Telegram RegisterThe public register of Telegram

Channel

መረጃ ደሴ mereja dessie

@merejadessie

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry

291subscribers

+0 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001203427309
TypeChannel
Username@merejadessie
Descriptionይህ ቻናል ስለ ጥንታዊቷ የፍቅር፣የውበት፣የጥበብ እንዲሁም የጀግንነት መናገሻ፤የወሎየዎች መዲና የሆነችው ደሴ ከተማ ትኩስ መረጃዎችን በቀጥታ የሚያገኙበት ቻናል ነው። ግሩፑንም በመቀላቀል ስለ ደሴ ይወያዩ መረጃዎችን ይለዋወጡ>>> https://t.me/merejadessie_group ሀሳብ አስተያየት ካሎት>> @Gureba365
CreatedBetween 1 March 2018 and 30 June 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded8 August 2026
Last confirmed live8 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/merejadessie

Growth

2917 Aug 2026, 09:03 — 291 subscribers8 Aug 2026, 08:17 — 291 subscribers7 Aug 2026, 09:038 Aug 2026, 08:17
2 measurements taken within a single day. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 290–292 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
8 Aug 2026, 08:17291no change
7 Aug 2026, 09:03291first reading

Engagement

15 posts held, back to 15 October 2025the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 15 posts for this entry, the most recent from 15 May 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
650
Videos
8
Links
18

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 8 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Video runtime
2m 21s
Average length
1m 11s

Measured directly from 2 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no mark.

Reaction mix

59 reactions across 12 posts, in 6 distinct kinds. The most used accounts for 62.7% of them.

Every reaction kind recorded on the sample, most used first
ReactionCountShareShare, drawn
3762.7%
👍1016.9%
😢58.47%
😭46.78%
👏23.39%
👎11.69%

No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.

Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.

Coverage. Reactions were read on 12 of the 15 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 59reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.

Measured over the 15 most recent posts we hold, published 15 October 2025 to 15 May 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.

Recent posts

15 May 2026, 17:40 UTC533 views5 reactionsread 8 August 2026
Photo

በደሴ ከተማ የውሃ ማጠራቀሚያ ጋኖች ጥገና ሊካሄድ መሆኑ ተገለጠ ​ደሴ — ግንቦት 6/2018 ዓ.ም ​የደሴ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በሜጠሮ የውሃ ማጠራቀሚያ ጋኖች ላይ የጥገና ሥራ ለማከናወን ማቀዱን አስታወቀ። በጥገናው ምክንያት በተወሰኑ የከተማዋ አካባቢዎች የውሃ አገልግሎት ለጊዜው እንደሚቋረጥ ድርጅቱ ገልጿል። ​እንደ ድርጅቱ መግለጫ ከሆነ፣ የጥገና ሥራው የሚጀመረው መጪው ሰኞ ግንቦት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ሲሆን፣ አገልግሎቱ የሚቋረጠውም ከሜጠሮ የውሃ ጋን አቅርቦት በሚያገኙ አካባቢዎች ላይ ነው። ​በዚህም መሰረት በ፦ ​ኡራኤል፣ ​መሀልቀየ፣ ​አገርግዛት፣ ​ዜብራ እና በአካባቢያቸው የሚገኙ ደንበኞች አገልግሎቱ ለተወሰነ ጊዜ እንደሚ

3👏2

30 Apr 2026, 04:04 UTC327 views5 reactionsread 8 August 2026
Forwarded from @wasulifePhoto

"ወደምሄድበት አላሳፈርከኝም በሚል ሾፌሩን ገደለው" ተሳፈሪዎች ሹፌር ገድሎ ሊያመልጥ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ‼ በትናንትናው እለት ከደሴ መናኸሪያ ወደ ከላላ ሲጓዝ የነበረን አሽከርካሪኔ በመግደልና ተሳፋሪዎችን በመዝረፍ የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጠ። ግለሰቡ ጥቃቱን የፈጸመው "የጸጥታ ኃይል ነኝ፤ መኪና ላይ አልጫንከኝም" በሚል ሰበብ መሆኑ ታውቋል።ተጠርጣሪው አሽከርካሪው በሌላ መኪና በመቅደም ከደሴ ወጣ ብሎ "ዳባ" በተባለ አካባቢ ጠብቆ የተሽከርካሪውን ጎማ በመምታት አስቁሟል። ከዚያም አሽከርካሪውን ሙሃመድ ሰይድን ህይወት ካጠፋና ተሳፋሪዎችን ከዘረፈ በኋላ ሊያመልጥ ሲል፣ የጸጥታ ኃይሎች ደርሰው ከነዘረፈው ስልክ ጋር እጅ

😢32

10 Apr 2026, 11:57 UTC357 viewsread 8 August 2026
Forwarded from @dessiecity123

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 19ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መጀመሪያ ጨዋታ ውጤት FT'| አዲስ አበባ ከተማ 1-2 ደሴ ከተማ

10 Apr 2026, 11:57 UTC380 viewsread 8 August 2026
Forwarded from @dessiecity123Video

ደሴ ከተማ አዲስ አበባ ከተማን 2-1 ባሸነፈበት ጨዋታ ቢላል ገመዳ እና በጋሻው ክንዴ ያስቆጠሯቸው ጎሎች

8 Apr 2026, 19:56 UTC386 views2 reactionsread 8 August 2026
Forwarded from @dessiecity123Video

Video, posted without a caption

😢2

6 Mar 2026, 19:07 UTC635 views6 reactionsread 8 August 2026
Photo

ደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሀገር አቀፍ ደረጃ ተሸላሚ ሆነ። የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሀገሪቱ ከሚገኙት ሆስፒታሎች መረጃን መሰረት ያደረገ የኢትዮያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ሽልማት ስነ-ስርዓት እና እውቅና አሰጣጥ (EBC National Graduation Ceremony) 1ኛ ደረጃ በመያዝ ተሸላሚ ሆኗል። ‎ ተቋሙ ‎ከዚህ ቀደም በዚሁ ፕሮግራም በአማራ ክልል ካሉ ሆስታሎች አንደኛ በመውጣቱ የምስክር ወረቀት ፣ ሶስት ሚሊየን ብር፣ክሪስታል ዋንጫና ዲስክ ቶፕ ኮምፒውተር ተሸላሚ መሆኑ ይታወቃል። ‎fana 96.0 @merejadessie

3👍3

17 Feb 2026, 03:24 UTC680 views4 reactionsread 8 August 2026

የፍቅር ከተሞች የመልስ ጨዋታ - በሆጤ ስቴዲየም : የቀድሞ የወሎ እና የድሬዳዋ ምርጥ እግርኳስ ተጨዋቾች የመልስ ጨዋታቸውን በደሴ ከተማ ያደርጋሉ። መንገዱ አያግደንም በረሀዉም ተስፋ አያስቆርጠንም የምንጓዘዉ ለእግር ኳስና ለእግር ኳስ ብቻ ሳይሆን ፍቅርንም ለመስበክአሻራችንን ለማጋራት ነዉ። ወደዛ ስንሄድ መንገዳችን ጨርቅ ይሆናል በበረሀዋ ንግስት ድሬዳዋ ስንከትም ወደ ቤተሰቦቻችን የሄድን ያክል ይሰማናል እኛ ኢትዮጵያዊነትን ቁልጭ አድርጋ ወደምታሳየዉ ምድር ስንጓዝ ምቾት ይሰማናል የእንባ ደስታ ይተናነቀናል። ፍቅራችንን አንደብቅም አንድነታችንንም እናስቀጥላለን ባህላችን፣ አለባበሳችን፣ አኗኗራችን፣ አስተዳደጋችን፣ ዉጣ ዉረዳችን፣ እንግዳ ተቀባይነታችን ተ

4

13 Feb 2026, 06:29 UTC707 views9 reactionsread 8 August 2026
Photo

አስቸኳይ የፍለጋ ጥሪ፦ በደሴ ከተማ የጠፉ ታዳጊዎችን አፋልጉን! የካቲት 5/2018 ዓ.ም በደሴ ከተማ "ሮቢት አቡኑ ግቢ" አካባቢ የሚኖሩ ሁለት ታዳጊዎች ትላንት ረፋድ ላይ ወደ ትምህርት ቤት እንደወጡ እስካሁን አልተመለሱም። ቤተሰቦቻቸው በከፍተኛ ጭንቀት ላይ የሚገኙ ሲሆን፣ መላው የከተማው ነዋሪና የሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚዎች ድጋፍ እንዲያደርጉላቸው ተማጽነዋል። * ስም፦ ዳዊት ስጦት ተስፋየ እና ሃሌ ሉያ * ዕድሜ፦ 15 እና 16 ዓመት * የመጥፋት ሁኔታ፦ ትላንት ጠዋት ወደ መምህር አካለ ወልድ ትምህርት ቤት ተጠራርተው ከወጡ በኋላ ድምጻቸው ጠፍቷል። ቤተሰቦቻቸው መረጃ ለሰጠ ውለታቸውን እንደሚከፍሉ ገልጸው፤ ያየ ወይም ያለበትን የሚያውቅ ደግነት እ

7👍2

27 Jan 2026, 16:21 UTC586 views4 reactionsread 8 August 2026
Photo

በደሴ ከተማ ከጥር 23/2018ዓ.ም ጀምሮ ስስ ፕላስቲክ ከረጢት (ስስ ፌስታል) መጠቀም በህግ እንደሚያስቀጣ ተገልፀ፡፡ ጥር 19/2018 ደሴ መንግስት ኮሙኒኬሽን የደሴ ከተማ አስተዳደር አከባቢ ጥበቃ ጽዳትና ውበት ጽተናግዋልረላፊ አቶ ዮናስ ሰይድ እንደገለፁት ዜጎችን በንፅህ እና ለኑሮ ምቹ በሆነ አካባቢ የመኖር ህገመንግስታዊ መብትን ለማረጋገጥ መንግስት የተለያዩ ውሳኔዎን እየወሰደ ነው፤ ከነዚህ አንዱ አፈር፣ ውሃና አየርን በመበከል በሰው ጤና ላይ ጉዳት የሚያደርሰው ስስ ፕላስቲክ ከረጢቶች ለመከላከል በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀው የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ አዋጅ ቁጥር 1383/2017 ከጥር 23/2018 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን ተናግረዋል

4

3 Dec 2025, 18:53 UTC744 views6 reactionsread 8 August 2026
Photo

በደሴ ከተማ ከካራጉቱ የውሃ ጋን ውሃ ለምታገኙ ደንበኞች ደሴ- ህዳር 24/2018/ደሴ ኮሙኒኬሽን /በከተማው ከቧንቧውሃ እስከ ወሎ ባህል አምባ ድረስ እየተከናወነ በሚገኘው የመንገድ እና የኮሪደር ልማት ስራ ምክንያት የመጨረሻ የሆነውን ከጦሳ ሆስፒታል እስከ ንግድ ምክር ቤት ህንጻ ድረስ የሚገኝ ከፍተኛ የውሃ መስመር የማዛወር ስራ እየተከናወነ ነው። ስራውንም በፍጥነት በማጠናቀቅ ወደ ስራ ለማስገባት ከፍተኛ እርብርብ እየተደረገ ይገኛል ተብሏል። በዚህ ስራ ምክንያት ከገራዶ ወደ ካራጉቱ የውሃ ጋን ውሃ ስለማይገባ አሬራ ፣ሮቢት ፣ ስላሴ በር ፣ደወይሜዳ፣ ቧንቧውሃ እና አካባቢው ፣ ቁልቋል ሰፈር ፣ መገናኛ እና አካባቢው ፣ ሀቢታት ፣ቁስቋም እና አካባቢው ፣

6

29 Nov 2025, 19:57 UTC742 views7 reactionsread 8 August 2026
Photo

ከደሴ ከተማ የተላከ👇 <<ደሴ ከተማ በተለይ ተቋም አካባቢ ውሀ ከጠፋብን ከወር በላይ ሆነው በጣም ተቸግረናል የሚሰማን አጣን። ይሄ የምትመለከተው ከሙሜ ውሀ(ተቋም) ለመቅዳት የተሰለፈ ነው። ተሰልፎም ለማገኘት በጣም ከባድ ነው።>>በሚል ተደጋጋሚ ጥቆማዎች መጥተዋል።የከተማ አስተዳደሩ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለጉዳዩ መፍትሄ ቢሰጥበት መልካም ነው። Wasu Mohammed - Mereja

👍42😭1

Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @merejadessie. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“መረጃ ደሴ mereja dessie” (@merejadessie), 291 subscribers as measured 8 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/merejadessie.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.