እንግዳችን ቤተኛችን አለኝታችን ለሰው ሁሉ የምናሳይህ ልዩነታችን ዛሬ ደግሞ በተለየ ተናፍቀሀል እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይዘጋጃል ከእልፍ የተመረጥክ በውበትህ መታመኛ የሆንክ ለቤትህ ሸክሙ ለከበደው ማረፊያ የዘላለም ጥላ መኖርያ ከያለንበት ሰበሰብከን በደምህ አጥበህ አፀደከን ዛሬማ ማን ይቃወመናል እንድናጥንልህ ሆነናል እንግዳችን ቤተኛችን አለኝታችን ለሰው ሁሉ የምናሳይህ ልዩነታችን ዛሬ ደግሞ በተለየ ተናፍቀሀል እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይዘጋጃል ብርቱዎችን እንድታሳፍር በደካሞች ልትከብር ወደሀል በምህረትህ ግብዣ ታድመን ወደንህ አንተ ጋ ቀርተናል ዛሬም አንተ ነህ ጥማታች…

Channel
Mezmur lyrics BB
@mezmurlyricsbb
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
788subscribers
+1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001292541023 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @mezmurlyricsbb |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 29 August 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 29 August 2026 |
| On Telegram | t.me/mezmurlyricsbb |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 29 Aug 2026, 05:04 | 788 | +2 |
| 22 Aug 2026, 06:36 | 786 | -3 |
| 13 Aug 2026, 23:16 | 789 | +1 |
| 6 Aug 2026, 15:50 | 788 | +1 |
| 6 Aug 2026, 15:34 | 787 | no change |
| 6 Aug 2026, 12:51 | 787 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 2 May 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 31 December 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛይ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ! ጭው ባለው በረሃ ደረቅ ምድረበዳ ከቶ ማን ደርሶልሽ ነፍሴ አንቺ ሊረዳ ተሸክሞ አሳለፈሽ ስለተስፋው ቃል ታምኖ ከቦሽ የነበረውን ሰልፍ ከዙሪያሽ በትኖ እስከ ሽበት ሊሸከምሽ ደግሞም/ዛሬም የታመነ ነው ላንቺ ያለውም ሃሳብ ፍፃሜና ተስፋ አለው ዛሬ ነፍሴ... ምኞትሽን ከበረከቱ ሁሌም የሚያጠግባት ላንቺ እርሱ ብቻ ነው የዘላለም አባት ግራ ቀኝ በማየት ትጥቅሽ አይላላ የልቦናሽ አይኖች አይሄዱ ወደሌላ ኢየሱስን ይዞ ከቶ ማን ያፈረው ስፍራውን ለቆ እንጂ ሰነፍ የከሰረው ዛሬ ነፍሴ... ነፍሴ... ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ ጣል አድርጊው ሁሉን ለእርሱ ተይ የከበደሽን በአባትሽ ላይ መጣል ተማሪ ሁሉን ለእርሱ ተይ የ…
አንተ ከቶ የማታውቀው በሂወቴ ምን አለ ገና ሳልነግርህ ይገባህ የለ የልቤ እንዳለ ስለዚህ ጥያቄዬን ገትቼ ላምልክህ ላክብርህ ነውና የዘውትር ስራዬ መቀደስ ስምህን እንዲህ እንዲያ እያልኩ ጊዜዬን አልፈጅም አንተን ከፍ ሳደርግ ያንስብኛል ሁሉም የመኖሬ አላማ ለአንተ ክብር ነው ዘላለም ማምለኬን ሁኔታ አይቀይረው ጌታ ከቶ የማታውቀው በሂወቴ ምን አለ ገና ሳልነግርህ ይገባህ የለ የልቤ እንዳለ ስለዚህ ጥያቄዬን ገትቼ ላምልክህ ላክብርህ ነውና የዘውትር ስራዬ መወደስ ስምህን አንተ እኮ ትልቅ ነህ ከነገሮች በላይ ከአፍህ በወጣው ቃል ፍጥረት ፀንቶ የለም ወይ ሁኔታ ያልቃኘው አምልኮና ክብር እሰዋለው ዘውትር ላንተ ለእግዚአብሔር እጆቼን ከፍ አድርጌ ስምህን እባር…
#የኔ_አለሜ የኔ አለሜ ያንተ ክብር ነው የኔ አለሜ ያንተ መንፈስ ነው የሰው ልጅ ምኞቱ ከፍታ ስኬቱ በመደረግ ያልፋል ሁሉም ነገር ከንቱ ህይወት ተገለጠ ለእኔም በርቶልኛል ኢየሱስ አንተው ነህ ሌላ ምን ያሻኛል ካንተ ሌላ አያምረኝም ካንተ ውጪ አያምረኝም ናፍቆቴ ነህ ምኞቴ ነህ ጉጉቴ ነህ ህይወቴ ነህ የለም እንዳንተ የምወደው የለም እንዳንተ የምናፍቀው በመንፈስ የሆነ ሰላም የሞላው ሀዘን የሌለበት ያንተ አለም ነው ዳግመኛ ብፈጠር እድሉን ባገኝ ኢየሱስ አንተ ነህ የምታጓጓኝ ካንተ ሌላ አያምረኝም ካንተ ውጪ አያምረኝም የኔ አለሜ ያንተ ክብር ነው የኔ አለሜ ያንተ መንፈስ…
እኔማ ፡ አለኝ ፡ ክብር (፪x) እኔማ ፡ አለኝ ፡ አክሊል (፪x) ለጽዮን ፡ ስብሰባ ፡ ተጠርቻለሁ ስራው ፡ በእኔ ፡ ተቆጥሮ ፡ ትገቢያለሽ ፡ ተብያለሁ ኩነኔ ፡ የለብኝም ፡ ከሳሼስ ፡ ማነው እርሱ ፡ በደሙ ፡ አጽድቆ ፡ ልጁ ፡ ተብያለሁ ከግብጽ ፡ ምድር ፡ ቢወጡ ወደ ፡ ተስፋይቱ ፡ ምድር ወደ ፡ ውቧ ፡ ከነዓን ፡ ቢጠሩ ብዙዎቹ ፡ ቀሩ ፡ ምድረ-በዳ ሳይደርሱ ፡ ሳይገቡ ፡ ከእርስታቸው/ከግባቸው ፡ ጋር ያ ፡ ተስፋ ፡ ከፊቴ ፡ ካለው ፡ ጋራ ፡ ፍጹም ፡ አይወዳደር የኔማ ፡ አዲሲቱ ፡ ነው ፡ እየሩሳሌም በበጉ ፡ ቅኔ ፡ በሙሴ ፡ ዜማ እዘምራለሁ ፡ ከመላዕክት ፡ ጋራ ክበር ፡ ክበር ፡ እያልኩ ፡ ፊቱ ፡ እቆማለሁ እርሱ ፡ ስለረዳኝ ፡ እኔ ፡ …
እርቆ ፡ ለጠፋ ፡ ድርሻውን ፡ ይዞ ከአባቱ ፡ ቤት ፡ ኮብልሎ ፡ ወደ ፡ ምኞት ፡ ጉዞ እጅግ ፡ ክፉን ፡ ቢያደርግ ፡ ቢሆን ፡ ተላላ ነፍሱን ፡ አልጠቀመም ፡ ከፍቶታል ፡ በጣም አንድ ፡ ቀን ፡ ሲመለስ ፡ ወደ ፡ ልቡ ሀሳቡን ፡ ሰብስቦ ፡ ሲቃኝ ፡ አባቱን ይኖር ፡ ነበረ ፡ በደስታ ፡ አሁን ፡ ግን ፡ ገብቶታል ፡ መሆኑ ፡ ጎስቋላ እንደ ፡ ልጁ ፡ ባያየኝ ፡ እንኳን ፡ ልሁን ፡ እንደ ፡ ባሪያ ብሎ ፡ ለወሰነ ፡ ለቆረጠ ፡ ጀግና ገና ፡ ሳይገባ ፡ ወደ ፡ መንደሩ ፡ አባቱ ፡ አቀፈው ፡ በፍቅር ፡ እጁ/ልክ ፡ እንደበፊቱ ና ፡ ና ፡ ና ፡ ጌታ ፡ ይወድሀል ና ፡ ና ፡ ና ፡ ደጁ ፡ ላይ ፡ ቆሞ ፡ ይጠራሀል ና ፡ ና ፡ ና ፡ ውዴ ፡ ይወድሀል ና…
ተመርጫለው ፡ እኔ ተወድጃለው ፡ እኔ ፀድቄአለው ፡ በእርሱ እንድኖርለት ፡ ለእርሱ (፪x) ፀጋው ፡ በእምነት ፡ አድኖኝ ኢየሱስ ፡ ጽድቁን ፡ አልብሶኝ ስለኔ ፡ በአብ ፡ ፊት ፡ ታይቶ ፈጽሞታል ፡ ሥራዬን ፡ ጨርሶ (፪x) ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ፀጋው ፡ አቁሞኛል ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ምህረቱ ፡ አኑሮኛል ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ቸርነቱ ፡ በዝቶልኛል ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ስግደት ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ልዕልና ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ አምልኮ ፡ ይገባዋል ገና ፡ ከፍጥረት ፡ በቁጣ ፡ ነበርኩኝ በበደሌ ፡ ምክንያት ፡ ሙት ፡ የሆንኩኝ በኃጢአቴ ፡ መብ…
ምን ፡ አቃተህና ፡ ማህተሙን ፡ ፈትተሀል ሰባቱን ፡ ጥቅል ፡ መጽሐፍ ፡ ልትከፍት ፡ ችለሀል እንቆቅልሽ ፡ ፈቺ ፡ በማደሪያህ ፡ አለህ በዙፋን ፡ ላይ ፡ ሆነህ ፡ ሁሉን ፡ ታድሳለህ አቤቱ ፡ ውበትህን ፡ ማን ፡ ይመዝነዋል የዳዊት ፡ ስር ፡ እና ፡ ዘር ፡ ስግደት ፡ ይገባሃል በማደሪያህ ፡ ላይ ፡ አለህ/3 ሁሉን ፡ ታደርግ ፡ ዘንድ ፡ ቻይ ፡ ነህ በችሎትህ ፡ ላይ ፡ አለህ/3 ሁሉን ፡ ታደርግ ፡ ዘንድ ፡ ቻይ ፡ ነህ አልፋና ፡ ኦሜጋ ፡ ፊተኛ ፡ ኋለኛ ጅማሬህ ፡ አይታወቅ ፡ ያንተ ፡ መጨረሻ ገደብ ፡ ልክ ፡ የሌለህ ፡ ሀያል ፡ የእኛ ፡ ጌታ በግርማ ፡ ሞገስህ ፡ ሁሉን ፡ የምትረታ አቤቱ ፡ ውበትህን ፡ ማን ፡ ይመዝነዋል የዳዊት ፡ ስር ፡…
አብልጬ/አብዝቼ ፡ እንድወድህ አብዝቼ/አብልጬ ፡ እንዳፈቅርህ አንተን ፡ ከመካድ ፡ ይልቅ ፡ እራሴን ፡ እንድክድ ፀጋህ ፡ ይርዳኝ ፡ ፀጋህ ፡ ይርዳኝ እኔ ፡ እንኳን ፡ በአቅሜ ፡ እጅግ ፡ ደካማ ፡ ነኝ ሞት ፡ ቢሆን ፡ እስራት ፡ አንተን ፡ ለሚያገኝህ እኔ ፡ እራሴን ፡ እሰዋለሁ ፡ ከአንተ ፡ አይበልጥብኝም ብሎ ፡ ፊትህ ፡ እንዳላለ ፡ በገረድ ፡ ፊት ፡ ካደህ ፀጋህ/ኃይልህ ፡ ዳግም ፡ አቆመና ፡ ስለአንተ ፡ መስካሪ/ሰባኪ ፡ አረገው ፀጋህ ፡ ይርዳኝ ፡ ፀጋህ ፡ ይርዳኝ እኔ ፡ እንኳን ፡ በአቅሜ ፡ እጅግ ፡ ደካማ ፡ ነኝ ብዙ ፡ ፍቅርን ፡ መግለጥ ፡ በአፌ ፡ መቻሌ ለተግባር ፡ ፈጥኜ/ቸኩዬ ፡ ግን ፡ አንተን ፡ መካዴ ከአንተ ፡ ያነሰን ፡ …
እንደአንተ ፡ የወደደኝ ፡ ማነው እንደአንተ ፡ ያፈቀረኝ ፡ ማነው እንደአንተ ፡ ያቀረበኝ ፡ ማነው የምክኒያት/የሰበበ ፡ ወጤት ፡ ያልሆነ ፡ ፍቅር/መውደድ ፡ ያለው ፡ ማነው ኢየሱስ (፮x) ፍቅር ፡ ነህ ፡ እውነተኛ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ እውነተኛ አባት ፡ ነህ ፡ እውነተኛ ከነፍስህ/ከእራስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል ከክብርህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል ከስምህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል ከነፍስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል ከእራስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል የተናቀ ፡ እጅግም ፡ የተጠላ ፡ የህማም ፡ ሰው ደዌንም ፡ እንደሚያውቅ ፡ ብዙ ፡ ፊቱን ፡ እንደሚሰውር ገዢ ፡ ለሻጭ ፡ እንደሚገምት ፡ እንደበግ ፡ ዝም ፡ ያለው ለእርድ ፡ እንደሚነዳ ፡ ጠቦት ፡ አፉን ፡ ያልከፈተ ፍ…
ሃይማኖቴን ፡ እምነቴን/ማኅተሜን ፡ አንተን ፡ ጌታ ከላይ ፡ ያኔ ፡ ያገኘሁህ ፡ የእኔን ፡ ቤዛ ያምላኬን ፡ ፀጋ ፡ በመሴሰን ፡ አለውጥም ንጉሤን ፡ አንተን ፡ ኢየሱሴን ፡ አልክድም (፪x) አዝ፦ አልደራደርም ፡ በአንተ ፡ ጉዳይ እንደ ፡ ቀልድ ፡ አላይም ፡ የሆንከውን ፡ መስቀል ፡ ላይ ከአብ ፡ ዘንድ ፡ ያገኘሁህ ፡ ቅዱስ ፡ ስጦታ አንተ ፡ ነህና ፡ የእኔ ፡ ጌታ በመረቀልን ፡ በአዲሱና ፡ በሕያው ፡ መንገድ ወደቅድስቲቱ ፡ በኢየሱስ ፡ ቀርበን የእውነትን ፡ እቅቀት ፡ ካገኘን ፡ ወይ ወደን ፡ ከሃጥያት ፡ እንዴት ፡ እንፀናለን ወደን ፡ ሃጥያትን ፡ እንዴት ፡ እናደርጋለን አዝ፦ አንደራደርም ፡ በአንተ ፡ ጉዳይ እንደ ፡ ቀልድ ፡ አናይም ፡ የሆ…
ደሙ (፲፪x) የክርስቶስ ፡ ኢየሱስ ፡ ደም ፡ ከኃጥያት ፡ ሁሉ ፡ ያነፃል የልጁ ፡ የኢየሱስ ፡ ደም ፡ ከበደል ፡ ሁሉ ፡ ያጸድቃል የክርስቶስ ፡ ኢየሱስ ፡ ደም ፡ ከኃጥያት ፡ ሁሉ ፡ ያነፃል የልጁ ፡ የኢየሱስ ፡ ደም ፡ ከበደል ፡ ሁሉ ፡ ያጸድቃል አሜን ፡ ያነፃል ፡ ያጸድቃል በመላለሻ ፡ በአደባባይ እርቃኑን ፡ ተሰቅሎ ፡ ለሰው ፡ ልጅ ፡ ሲታይ በግፍ ፡ እየተገፋ ፡ ተራራን ፡ ነጎደ በቀራኒዮ ፡ ስፍራ ፡ በመስቀል ፡ ሞተ አይተው ፡ እንዳይወዱ ፡ ደም ፡ ግባት ፡ የለውም እጅግ ፡ የተጠላ ፡ ቁስለኛ ፡ ነው ታዲያ ፡ ይሄማ ፡ እንዴት ፡ መድሀኒት ፡ ይሆናል ያለው ፡ ሁሉ ፡ ይስማ ፡ ደሙ ፡ ያነፃል የክርስቶስ ፡ ኢየሱስ ፡ ደም ፡ ከኃጥያት ፡ …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @mezmurlyricsbb. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 29 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Mezmur lyrics BB” (@mezmurlyricsbb), 788 subscribers as measured 29 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/mezmurlyricsbb.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.