6 Aug 2026, 04:38 UTC112 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuabdlmenanPhoto
🍒 የዲን ደህንነት ከአካል ደህንነት ይበልጣል❗️
ሸይኽ ፈይሰል አል-ሐሻዲ አላህ ይጠብቀው እንዲህ ይላል:-
ዲንህንና ልብህን ጠብቅ፤ የጥመት ሰዎች ድረ ገጾችን አትግባ፣ የተጣመሙ ሰዎች መጽሐፎችን አታንብብ፣ ጥርጣሬን የሚያስፋፉ ሰዎችን በማኅበራዊ ሚዲያ አትከታተል፣ የሚያሳስቱ ድምፆችን አትስማ፣ ሃይማኖትን ከሚያበላሹ መድረኮች እውቀትን አትውሰድ።
ምክንያቱም የዲን መበላሸት ከአካል ብልሽት የበለጠ ከባድ ነው፤ ጥርጣሬም በልብ ውስጥ ከተቀመጠ ልብን ያበላሻል።
ሰው አካሉን ለመጠበቅ ከተላላፊ በሽታ ተጠቂ እንደሚሸሽ ሁሉ ዲኑን ከሚያበላሽበት ሰው መራቅ ደግሞ ይበልጥ ያስፈልጋል።
✍️ አቡ አብድልመናን
https://t.me/Abuabdlmenan/208
Signed أ
5 Aug 2026, 15:01 UTC119 views7 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Abu_Muhammed_MuhammedSed
"ኡስታዝ አብራር አቡ አብዱረህማን ከሌላው ጊዜ ለየት ባለ መልኩ ህመሙ ጠንቶበታል። ስለዚህ ቅርብ ያላችሁ ወንድሞች ዘይሩት፤ ሩቅ ያላችሁ ደግሞ በዱዓችሁ አስቡት።
አላህ ሙሉ አፊያውን/ጤናውን ይመልስለት፤ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን። አሚን!
✍ሙሀመድሰኢድ ቢን በድር
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/7581
👍6👌1
Signed أ
3 Aug 2026, 19:20 UTC233 views9 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Abuabdlmenan
🍒 የሸይኻችን የሕያ አልሐጁሪይ ማንኛውም እንቅስቃሴ ሒዝብዮችን እንቅልፍ ነሳቸውኮ❗️
ምን ይደረግ አላህ ሞገስን አላበሰው ለእውቀትና ለሐቅ ቆሟልና አላህ ይጠብቀው❗️
ሸይኻችን አቡ የማን ዐድናን ቢን ሑሴን አል-ሙስቀሪ አላህ ይጠብቃቸው የሚከተለው ጥያቄ ቀረበላቸው ፦
ጥያቄ፦ «ሸይኽ ያሕያ ራፊዳዎችን በመዋጋት ላይ ይገፋፋል እርሱ ግን ወደ ሳውዲ ሸሽቶ ሄዷል። ወይስ የእውቀት ክብሩ ከእርሱ ተወግዷል?» እያሉ ለሚናገሩት ሰዎች ምን እንመልስ?
መልስ፦
«በአላህ እምላለሁ፣ ውሸት ነው። ከዑምራና ከዚያራ በኋላ፣ እንዲሁም አላህ ኡማውን የሚጠቅምባቸውን አንዳንድ ጠቃሚ ጉዳዮች ከፈጸመ በኋላ እርሱ እነሆ ወደ ቤቱ ተመልሷል።
በአላህ ላይ የሚተማመን ታጋይ ሆኖ…
👍8👌1
Signed أ
3 Aug 2026, 13:03 UTC215 views4 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Abuabdlmenan
🍒ዲናችንን ተምረን ከአጥፊና ከአሳሳቾች ሴራ እራሳችንን ከዚያም ዲናችንን እንጠብቅ❗️
👇 ይህንን ያማረና ከማር የጣፈጠ የኢማሙ አሕመድን ንግግር አስተውሉ!
الحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي جَعَلَ فِي كُلِّ زَمَانِ فَتْرَةٍ مِنَ الرُّسُلِ بَقَايَا مِنْ أَهْلِ العِلْمِ، يَدْعُونَ مَنْ ضَلَّ إِلَى الهُدَى، وَيَصْبِرُونَ مِنْهُمْ عَلَى الأَذَى، يُحْيُونَ بِكِتَابِ اللَّهِ تَعَالَى المَوْتَى، وَيُبَصِّرُونَ بِنُورِ اللَّهِ أَهْلَ العَمَى. فَكَمْ مِنْ قَتِيلٍ لِإِبْلِيسَ قَدْ أَحْيَوْه…
👍3👌1
Signed أ
1 Aug 2026, 19:57 UTC212 views11 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Abuabdlmenan
👌በአላህ ፍቃድ የፉርቃን መስጂድ ግንባታ እውን ይሆናል❗️
بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله الرب العالمين الصلاة والسلام على رسول الله وعلى اله وصحبه ومن والاه
أما بعد
ውድ እህትና ወንድሞቼ ሆይ፣ ይህ የምንገነባው መስጂድ የድንጋይና የሲሚንቶ ሕንፃ ብቻ አይደለም፤ የአላህ ቤት ነው።
በውስጡ ሰላት ይሰገድበታል፣ ቁርኣን ይነበብበታል፣ እውቀት ይከፋፈልበታል፣የሰለፎቻችን መንገድ ይሰበክበታል ልጆችም መልካምና እስላማዊ አስተዳደግን ይቀስሙበታል።
ስለዚህ አንድ ሰው በግንባታው ላይ ባለው ተሳትፎ ልክ ግዙፍ ምንዳን ይሸምትበታል በልቡም ኢማን እንዳለ ያስመሰክርበታል።
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ …
👍10👌1
Signed أ
1 Aug 2026, 14:25 UTC142 views5 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Al_Furqan_Islamic_Studio
✍
ታሪካዊው ቀን ደረሰ!!
በተባበረ የወንድማማቾች ክንድ እና በብርቱ ወኔ ተጀምሮ ከሚያፈስ ቆርቆሮ ወደ ዘመናዊና ግዙፍ ግንባታ ለመቀየር ታስቦ ስራው የተጀመረው ትልቁ የመስጂደል ፉርቃን ግንባታ ከግብ ለማድረስ;
ነገ ሐምሌ_26 ከጠዋቱ 🕰2:00 ሰዓት ጀምሮ እዛው መስጂደል ፉርቃን ታላቅ የምክክር እና የውይይት ፕሮግራም ይደረጋል!!
በዚህ ታሪካዊ ፕሮግራም ላይ ተገኝታችሁ አሻራችሁን በማኖር ዘላለማዊ በሆነችዋ ጀነት ማረፊያ የሚሆናችሁ ቤት ለማስገንባት ሰበቡን ታደርሱ ዘንድ በድጋሚ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
በተባለው ቦታና ሰዓት በጊዜ በመገኘት........
እንደ ዑስማን "ከዚህ እስከዚህ ያለው እኔ ነኝ የምሸፍነው" ፤
እን…
👍4👌1
Signed أ
31 Jul 2026, 12:50 UTC658 views4 reactionsread 7 August 2026 File
═ ❁❁✿ ﷽✿❁❁ ═
👉 የጁሙዓ ኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም ጋር
جَوَابٌ كَافٍ لِمَنْ سَأَلَ عَنِ الدَّوَاءِ الشَّافِي
ስለ ፈዋሹ መድኃኒት ለጠየቀ ሰው
በቂና አጥጋቢ መልስ
በሚል ርዕስ
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ኢስሚዒል ቢን ሙሐመድ حفظه الله
👌 ኹጥባው ታላቁ ኢማም ኢብኑ ተይሚያ አላህ ይዘንለት ተጠይቆ ስለሰጠው መልስ ማብራሪያ ነው።
الجمعة ١٧ \ صفر / ١٤٤٨هـ
📅 ሐምሌ 24 / 2018
🕌 መርከዝ አልፈላሕ አላህ ይጠብቃት
═════ ❁✿❁ ════
https://t.me/me…
👍3👌1
Signed أ
27 Jul 2026, 08:52 UTC392 views5 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Abuabdlmenan
🍒 ሸይኽ አልኢስላም ኢብን ተይሚያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፦
አላህ ለነቢዩ ሙሐመድ ﷺ እንዲህ አላቸው፦
﴿إِنَّا أَرْسَلْنَاكَ شَاهِدًا وَمُبَشِّرًا وَنَذِيرًا وَدَاعِيًا إِلَى اللَّهِ بِإِذْنِهِ وَسِرَاجًا مُنِيرًا﴾
[الأحزاب: 45-46]
"አንተ ነቢዩ ሆይ! እኛ መስካሪ፣ አብሳሪና አስፈራሪም ወደ አላህም በፈቃዱ ጠሪ፣ አብሪ ብርሃንም አድርገን ላክንህ፡፡"
አላህ ነቢዩን ﷺ «አብሪ ብርሃን» ብሎ ጠራቸው፤ ፀሐይን ደግሞ «የሚነድ (አንፀባራቂ) መብራት» ብሎ ጠራት።
وَجَعَلْنَا سِرَاجًا وَهَّاجًا
"አንጸባራቂ ብርሃንንም አደረግን፡፡"
«የሚያበራ ብርሃ…
👍4👌1
Signed أ
24 Jul 2026, 06:11 UTC549 views3 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuabdlmenanVideo
🎙️ "እኔ ተራብኩ!" — የሚጨበጥ እውነታ 🎙️
📮 ሸይኽ አቡ ሙሐመድ ዐብዱልሐሚድ ቢን የሕያ አዝ-ዙዕከሪ አል-ሐጁሪ አላህ ይጠብቃቸው
🔸🔹🔸🔹🔸
“እኔ ተራብኩ!” የሚለው ጩኸት አንዳንዶች እንደሚያስቡት ለማኅበራዊ ሚዲያ ዜና ለመፍጠር የተሠራ ትወና አይደለም፤ በከተሞች፣ በመንደሮች፣ በገጠርና በባዶ ሜዳዎች የሚታይ የሚጨበጥ እውነታ ነው።
ሸይኹ እንደሚናገሩት፣ ሁቲዎች ሰዎችን በረሃብ አሰቃይተዋል፤ ምግባቸውና ኑሮአቸውን ተቆጣጥረው አስርበዋቸዋል። እንዲሁም የእርዳታ ድርጅቶች ለሕዝቡ የሚያቀርቡትን እርዳታ ወስደዋል ለማስቆምም ተዋግተዋል።
👌 ይህ የሰይጣናዊ ወንጀል፣ የጭቆናና የግፍ ፖሊሲ ነው።
አላህ እነርሱን ያዋርዳቸው፣ ያሳፍራ…
👌2👍1
Signed أ
24 Jul 2026, 05:35 UTC378 views5 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuabdlmenanVideo
🍒 በየመን ስላሉት ሁቲዎች ለማያውቁ ሰዎች❗️
ሁቲዎች ብዙ ሙስሊም ንጹሐንን ገድለዋል፣ የሱና ተከታዮችንና ዑለማዎችን ኢላማ አድርገዋል፣ እንዲሁም መስጊዶችን አፍርሰዋል አፈንድተዋል። እነዚህ የሚነገሩ ግልፅ ማስረጃ ያላቸው ድርጊቶቻቸው ናቸው።
እስልምናን እንደሚከተሉ መናገራቸውና ከላይ የተቀመጠውን መፈክር በየቦታው መፃፋቸው ይጠቅማቸዋልን?
አንዳንድ ሰዎች እስልምናንና ፍልስጤምን እየደገፉ ነው ብለው ያስባሉ፤ ነገር ግን በአቂዳም በስነምግባርም የዘቀጡ ጭፍራዎች ናቸው የመንንም ከፊል ግዛቶች የተቆጣጠሩት በፖለቲካ ቁማርና በራፊዳዋ ኢራን እገዛ ነው። በጣም የተጎዱት ደግሞ የየመን ሕዝቦች ናቸው። ምን አጥፍተው ነው ግን?
👉 በሰላም እጦትና ጦርነት አለቁ
👉…
👍4👌1
Signed أ
23 Jul 2026, 07:46 UTC352 views1 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Abuabdlmenan
🍇 ሰው ያለ አላህ እርዳታና ተውፊቅ መቆም አይችልም❗️
📂 ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል:-
«أَجْمَعَ العارِفُونَ عَلَى أَنَّ الخِذْلانَ أَنْ يَكِلَكَ اللَّهُ إِلَى نَفْسِكَ، وَيُخَلِّيَ بَيْنَكَ وَبَيْنَها. وَالتَّوْفِيقُ: أَنْ لَا يَكِلَكَ اللَّهُ إِلَى نَفْسِكَ.»
📚 مَدارِجُ السَّالِكِينَ.
"አላህን በእውነት የሚያውቁ ሰዎች በሙሉ በአንድ ነገር ተስማምተዋል፤
'ኹዝላን' ማለት፣ አላህ ሰውን ለራሱ ሲተወው፣ ከነፍሱም ጋር ብቻውን ሲለቀው ሲሆን
'ተውፊቅ ደግሞ፣ አላህ አንድን ሰው ወደራሱ አለመተዉና በሁሉም ጉዳይ እርሱ…
👌1
Signed أ
22 Jul 2026, 14:03 UTC252 views3 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @merkezassunnahFile
🚨 ኻልድ ክብሮም የተባለው በመገናኛ ብዙሃን ሙስልሞች ላይ በሚጥላቸው ብዥታዎች የተሰጠ ምላሽና ማብራሪያ!
🎙በሸይኻችን:-አቡ ቀታዳ አብደላህ አላህ ይጠብቀው።
📅 በዕለተ ማክሰኞ,
14/11/2018 EC ከአስር በኃላ
🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ (ቂልጦ-ጎሞሮ) አላህ ይጠብቃት።
✅ ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
📎 https://t.me/merkezassunnah/20121
👍2👌1
Signed أ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @merkezalfellah. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.