እንኳን ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ ተክሃይማኖት እንዲሁም ለእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ የዕረፍት በዓል አደረሣችሁ። ==== ሰላም ዕብል እንበለ አርምሞ በጽዋዔ። ኪያከ አበ ወኪያከ ረዳዔ። ተክለ ሃይማኖት መዋዒ እንዘ ትጸንሕ ተስፋ ትንሣኤ። አጽናዕከ ለቀዊም አእጋረ ክልኤ። ወእምስቴ ማይ አህረምከ ጕርኤ። === ይህ ቀን የቅዱስ ቶማስ ዘመርዓስ የዕረፍቱ መታሰቢያ ነው። === ሰላም ለቶማስ ዘአባላቲሁ ግመድ። እስከ አስተርአየ ኅብሩ በአምሳለ ውዑይ ጕንድ። እስከ አንከረ ንጉሥ በነጽሮተ ገድሉ ፍድፉድ። ወሰላም በዘምስሌሁ ሙቁሐነ ዕድ። አእላፈ ክርስቶስ ፱ በፈቃድ። === የቅዱሳን አባቶቻችን እንዲሁም የቅድስት እናታችን በረከታቸው ይደርብን።

Channel
መንፈሳዊ ሕይወት
@menefesawihiwot
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
1,553subscribers
-15 since we began measuring on 2 September 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001175001233 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @menefesawihiwot |
| Created | Between 1 April 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 2 September 2026 |
| Last confirmed live | 4 November 2026 |
| Measurements held | 15 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 4 November 2026 |
| On Telegram | t.me/menefesawihiwot |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 30 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 4 Nov 2026, 11:48 | 1,553 | +1 |
| 1 Nov 2026, 01:38 | 1,552 | -5 |
| 28 Oct 2026, 17:10 | 1,557 | +4 |
| 25 Oct 2026, 15:16 | 1,553 | +1 |
| 22 Oct 2026, 20:58 | 1,552 | -4 |
| 19 Oct 2026, 23:45 | 1,556 | +2 |
| 16 Oct 2026, 14:55 | 1,554 | -3 |
| 13 Oct 2026, 14:16 | 1,557 | -1 |
| 7 Oct 2026, 12:21 | 1,558 | -2 |
| 30 Sept 2026, 18:40 | 1,560 | -4 |
| 16 Sept 2026, 15:01 | 1,564 | -5 |
| 12 Sept 2026, 17:18 | 1,569 | +3 |
| 8 Sept 2026, 17:36 | 1,566 | -3 |
| 3 Sept 2026, 21:38 | 1,569 | +1 |
| 2 Sept 2026, 22:46 | 1,568 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 3 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 30 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
17 reactions across 5 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 88.2% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 15 | 88.2% | |
| 🥰 | 2 | 11.8% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 7 of the 18 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 17 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 18 most recent posts we hold, published 3 June 2026 to 30 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
“ትእምርተ ፍልሰትኪ እምድረ ጽጌ ኦ ድንግል በክልኤ፣ ድንግል ሆይ የአበባ ምድር ከሆነችው (ከምድረ ገነት) የፍልሰትሽ ምልክት በሁለት መልኩ ታየ፤ በደመና ሰማይ አርአየ ዘሐዋርያት ጉባኤ፣ የሐዋርያት ጉባኤም በሰማይ ደመና ተሰብስቦ ታየ፤ ወእለ ሞቱ አንቅሐ እምከርሠ መቃብር ቀርነ ጽዋዔ፣ የመለከት ድምፅ እንደተነፋባቸው ሁሉ ከዚህ በፊት ሞተው የነበሩትን ከከርሠ መቃብር ቀሰቀሳቸው፤ ለነሰ እስከ ይብሉ ሶበ ሰማእነ ውዋዔ መሰለነ ዘበጽሐ ትንሣኤ፣ እኛንስ ድምፁን ጩኸቱን በሰማን ጊዜ የትንሣኤ ሰዓት (ዕለተ ምጽአት) የደረሰ መሰለን። እያለ አባ ጽጌ ድንግል በሰቆቃወ ድንግል ዜና ትንሣኤዋን አመሥጥሮታል። የበዓሉ ታላቅነት የሚታወቀው አባቶቻችን ከነሐሴ ፲፮ ጀምረው …
“አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም አመ ይሰደድ እምገነት ከገነት በተሰደደ ጊዜ የአዳም ተስፋው አንች ነሽ” እንዲል አባ ሕርያቆስ በቅዳሴ ማርያም አዳም ሲሰደድ በመትከፈ ልቡ(በኅሊናው) ይዟት የወጣ አለኝታ ስንቁ ድንግል ማርያም ናት። ይህች ንጽሕት ዘር ጥንተ አብሶ (የውርስ ኃጢአት) ሳይኖርባት ከአዳም ጀምሮ ባሉት ቅዱሳን አበው አብራክ ተጠብቃ መጥታ በንጽሕና በቅድስና ከሐናና ከኢያቄም ተወልዳለች። በተወለደች በ፫ ዓመቷ ቤተ መቅደስ ገብታለች። በቤተ መቅደስ መላእክት እያረጋጓት ኅብስት ሰማያዊ ጽዋ ሰማያዊ እየተመገበች ፲፪ ዓመት ኑራለች። ለዚህም ሊቁ “ኦ ድንግል አኮ ኅብስተ ምድራዌ ዘተሴሰይኪ አላ ኅብስተ ሰማያዌ እምሰማየ ሰማያት ዘበሰለ ኦ ድንግል አኮ ስቴ ም…
ፍልሰተ ሥጋሃ ለማርያም በመምህር ተስፋ ማርያም ክንዴ ሐዋርያት በአንድነት ሁነው ትንሣኤዋን ያዩበትን ዕለት እኛም ሁልጊዜ እናከብር ዘንድ ተአምረ ማርያም ከነሐሴ ፲፮ እስከ ፳፩ ቀን ድረስ እንደ ልጇ ትንሣኤ አድርገው ያክብሩ ብሎ አዞናል። (የተአምረ ማርያም መቅድም) ይህም በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከ፴፫ቱ የእመቤታችን በዓላት አንዱ ሁኖ ይከበራል። ለዚህ መነሻ ይሆነን ዘንድ ወደ ጥንት ታሪኩ ተመልሰን የእመቤታችንን ጉዳይ ስናነሣ ወደ ትንሣኤዋ ከመድረሳችን በፊት ወደ ድኅነት መንገድ አድርሶ ይመልሰናል። “እግዝእትነ ማርያም እምቅድመ ዓለም ነበረት በኅሊና አምላክ፤ “እመቤታችን ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ በአምላክ ኅሊና ታስባ ትኖር ነ…
ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ዘሰንበተ ክርስቲያን
ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ክፍል 3
የእሁድ(የእለተ ሰንበት) ቅዳሴ ማርያም የተሰወረውን የምትገለጥፅ የተገለፀውን ሁሉ የምትሰውር ሆይ በውስጥ ያለውን የምታወጣ በውጭ ያለውን የምታስገባ ሆይ አሁንም በእውነት የሚጠሩህን የወገኖችህን ጩኸታቸውን ስማ። ድንግል ሆይ ረኃቡንና ጥሙን ችግሩንና ኀዘኑን ከእርሱ ጋር የደረሰብሽን ጭንቅ ሁሉ አሳስቢ፤ ጥፋትን አደለም ይቅርታን አሳስቢ መአትን አደለም ምህረትን አሳስቢ ፤ለጻድቃን አደለም ለኃጥአን አሳስቢ ለንጹሀን አይደለ ለተዳደፉት አሳስቢተ። ልመናዋ ክብራ የተወደደው የልጇ ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን በዕውነት አሜን።
🕊 † እንኳን ለቅድስት ጾመ ፍልሠታ ለማርያም እና ለቅዱሳኑ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። † † በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! † † 🕊 ቅድስት ጾመ ፍልሠታ ለማርያም 🕊 † † ቸር እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ከሰጠው ጸጋ አንዱ ጾም ነው:: የሰው ልጅ ከፈጣሪው ክብር እንዲደረግለት ክፋትን መስራት የለበትም:: መልካም መሆንም ይጠበቅበታል:: ለዚህ ምንጮቹ ደግሞ ጾም: ጸሎትና ስግደት ናቸው:: ያለ እነዚህ ምግባራት መቼም ወደ ጽድቅ መድረስ አይቻልም:: ይቅርና እኛ ክፉዎቹ የሰማይና የምድር ፈጣሪ: የክብር ሁሉ ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋችንን በተዋሐደ ጊዜ የመጀመሪያ ሥራው ያደረገው ጾ…
መንፈሳዊ ሕይወት pinned «በድጋሜ የተለጠፈ +++ ጸልየህ ልታደርገው ትችላለህ? +++ ማልዶ ቤተ ክርስቲያን ተሳልሞ ወደ ሥራ የሚሄድ አንድ መንፈሳዊ ሰው በጉዞው ከሌላ መንገደኛ ሰው ጋር ይገናኛል። ጥቂት እንደ ተጨዋወቱ ይህ በመንገድ ያገኘው ሰው ከደረት ኪሱ የሲጋራ ፓኮ በማውጣት አንዱን መዝዞ እንዲወስድ ይጋብዘዋል። ያም መንፈሳዊ ሰው "አይ ይቅርብኝ" ሲል እምቢታውን ገለጸ። ባለ ሲጋራውም "ኃጢአት ነው ብለህ ስላሰብህ ነው…»
በድጋሜ የተለጠፈ +++ ጸልየህ ልታደርገው ትችላለህ? +++ ማልዶ ቤተ ክርስቲያን ተሳልሞ ወደ ሥራ የሚሄድ አንድ መንፈሳዊ ሰው በጉዞው ከሌላ መንገደኛ ሰው ጋር ይገናኛል። ጥቂት እንደ ተጨዋወቱ ይህ በመንገድ ያገኘው ሰው ከደረት ኪሱ የሲጋራ ፓኮ በማውጣት አንዱን መዝዞ እንዲወስድ ይጋብዘዋል። ያም መንፈሳዊ ሰው "አይ ይቅርብኝ" ሲል እምቢታውን ገለጸ። ባለ ሲጋራውም "ኃጢአት ነው ብለህ ስላሰብህ ነው እምቢ ያልከኝ? ማጨስ እኮ ከአስጨናቂዋ ሕይወት ፋታ ለመውሰድና ራስን ዘና ለማድረግ ይረዳል። ግድ የለህም አንዱን ሞክር" እያለ ሊያግባባው ጣረ። በመጨረሻም መንፈሳዊው ሰው "ግድ የለም ለእኔ ይቅርብኝ። ባይሆን አንተ ይጠቅመኛል ካልህ በቃ ሲጋራውን ከመለኮ…
❤2🥰2
"ጌታ ሆይ እርሻውን አቃጥለህ ሰብሉን ብትባርክ ምን ይጠቅማል? ዛፉንስ ቆርጠህ ቅርንጫፉን ብትባርክ ምን ይረባል? እናቴ እርሻ ናት እኔ ሰብል ነኝ:: እናቴ ዛፍ ናት እኔ ቅርንጫፍ ነኝ:: እባክህን እናቴ ብትክድ እኔ ባምን ምን ይጠቅማል:: ጌታ ሆይ የእናቴን ልብ በሃይማኖት አጽናልኝ" (ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ስለ እናቱ ቅድስት ኢየሉጣ የጸለየው ጸሎት) ቅዱስ ቂርቆስ ሆይ አንተ ሕፃን ሆነህ ትልቅ ነበርክ:: ትልቅ ሆነን ሕፃን የሆንን እኛን በምልጃህ አስበን! "የእግዚአብሔር ምስክር የታመነ ነው፤ ሕፃናትን ጠቢባን ያደርጋል" መዝ 19፥7 (#ከዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ_የተወሰደ)
ቅድስት ኢየሉጣን አላዊው ንጉሥ እስክንድሮስ "ስምሽ ማን ይባላል?" ባላት ጊዜ "#ክርስቲያን እባላለሁ፤ መዋቲ ስሜን ከፈለግህ ግን ኢየሉጣ ይባላል" አለችው። ልጇም ቅዱስ ቂርቆስም ተመሳሳይ ጥያቄ በተጠየቀ ጊዜ "ከማይደፈርስ ከንጹህ ምንጭ የተቀዳ ጥሩ ምንጭ ስሜ #ክርስቲያን ይባላል፤ መዋቲ ስሜን ከፈለግክ ግን ቂርቆስ ይባላል" አለ። እኛም ሕያው ስማችንን በገቢር መስክረን ርስተ መንግሥተ ሰማያትን እንድንወርስ አምላከ ኢየሉጣ ወቂርቆስ ይርዳን!!
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @menefesawihiwot. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@Love_fikirr · 34,453
Telegram ranks this channel #7 of 60 here — alongside 59 others — read 3 September 2026
@Stakesportbeting · 100,584
Telegram ranks this channel #46 of 48 here — alongside 47 others — read 2 September 2026
This channel appears in 2 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 4 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“መንፈሳዊ ሕይወት” (@menefesawihiwot), 1,553 subscribers as measured 4 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/menefesawihiwot.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.