21 Dec 2025, 20:32 UTC393 viewsread 7 August 2026 12 AI tools you need to try in 2026:
1. ChatGPT.com (solves anything)
2. Writesonic.com (writes anything)
3. MidJourney.com (generates art)
4. Replit.com (generates code)
5. Synthesia.ai (generates video)
6. Soundraw.io (generates music)
7. Fliki.ai (generates TikToks)
8. Starry.ai (generates avatars)
9. SlidesAI.io (generates PPTs)
10. Remini.ai (edit pictures)
11. Pictory.ai (edit videos)
12. Wordtune.com (summari…
Signed M€ŜĤ ŽÊ michael
24 Nov 2025, 16:12 UTC543 viewsread 7 August 2026 ስልካችሁ አይሰራም የሚላችሁ ከበዛ
##004#
Signed M€ŜĤ ŽÊ michael
21 Nov 2025, 17:54 UTC560 viewsread 7 August 2026 ⏺ ምሳሌ: "Google Translate" አንድን ቋንቋ ወደ ሌላ ቋንቋ ሲተረጉም። የቋንቋን ውስብስብ ሰዋስው እና የቃላት አደራደር የሚማረው 'ዲፕ ለርኒንግ' ተጠቅሞ ነው።
⏺ ምሳሌ: አርቲስቶች የሚጠቀሙባቸው AI ጀነሬተሮች (እንደ Midjourney, DALL-E) "ድመት በጨረቃ ላይ ስትቀመጥ" ብለው ሲጽፉለት፣ ያንን ምስል መሳል መቻሉ የ'ዲፕ ለርኒንግ' ውጤት ነው።
✅ 3. NLP (የተፈጥሮ ቋንቋ ማቀነባበሪያ): (Natural Language Processing) - ይህ የAI ዘርፍ ኮምፒውተሮች የሰውን ልጅ ቋንቋ (እንደ አማርኛ፣ እንግሊዝኛ ያሉ) እንዲረዱ፣ እንዲተነትኑ፣ ትርጉም እንዲሰጡ እና ምላሽ እንዲሰጡ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው።
⏺ ምሳሌ 1 (Cha…
Signed M€ŜĤ ŽÊ michael
21 Nov 2025, 17:54 UTC408 viewsread 7 August 2026 ✅ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ምንድን ነው? ለምን እንደሚያስፈልግ፣ ዋና ዋና ክፍሎቹ ምን እንደሆኑ፣ ጥቅሞቹ፣ ጉዳቶቹ እና የወደፊት እጣው ምን ሊመስል እንደሚችል በአጭሩ ለማብራራት ሞክሬያለሁ።
Source: Muhamed Technology
✅1. አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ምንድን ነው? (What is AI?)
✅ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ማለት የሰው ልጅ የማሰብ ችሎታን፣ በተለይም እንደ መማር፣ ችግር መፍታት፣ እና ውሳኔ መስጠት ያሉትን ብቃቶች ለመምሰል የሚሞክሩ ማሽኖችን ወይም የኮምፒውተር ስርዓቶችን የመፍጠር ቴክኖሎጂ ነው።
✅ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የሚለው ስም እንደሚያመለክተው፣ መሠረታዊ ግቡ የሰው ልጅ ተፈጥሮአዊ የማሰብ ችሎታን (Intel…
Signed M€ŜĤ ŽÊ michael
17 Nov 2025, 06:05 UTC431 viewsread 7 August 2026 ነፃ ሰርተፍኬት የሚሰጡ የስልጠና ዊብሳይቶች
1. SEMrush Academy
2. Hubspot Academy
3. Meta blueprint
4. Google digital garage
5. simple learn
15 Feb 2025, 14:11 UTC948 viewsread 7 August 2026 *21*857#
#21#
3 Feb 2023, 14:24 UTC≈5,750 viewsread 7 August 2026 በ ጉግል ፎቶስ (Google Photos) - የእድሜ ልክ፣ ገደብ የለሽ፣ የፎቶ እና የቪዲዮ ማከማቻ!
በካሜራዎ ላይ አንዳንድ ወሳኝ የሆኑ አፍታዎችን ለመያዝ ሞክረዉ ዝቅተኛ ማከማቻ ስላልዎት ማንሳት አይችሉም የሚል ችግር አልገጠምዎትም? ጉግል ፎቶስ፣ ለዚህ ችግር ሁነኛ መፍትሄ የሚሆን ያልተገደበ፣ የእድሜ ልክ፣ የፎቶ እና የቪዲዮ ማከማቻ አገልግሎት ይዞ ብቅ ብሏል፡፡
ጉግል ለፎቶ(እስከ 16 ሜጋፒክስል) እና ቪድዮ(እስከ 1080ፒ ባለ Full HD ድረስ) ያለገደብ ለእድሜ ልክ መጫን እና ማስቀመጥ እንደሚቻል አስታዉቋል። የ ጉግል ፎቶስ መተግበሪያ በ Android, iOS, Mac እና Windows ጨምሮ በሌሎቸም ፕላትፎርሞች ይገኛል።
ለመጀመሪያ ጊዜ በስልክ…
5 Jan 2023, 14:50 UTC≈4,280 viewsread 7 August 2026 በ #PATTERN ወይም በ #Password የተዘጉ ሞባይል ስልኮች ካለ ምንም ኢንተርኔት እና ምንም መረጃ ሳናጠፋ እንዴት መመለስ እንደምንችል እንይ!
በቅድሚያ የሚያስፈልጉ ነገሮች👇
1ኛ፦ Aroma file manager የሚባል አፕሊኬሽን በሌላ ስልክ ላይ ዳውንሎድ ማድረግ
2ኛ፦ ያወረድነውን app
የምንናስቀምጥበት ሚሞሪ ካርድ ያስፈልገናል
3ኛ፦ የተዘጋው ስልክ ያስፈልጋል
Step1⃣ aroma file manager አፕሊኬሽ ካወረዳችሁ በኃላ ወደ ሚሞሪ ካርዱ ጫኑት። እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ አስገቡት
Step2⃣ ከዛ ስልኩ #power_off እናረገው እና የ recovery stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው ቡኃላ የ power እና የ ድምፅ መጨመርያ…
7 Dec 2022, 23:33 UTC≈3,340 viewsread 7 August 2026 For samsung user *#9900#
Then battery status change to reset then to stop background run application
2 Mar 2022, 15:10 UTC≈5,290 viewsread 7 August 2026 ብዙ ሰዉ የማያዉቃቸው የሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች!
❶. ስልክዎ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት ላይ አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ! ወደ
*21*900#መደወል
ሁሉም ጥሪዎችና መልእክች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ለማድረግ ሲልጉ
*21*ዳይቨርት ማድረግ የፈለጉት ስልክ ቁጥር# መደወል
ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው ይደውሉ ማለትም ስልክዎ
ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል
*#21# ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል
➋. ስልክዎ ብዚ bussy ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *67*የፈለጉትቁጥር# ብለው
ይደውሉ!
ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ
❸…
27 Oct 2021, 07:16 UTC≈4,580 viewsread 7 August 2026 MESH ONLINE ገበያ
Call_☎️ +251901035134
☎️ +251923085155
Telegram Channel Link 👇👇👇
https://t.me/
ጥራት ያላቸውንና ደረጃቸውን የጠበቁ ሞባይሎች ከሙሉ ዋስትና ጋር
SAMSUNG PHONES
📲 M02s=64/4gb RAM ..........10,200bir
📲 M11=32/3gb RAM ..........9800bir
📲 M31=128/6gb RAM ........14,100bir
📲 A02s=64/4gb RAM .......10,500bir
📲 A02=64/3gb RAM...........9100bir
📲 A12=128/4gb RAM.........11700bir
📲 A31=128/6gb RAM.........15700bir
📲 A32=128/…
1 Sept 2021, 18:34 UTC≈3,960 viewsread 7 August 2026 # ላፕቶፕ ሲገዙ ማወቅ ያልብዎት ነገሮች
አዲስ laptop ለመግዛት አስበዉ ነገር ግን ምን አይነት laptop እንደሚገዙ ግራ ከተጋቡ ይችን ምክር ያገንቡቧት።
አዲስ ላፕቶፕ ከመግዛት በፊት ሊያገናዝቧቸው የሚገቡ ነገሮች
በዋናነት ሁለት አይነት Laptop አለ!
በWindows OS የሚሰራ
በMac OS(ለApple ብቻ)
(Kali linux, ubuntu...እራሳችን የምንጭናቸው Custom OS ስለሆኑ ብዛት እነዚ OS ያላቸውን ላፕቶፖች ገበያ ላይ አናገኝም!)
በብዛት በWindows OS የሚሰሩ የLaptop ዝርዝር
Hp
Dell
Accer
Toshiba
Asus
LG
SONY....ወዘተ
በMac OS(ለApple ብቻ)
Macbook Pro
Macbook Air
Macbook Re…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @meshonlinegebeya. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.