እንዴት ቢወዶት ነው እረ እንዴት ቢሳሳ ስሞን ከስሙ ጋር በፍቅር ሚያስነሳ የእፎይታ የሰላም የሲሳይ መንገድ ስሞ በረከት ነው ውዱ ሙሀመድ ሰለዋቱላሂ ወሰላሙሁ ዓለይሂ ❤️اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد❤️ ❤️❤️❤️ በካህፍ የበራች በሰለዋት የደመቀች ውብ ጁመዓ ይሁንላችሁ❤️❤️❤️ 😍@merennnnn😍

Channel
Meren tube (مرن)
@merennnnn
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
48subscribers
-4 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001405737529 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @merennnnn |
| Created | Between 1 December 2018 and 13 November 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 2 October 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 2 October 2026 |
| On Telegram | t.me/merennnnn |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 29 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 96% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 2 Oct 2026, 23:16 | 48 | -1 |
| 30 Aug 2026, 16:42 | 49 | -2 |
| 22 Aug 2026, 15:49 | 51 | -1 |
| 10 Aug 2026, 10:01 | 52 | no change |
| 6 Aug 2026, 18:39 | 52 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 13 November 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 7 January 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ሀቢቢ ሴት ልጅ ማለት እኮ 1⃣ በምድር ላይ ከማንም ጋር የማታወዳድራት የመኖርህ ሚስጥር እናትህ....ሰው ምን እንደሆነ የምትማርባት 2⃣ ሲቀጥል በጣም የምትወዳት የምታስብልህ የምታስብላት ያለሷ ማይሆንልህ እህትህ..... ሰው ማን እንደሆነ የምታይባት 3⃣ ከዛም የምታፈቅራት የምታፈቅርህ የህይወትን ለዛ የምታሳይህ ውዷ ባለቤትህ.... ስለሰው ያወከውን የምትኖርባት 4⃣ በመጨረሻም የምትሳሳላት አይንህን ባይንህ የምታይባት ልጅህ .....የሰው መሆን ፀጋህን የምታውቅባት.........ናትና ልታከብራት እንጂ ልትንቃት ልታሞግሳት እንጂ ልታዋርዳት ልታደንቃት እንጂ ልትተቻት .አ...ይ...ገ...ባ…
ሚስት አምሽታ ወደቤት እየገባች ነው … ወድያው የመኝታ ቤቷን ከፍታ ስትገባ አልጋዋ ላይ ሁለት የተኙ ሰዎችን ትመለከታለች፤ አራት እግሮች ከብርድ ልብሱ ስር ወተው ይታያሉ ከዝያም ወድያውኑ አጠገቧ ያለውን ዱላ አንስታ ከብርድ ልብሱ ውስጥ ያሉትን ሁለቱን ሰዎች ባላት ኃይል መደብደብ ትጀምራለች ..ወድያው መደብደቡን ታቆምና ወደ ሳሎን ቤት ስትሄድ ባሏ ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ ጋዜጣ ያነብ ነበር ከዝያም ባልየው ” hi darling…ቤተሰቦችሽ መተዋሉ የኛ መኝታ ቤት ተኝተዋል ሰላም አልሻቸው ..? ሲላት ሚስት በድንጋጤ እራሷን ስታ ወደቀች :: “የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል አሉ” ምን ለማለት ነው ረጋ ብለን ወደ እርምጃ እንግባ 😉😉 Share for …
• ትናንት የሞቱት ለዛሬ ጠዋት እቅድ ነበራቸው፡፡ ዛሬ ጠዋት የሞቱት ለዛሬ ማታ እቅድ ነበራቸው፡፡ ህይወትን ማረጋገጫ እንዳለው ሰው አትያዝ። በአይን ብልጭታ ያህል ሁሉም ነገር ሊለወጥ ይችላል። ስለዚህ ብዙ ጊዜ ከልብህ ይቅር በል ከልብህ ውደድ፡፡ አንተ እንደገና ይህን ዕድል በጭራሽ ማግኘት ላትችል ይሆናልና፡፡ #መልካም_ቀን! 🤎 ❤️@merennnnn❤️
ሁለት ጠጅ ቤቶች ጎን በጎን ይከፈታሉ የአንደኛው ገበያ በጣም ሲደራለት ሌላኛው ቀንቶ የቤቱን ስም ምን ብሎ ቢቀይረው ጥሩ ነው? . . . መግቢያው በዚህ ነው ጠጅ ቤት 😂😂😂 መልካም ምሽት @merennnnn
አባት ፡ 1+1 ስንት ነው?? ልጅ ፡ 11 አባትየው መልሱ 2 ነው ብሎ ቢለው ቢያስረዳው ልጁ ገገመ፡፡ በዚህ የተናደደው አባትየው ለልጁ ሂድና 2ብስኩት ገዝተህ ና አለና ሱቅ ላከው ከሱቅ ሲመለስ አባት ፡ በል አሁን አንዱን ብስኩት ሐኔ አንዱን ደሞ ለእህትህ ስጣት ልጅ ፡ እንዴ ለኔስ😳😳 ፡ ፡ አባት ፡ ዘጠኙን ብስኩት ብላ😂😂😂😂 For @merennnnn
💧ምኞትህን የሰው ልጅ ውዴታን ለማግኘት አታድርግ‥ 🔹የሰው ልጅ ልብ ተገለባባጭ ናት ዛሬ ወዶህ ነገ ይጠላሃል። 💫ምኞትህን አላህ በወደደኝ ብለህ ተመኝና ፈልግ ‥ እሱ ከወደደህ ሁሉም ነገር ይወድሃል ። @merennnnn
"በህይወትህ ውስጥ የሚመጡ ነገሮች በሙሉ የራሳቸው ምክንያት አላቸውና አምነህ ተቀበል፡፡ ሀዘን ባታይ የደስታን ትርጉም አተውቅም እና ሁሉም ነገሮች በግዜና በቦታቸው አስፈላጊ ናቸው፡፡" 💞 #መልካም_ምሽት 💞 🌹✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑✨🌹 @merennnnn
🌸ያለፍክበት ታሪክህ ሲሆን ያለህበት ግን ሕይወትህ ነው ስለዚህ ታሪክህ ህይወትህን እንዲያበላሽ እድል አትስጠው ታሪክህን ትተህ ሕይወትህን ኑር 🌹✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑✨🌹 @merennnnn
ህይወት አጭር ናት በጣም ዋጋ ያለው ላይ ትኩረት አድርግ:: አንተ ቅድሚያ የምትሰጣቸው ነገሮች በጊዜ ውስጥ መቀየር ይኖርብሃል፡፡ 🌹✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑✨🌹 @merennnnn
👍ለፈገግታ በአንድ ወቅት ዑስታዝና ደረሳ ነበሩ።አንድ ቀን ዮነ ቤት 🏠ሰደቃ ተጠሩና ሄዱ።ከዛም ምግብ🍪 ቀርቦላቸው ሲያዩት በደረሳው በኩል አንድ አጥንት🍗 ያዩና።ትሪውን በመያዝ ዑስታዙ:-ልጄ አለማችን እንዲህ ትሽከረከራለች በማለት ያዩትን ስጋ ወደራሳቸው ያዞሩትና መመገባቸውን ይቀጥላሉ።በዚህ ሰዓት የስጋውን ቦታ መቀየር ያየ ደረሳ ምን ቢል ጥሩ ነው ደረሳው:-እንዴ ዑስታዝ ዞራ እኮ አታበቃም ድጋሜ እንዲህ ትዞራለች ብሎ እሱም.........ወደ ራሱ መለሳት😉😉😉😉 🇪🇹ኢትዮጵያዊ ቀልዶች only 🎃At @merennnnn •════•••😂🍃🌺🍃😂•••════•
ካጠናህ = ታልፋለህ ካለፍክ = ትደሰታለህ ከተደሰትክ = ትጫወታለህ ከተጫወትክ = ትደክማለህ ከደከምክ = ትታመማለህ ከታመምክ = ትሞታለህ ስለዚህ አታጥና😂😁 😜😜😜😜😜😜😜 @merennnnn
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @merennnnn. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 2 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Meren tube (مرن)” (@merennnnn), 48 subscribers as measured 2 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/merennnnn.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.