ሐምሌ 22- ዕለት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ቅዳሴ ቤቱ የተከበረበትና ለነቢዩ ዕዝራ ሱቱኤል የዕውቀትን ጽዋ ያጠጣበት ዕለት ነው፡፡ እንኳን አደረሳችሁ🙏❤ መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ለሁላችንም በሐይማኖት የምንፀናበትን መንፈሳዊ የዕዉቀት ፅዋዉን ይስጠን ያድለን 🤲🛐
❤10

Channel
@menfesawimetshahft
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
3,143subscribers
+7 since we began measuring on 8 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
| Telegram ID | -1002354331803 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @menfesawimetshahft |
| Created | Between 1 September 2024 and 31 March 2025 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 9 September 2026 |
| Measurements held | 11 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 9 September 2026 |
| On Telegram | t.me/menfesawimetshahft |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Sept 2026, 14:00 | 3,143 | +1 |
| 4 Sept 2026, 01:36 | 3,142 | +8 |
| 31 Aug 2026, 18:36 | 3,134 | -4 |
| 28 Aug 2026, 10:43 | 3,138 | -4 |
| 25 Aug 2026, 02:24 | 3,142 | +5 |
| 21 Aug 2026, 08:58 | 3,137 | +2 |
| 17 Aug 2026, 22:42 | 3,135 | +1 |
| 14 Aug 2026, 23:24 | 3,134 | -1 |
| 11 Aug 2026, 21:12 | 3,135 | -1 |
| 8 Aug 2026, 11:32 | 3,136 | no change |
| 8 Aug 2026, 10:16 | 3,136 | first reading |
16 posts held, back to 17 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 16 posts for this entry, the most recent from 29 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
225 reactions across 16 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 77.3% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 174 | 77.3% | |
| 🥰 | 36 | 16.0% | |
| 🙏 | 15 | 6.67% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 16 of the 16 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 225 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 16 most recent posts we hold, published 17 June 2026 to 29 July 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ሐምሌ 22- ዕለት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ቅዳሴ ቤቱ የተከበረበትና ለነቢዩ ዕዝራ ሱቱኤል የዕውቀትን ጽዋ ያጠጣበት ዕለት ነው፡፡ እንኳን አደረሳችሁ🙏❤ መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ለሁላችንም በሐይማኖት የምንፀናበትን መንፈሳዊ የዕዉቀት ፅዋዉን ይስጠን ያድለን 🤲🛐
❤10
ቅደሚልኝ ከፊት ጉዞዬ እንዲቀና ያላንቺ ጎዳናው አይገፋምና እጠብቅሻለሁ በመጠበቂያዬ መመኪያዬ ድንግል አንቺ ነሽ ተስፋዬ ኪዳንሽ ነው መበርቻዬ ፀሎትሽ ነው መደገፊያዬ ሞገሴ ነሽ መድመቂያዬ አርማዬ ነሽ መለያዬ #ኪዳነምህረት🥰
🥰10❤7
ቅድስት ኪዳነ ምህረት እናቴ 16♥️🎚️ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ፤ በብርሃናዊው ኮከብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል፤ በጨለማ ለሚኖሩ ሕዝቦች ብርሃኑን አብርቶላቸዋልና፡፡ የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፡የአምላክ ቃል ኪዳኑ መዛግብት በዕለተ ዓርብ የተገኘው የደህንነታችን ተስፋ ያስገኘሽ ዕውነተኛ መዝገብ እኮ ነሽ፡፡ አባታችን ቀዳማዊ አዳም በጭንቅና በኃዘን ከገነት በተሰደደ ጊዜ ከልቦናው ኃዘን ተረጋግቶብሻልና፡፡ (መልክአ ኪዳነ ምህረት) ኪዳነ ምህረት እኛንም ከሀዘን ከመከራ ታውጣን🙏 ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውረን አሜን!!🙏
❤16
አስባችሁታል ግን??? #ፍቅር በነፃ #አየር በነፃ #ንስሀ በነፃ #የዘላለም ህይወት በነፃ ------------------------------ #መጠጥ በክፍያ #ዝሙት በክፍያ #ጭፈራ ቤት በክፍያ #ሺሻ ጫት በክፍያ እንዴት ከፍለን ገሃነም እንገባለን እናስብ ወገን 🙏🏻
❤16
" ክርስቲያን መሆንህን በቃላትህ ብቻ ሳይሆን በኑሮህና በባህርይህ አስመስክር። ሰዎች የአንተን ደግነት ፣ ትህትናና ፍቅር ሲያዩ አንተን ሳይሆን በውስጥህ ያለውን ክርስቶስን ያመሰግናሉ። ያንተ ሕይወት ሰዎች የሚያነቡት ሕያው መጽሐፍ ነውና ገጾቹ በቅድስና የተሞሉ ይሁኑ። " ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሰናይ ዕለተ ማክሰኞ
❤22
እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን
❤13🥰5
የዕለቱ ስንቅ " ደጋግመህ ብትወድቅ እንኳ ተስፋ አትቁረጥ ወደ ኋላህም አትመልከት። ሰይጣን አንተን ደጋግሞ ለመጣል እንደማይታክት ሁሉ አንተም ደጋመህ ለመነሳትና ንስሐ ለመግባት አትስነፍ። በወደቅህበት ቁጥር ወዲያውኑ ክርስቶስን እጅህን እንዲይዝህ ጥራው እርሱም በቸርነቱ ያነሳሃልና። " ማር ይስሐቅ መልካም ቀን❤❤❤
❤11🥰1
"ከወርቅና ከብር ክምችት ይልቅ፣ የታመነ ወዳጅ የነፍስ ዕረፍት ነው። ወዳጅ ማለት በአንተ ደስታ የሚደሰት፣ በሀዘንህም እንባውን የሚያፈስ የአንተ ነጸብራቅ ነው። ወዳጅን ማግኘት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ታላቅ ጸጋ ነው፤ መጠበቅ ግን የትልቅ ጥበብ ውጤት ነው።" ምንጭ፦ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ "በወዳጅነት ላይ የተሰጡ ትምህርቶች"
❤15
‹‹ሐምሌ 7›› አጋዕዝተ ዓለም ስላሴ በአብርሃም ቤት ተገኝተው ቤቱን የባረኩበት የአንድነታቸውንና ሶስትነታቸው ሚስጢር የገለጹበት ታላቅ በዓል ነው። በዚችም ቀን ልዩ የሆኑ ሦስቱ አካላት /ቅድስት ሥላሴ/ በኦሪት መጽሐፍ እንደ ተጻፈ ወደ አብርሃም ቤት ገቡ ያቀረበላቸውንም ተመገቡ፡፡ የሥላሴን አንድነትና ሦስትነት ለመረዳት በሥላሴ ፈቃድ መጻሕፍት እንዳስተማሩ ሊቃውንት እንደተረጉሙልን እንጂ ማንም በገዛ ፈቃዱ ተመራምሮ አይደርስበትም፡፡ የሐምሌ 7 ቀንም ሥላሴ በአብርሃም ቤት ገብተው ቸርነታቸውና ፍቅራቸውን የገለጹበት፣ ስለሆነ በዓሉን ስናዘክር ሥላሴን እናመሰግናለን፡፡ በአጠቃላይ በዚህ ዕለት በአብርሃም ቤት እግዚአብሔር የተስተናገደበት፣ አንድነቱና ሦስትነ…
❤11
እንኳን አደረሳቹ ለቅድስት ሥላሴ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳቹ ቅድስት ሥላሴ የአብርሀም ቤት እንደ ገቡ ሥላሴዎች የእኛም ቤት ይግቡ በልባችን በሕይወታችን በኖሯችን ይግቡ ከቅድስት ሥላሴ በረከት ረድኤት አይለየን ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልን ለሁላቹህም መልካም በአል ይሁንላቹ 🙏
❤11🙏6
#ሐምሌ 5 ብርና ወርቅ ሳይዙ አለማትን ዞሩ #ቅዱሳን_ሐዋርያት ቃሉን እየዘሩ ሙታንን እያስነሱ ድውያን ፈወሱ ስሙን ብቻ ይዘው ታምነው በንጉሡ ለብርሐናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ ዓመታዊ የእረፍት በዓላቸው እንዲሁም ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓለ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
❤15
የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየርክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ የእኛንም ሕይወት ቀይርልን ❤️🩹
🥰11🙏9❤6
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @menfesawimetshahft. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“መንፈሳዊ መጽሐፍ በpdf” (@menfesawimetshahft), 3,143 subscribers as measured 9 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/menfesawimetshahft.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.