሁ እንደ…
❤4👍2👌1👏1😁1
27 Aug 2026, 11:00 UTC≈1,900 views19 reactionsread 29 August 2026 Photo
የጎረቤቷን የ5 ዓመት ልጅ 10 ሜትር ጉድጓድ ውስጥ የጣለችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን ዋቻ ከተማ ቀበሌ02 ሆስፒታል ሰፈር አካባቢ ነሐሴ 20 ቀን 2018ዓ.ም.ከምሽቱ 2ሰዓት ከ30 አካባቢ የ5 ዓመት ታዳጊን 10 ሜትር የሚረዝም የውሃ ጉድጓድ ውስጥ የጣለችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሏን ፖሊስ አስታወቀ።
የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለፁት ታዳጊዋ ከግለሰቧ ልጆች ጋር እየተጫወተች በነበረበት ወቅት ከወላጆቿ ጋር በነበራት ጥል ምክንያት ከሌሎቹ ልጆች ነጥላ በመውሰድ 10 ሜትር ጥልቀት ወዳለው የውሃ ጉድጓድ ውስጥ ከጣለቻት…
❤9🤔4👍2😢2💔1😡1
26 Aug 2026, 13:25 UTC≈1,950 views12 reactionsread 29 August 2026 Photo
የኬንያ መምህራን ስንት ይከፈላቸዋል?
ኬንያ በምሥራቅ እና መካከለኛ አፍሪካ ከፍተኛ ደመወዝ የሚከፈላቸው መምህራን ያሏት ሲሆን፣ በአፍሪካም ከቀዳሚዎቹ ሀገራት ትመደባለች።
አዲስ የሥራ ሕይወት የጀመሩ የመጀመሪያ ደረጃ መምህራን (ደረጃ B5) ከ220 እስከ 285 ዶላር ያገኛሉ።
የሁለተኛ ደረጃ መምህራን (ደረጃ C2) ከ320 እስከ 442 ዶላር ደመወዝ አላቸው።
የሁለተኛ ደረጃ ኃላፊ መምህራን (ደረጃ C3) ከ385 እስከ 512 ዶላር ያገኛሉ።
ለበርካታ ዓመታት ያገለገሉ ከፍተኛ አስተዳዳሪዎች ደግሞ እስከ 1,230 ዶላር የሚደርስ ክፍያ ያገኛሉ።
Via:-Addis Admas
@min_ddis
👏6❤4🔥1🤔1
25 Aug 2026, 18:24 UTC≈2,110 views13 reactionsread 29 August 2026 ድምጻዊት ተዓምር ግዛው "በፍቅር" የተሰኘ የመጀመሪያ የሙዚቃ አልበሟን ለአድማጮች ልታቀርብ ነው
ከአጋሮ ከተማ "ጥበብ ብርሃን" የኪነት ቡድን በመነሳት በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ የራሷን አሻራ እያሳረፈች የምትገኘው ድምጻዊት ተዓምር ግዛው፣ ለተከታታይ አራት ዓመታት ስትሰራበት የቆየችውን "በፍቅር" የተሰኘ የመጀመሪያ የሙዚቃ አልበሟን ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ለአድማጮች በይፋ እንደምታበቃ አስታወቀች። አልበሙ በድምጻዊቷ ይፋዊ የዩቲዩብ (YouTube) ቻናል እና በተለያዩ የሙዚቃ ማደመጫ መተግበሪያዎች ላይ ይለቀቃል።
ይህ የድምጻዊቷ የመጀመሪያ አልበም አጠቃላይ 16 የሙዚቃ ሥራዎችን የያዘ ሲሆን፣ በውስጡም የጓይላ (ትግርኛ)፣ የፎሌ (ኦሮምኛ)…
❤9👍2👎1🔥1
25 Aug 2026, 18:24 UTC≈2,270 viewsread 29 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
25 Aug 2026, 12:18 UTC≈2,020 views6 reactionsread 29 August 2026 ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ ከፀደይ ባንክ ጋር በመተባበር የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ።
ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ እና ፀደይ ባንክ በሀገራችን የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ በማዘመን ቀልጣፋና ግልጽ ለማድረግ የሚያስችል ታሪካዊ የስምምነት ሰነድ በትናንትናው ዕለት በፀደይ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል ፡፡
በዚህ ትብብር መሠረት የኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የፈጠራ ውጤት የሆነው "Get Fee" የተሰኘው ዲጂታል ሲስተም ሥራ ላይ የሚውል ሲሆን፣ አሠራሩ ከኤጀንሲዎች እስከ አርሶአደሮች ድረስ ያለውን የግብርና ግብዓት ሥርጭት ሂደት በጥራትና በስፋት ለማ…
❤4👍1🔥1
25 Aug 2026, 12:14 UTC≈1,800 viewsread 29 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
25 Aug 2026, 07:08 UTC≈1,490 views14 reactionsread 26 August 2026 Photo
የአለማችን ፈጣን ሯጭ ዩሴን ቦልት የ13 ዓመታት የፍቅር አጋሩ ለሆነችዉ ካሲ ቤኔት 40ኛ የልደት በዓሉን ሲያከብር፣ “የታገቢኛለሽ?” ጥያቄ አቅርቦ ቀለበት አስሮላታል።💍❤️
📷 Usain Bolt
@min_ddis
❤10👍2👎1😍1
24 Aug 2026, 19:56 UTC≈1,090 views20 reactionsread 25 August 2026 Photo
“እህቴን አጥቼ ለዉድድር የመጣሁት ደንዳና ልብ ስላለኝ ሳይሆን ሀላፊነት ስላለብኝ ነዉ።” ሞዴል ሩት ይርጋለም
ድምጻችንን ለሩት ይርጋለም በመስጠት ሃላፊነታችንን እንወጣ።
@min_ddis
❤12👍8
24 Aug 2026, 15:58 UTC≈1,540 views7 reactionsread 25 August 2026 Photo
የዲኤንኤ ምርመራ ጉድ አፈላ‼️
በማላዊ "ሚስቶቻችን አታለውናል" ብለው በመጠራጠር የዲኤንኤ ምርመራ ካደረጉት ወንዶች መካከል 80 በመቶዎቹ የልጆቹ እውነተኛ አባቶች እንዳልሆኑ ተገለጸ። ይህ አኃዝ በቤተሰቦች መካከል ከፍተኛ ስጋት እና ውዝግብ ፈጥሯል።
ነገር ግን ይህ 80 በመቶ የሚያመለክተው ጥርጣሬ አድሮባቸው ምርመራ የጠየቁትን ወንዶች ብቻ ነው። ስለዚህ በማላዊ የሚገኙ አባቶች ሁሉ የልጆቻቸው አባቶች አይደሉም ማለት እንዳልሆነ ተነግሯል።
ምንጭ:-Great Africa
@min_ddis
😁3🙈3👍1
Showing the 12 most recent of 31 posts we hold for @min_ddis. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.