12 Nov 2026, 05:59 UTC40 views2 reactionsread 12 November 2026 Photo
❤️ IS LOVE REALLY UNCONDITIONAL?
Does loving someone mean accepting them without conditions? Or do expectations, boundaries, and the need for acceptance shape the way we love?
Join Host and Clinical Psychologist Geta Walelign for an engaging conversation exploring the psychology of love, acceptance, and expectations. Let's question what we think we know about love!
📅 Saturday, November 14, 2026
⏰ 9:00–11:00 LT
📍 …
❤2
11 Nov 2026, 05:44 UTC50 views1 reactionsread 12 November 2026 Photo
Khat: Culture Meets Science. 🧡
How much do we really know about a habit deeply rooted in our culture? Join Dr. Awoke Mihretu, Clinical Psychologist, as he explores what research reveals about khat and its psychological impact.
📅 Saturday, November 14, 2026
⏰ 4:30–6:00 LT
📍 Bole Medhanialem, in front of Morning Star
🎟️ Free with pre registration. Limited seats!
📞 Register now: 0912 28 87 30
Google form registrati…
❤1
10 Nov 2026, 16:43 UTC54 views4 reactionsread 12 November 2026 Photo
Three powerful conversations. One day. 🧡
Join us for Meselal Live 06 as we explore the science behind khat, the psychology of unconditional love, and how stress affects your mental and physical well being.
📅 Saturday, November 14, 2026
📍 Bole Medhanialem, in front of Morning Star
🎟️ All three sessions are FREE with pre registration. Limited seats available!
📞 Register now: 09 12 28 87 30
Google form for registra…
❤4
10 Nov 2026, 06:32 UTC57 views3 reactionsread 12 November 2026 አስቸጋሪ ወይም አሰቃቂ ክስተት ሲያጋጥመን ሁላችንም በተመሳሳይ መንገድ እንጎዳለን? የሚያጋጥመን እያንዳንዱ የሚያም ተሞክሮስ ትራውማ ይሆናል?
ሰዎች ለአስቸጋሪ ክስተቶች የሚሰጡት ስነልቦናዊ ምላሽ የተለያየ ነው። አንድ ክስተት በሰዎች ላይ የተለያየ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል። ይህ ግን የማንንም ህመም ዋጋ አያሳንስም።
በዚህ ቪዲዮ ስለ ትራውማ፣ የሰዎች የተለያየ ምላሽ እና ከህመም ጋር ስለሚኖረን ግንኙነት እንወያያለን።
ህመምን ማስዋብና እንደ ታላቅ ነገር ማየት ጤናማ አይደለም። በተመሳሳይም ከህይወታችን ህመምን ሙሉ በሙሉ ለማስወገድ መሞከር ሌላ ችግር ሊፈጥር ይችላል።
ህመምን መቀበል ማለት ህመምን መውደድ ወይም በህመም ውስጥ መቆየትን መምረጥ አይደለም።…
❤2🙏1
6 Nov 2026, 08:15 UTC77 views1 reactionsread 12 November 2026 Photo
💬 ለእርስዎ “ጥሩ ሕይወት” ማለት ምንድን ነው?
ደስተኛ መሆን ብቻ በቂ ነው፤ ወይስ ፍቅር፣ ትርጉም፣ ጥሩ ግንኙነትና የሕይወት ጥራትም ያስፈልጉናል?
በዚህ የMeselal Live Episode 13 Open-Floor Q&A ላይ፣ ከታዳሚዎቻችን የተነሱ ጥልቅና ተግባራዊ ጥያቄዎችን ተከትለን ስለ ስሜት፣ ፍቅር፣ Empathy፣ ትርጉምና ጥሩ ሕይወት በተጨማሪም Viktor Frankl ሕይወት ትርጉም የሚያገኝባቸውን ሦስት ዋና መንገዶች ተወያይተናል።
Meselal Live — የጋራችን ፖድካስት
HEAL • UNDERSTAND • GROW🧡
🎬 ሙሉውን ቪዲዮ እዚህ ይመልከቱ፦
https://youtu.be/Y5Ijznh9dz4?si=FvtRo7kB89R33q-n
❤1
4 Nov 2026, 11:34 UTC86 views3 reactionsread 12 November 2026 ተመሳሳይ ክስተት ያጋጠማቸው ሰዎች ለምን የተለያየ ምላሽ ይሰጣሉ?
Trauma የተፈጠረው ክስተት ብቻ ነው፤ ወይስ ክስተቱ በሰውየው አእምሮ፣ ሰውነት፣ ራሱን በሚያይበት መንገድና በዕለታዊ ሕይወቱ ላይ ያስቀረው ተጽዕኖ አለ?
በዚህ የMeselal Live Episode 12፣ ከPsychologist Alemayehu Tibebu ጋር Trauma በእውነት ምን እንደሆነ፣ ከከባድ ወይም አሳዛኝ ልምድ በምን እንደሚለይ እና የፈውስ ሂደቱ እንዴት መካሄድ እንዳለበት በጥልቀት ተወያይተናል።
ፈውስ ትዝታውን ማጥፋት ብቻ አይደለም። ሰውነት፣ አእምሮና ሕይወት “አሁን ደህና ነኝ፤ ምርጫም አለኝ” ብለው እንደገና እንዲማሩ የሚደረግ ጉዞ ነው።
🎬 ጌታ ዋለልኝ ከሳይኮሎጂስት አ…
❤3
30 Oct 2026, 04:27 UTC97 views5 reactionsread 12 November 2026 Photo
IMPORTANT EVENT UPDATE🚨
Please be informed that the upcoming Meselal Live event has been postponed.
We sincerely apologize for any inconvenience this may cause and appreciate your understanding and patience.
A new date will be announced soon. We look forward to welcoming you and sharing these meaningful conversations with you.
Thank you for your continued support.
Meselal Psychology
❤5
27 Oct 2026, 09:22 UTC113 views5 reactionsread 12 November 2026 Photo
🎙 MESELAL LIVE | 6TH EVENT 🧡
Three Powerful Conversations. One Day.
💭 Are you strong, or just surviving stress?
🌿 KHAT: What does science really say?
❤️ Why is saying NO so difficult?
Join us for three eye-opening conversations with Dr. Haileleul Mekonnen, Dr. Awoke Mihretu & Selam Atalay.
📅 Saturday, October 31, 2026
📍 Bole Medhanialem, Addis Ababa
🎟 First Two Sessions: FREE (Pre-Registration)
🎟 Third Session: 700 …
❤5
27 Oct 2026, 05:40 UTC98 views2 reactionsread 12 November 2026 ስሜታችን ጠላታችን አይደለም። አለቃችንም አይደለም። መልዕክተኛችን ነው።
በዚህ የMeselal Live Episode 11፣ ከClinical Psychologist Dr. Awoke Mihretu ጋር ስሜታችንን በተግባራዊ እና ቀላል መንገድ ተመልክተናል።
አንዳንዴ “ስሜታዊ ከመሆን ይልቅ logical ብሆን አይሻልም?” እንላለን። ሌላ ጊዜ ደግሞ ስሜታችንን መቆጣጠር ማለት መጨቆን፣ አለማሳየት ወይም “ጠንካራ መሆን” እንደሆነ እናስባለን።
🎬 ከዶ/ር ጌታ ዋለልኝ እና ከዶ/ር አወቀ ምህረቱ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተጋበዙልን።
https://youtu.be/bOPBA0BHWYg?si=XUPI1GK7jvE5T6ls
❤2
26 Oct 2026, 15:04 UTC101 views3 reactionsread 12 November 2026 ራሳችንን “ጥሩ”፣ “ተቀባይነት ያለው” ወይም “ጠንካራ” ሰው አድርገን ለማቅረብ ስንሞክር፣ አንዳንድ ስሜቶቻችንን፣ ፍላጎቶቻችንንና ባህሪያችንን እንደብቃለን። ግን የደበቅነው የማንነታችን ክፍል በቀላሉ አይጠፋም፤ በግንኙነታችን፣ በቁጣችን፣ በቅናታችን፣ በምርጫዎቻችንና በሌሎች ላይ በምንሰጠው ከባድ ፍርድ ውስጥ ሊገለጥ ይችላል።
በዚህ የMeselal Live Episode 10፣ “Shadow Work” ምን እንደሆነ፣ የማንቀበለው የራሳችን ገጽታ እንዴት እንደሚፈጠርና ሳናውቀው ሕይወታችንን እንዴት እንደሚመራ ከታዳሚዎቻችን ጋር ተወያይተናል።
ይህ ውይይት ራሳችንን ለመውቀስ ሳይሆን፣ ያልተቀበልነውን የማንነታችንን ክፍል በጉጉት፣ በርኅራኄና በኃላፊነት ለመረዳት የተዘ…
❤3
24 Oct 2026, 09:57 UTC108 views5 reactionsread 12 November 2026 ግንኙነቱ አብቅቷል፤ ልባችን ግን እስካሁን አልተቀበለውም። ታዲያ ከBreakup በኋላ እንዴት Move On እናድርግ?
በዚህ የMeselal Live Episode 09፣ ከታዳሚዎቻችን ጋር ስለፍቅር መለያየት፣ ስለልብ ስብራት፣ ስለመፈወስ እና እንደገና ራስን ስለማግኘት በግልጽና ተግባራዊ መንገድ በጥልቀት ተወያይተናል።
🎬 ሙሉውን ቪዲዮ እዚህ ይመልከቱ፦
https://youtu.be/rgD8-F_bqLs?si=uylJ4b9INPXGYFcN
❤5
21 Oct 2026, 14:00 UTC107 views3 reactionsread 12 November 2026 DEPRESSION ማለት በቀላሉ “ደብሮኛል” ከማለት የበለጠ ነው።
ግን የተለመደ ሀዘን፣ ድካም፣ ጭንቀት እና Clinical Depression እንዴት ይለያያሉ?
በዚህ የMeselal Live Episode 08፣ ዶ/ር ጌታ ዋለልኝ ከረዳት ፕሮፌሠር ብዙነህ ተስፋዬ ጋር ባደረጉት ቆይታ ድብርት እንዴት በስሜታችን ላይ ብቻ ሳይሆን በአስተሳሰባችን፣ በአካላችን፣ በግንኙነታችን እና በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ላይ ይገለጻል? መንስኤዎቹስ ምንድን ናቸው? የሚሉትን እና ሌሎችንም ነጥቦች አንስተው በጥልቀት ተወያይተዋል።
🎬 ሙሉውን ቪዲዮ እዚህ ይመልከቱ፦
https://youtu.be/TMGPOneKfV8?si=jfRU5qWoUURN7M6v
❤3
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @meselal_psychology. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.