መኀደረ ጤና pinned «✍#ሁሉም_ከማህፀን_የሚወጣ_ፈሳሽ #በሽታ_ነው ? 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ⏩ #ከሴት የመራቢያ አካል የሚወጣው ተፈጥሮአዊ ፈሳሽ ከሰውነት ሆርሞን ጋር በተገናኘ ከፍና ዝቅ በማለት በሚሮሩ ለውጦች የሚመጣ ሲሆን በእርግጥ ከሰው ሰው ቢለያይም በአብዛኛው ጊዜ ከ2-5 ml (ከ 2-5 ሚሊ ሊትር) ወይም ከግማሽ እስከ ሙሉ የሻይ ማንኪያ መጠን ሊፈስና ነጭ ወይም ቀለም የሌለው ውሃ መሳይ፤ ወፈር ያለ ንፍጥነት…»

Channel
መኀደረ ጤና
@melkamtenaa
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Cite this entry
2,054subscribers
-16 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001362499649 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @melkamtenaa |
| Created | Between 1 March 2018 and 30 April 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 August 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 26 August 2026 |
| On Telegram | t.me/melkamtenaa |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 26 Aug 2026, 13:12 | 2,054 | -2 |
| 23 Aug 2026, 03:22 | 2,056 | -5 |
| 19 Aug 2026, 08:22 | 2,061 | -2 |
| 16 Aug 2026, 08:03 | 2,063 | -1 |
| 13 Aug 2026, 02:03 | 2,064 | -4 |
| 10 Aug 2026, 06:20 | 2,068 | -2 |
| 6 Aug 2026, 20:01 | 2,070 | no change |
| 6 Aug 2026, 19:59 | 2,070 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 30 April 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 30 December 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 3m 02s
- Average length
- 46s
Measured directly from 4 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
✍#ሁሉም_ከማህፀን_የሚወጣ_ፈሳሽ #በሽታ_ነው ? 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ⏩ #ከሴት የመራቢያ አካል የሚወጣው ተፈጥሮአዊ ፈሳሽ ከሰውነት ሆርሞን ጋር በተገናኘ ከፍና ዝቅ በማለት በሚሮሩ ለውጦች የሚመጣ ሲሆን በእርግጥ ከሰው ሰው ቢለያይም በአብዛኛው ጊዜ ከ2-5 ml (ከ 2-5 ሚሊ ሊትር) ወይም ከግማሽ እስከ ሙሉ የሻይ ማንኪያ መጠን ሊፈስና ነጭ ወይም ቀለም የሌለው ውሃ መሳይ፤ ወፈር ያለ ንፍጥነት ያለው እና ሽታ የሌለው ነው፡፡ መጠኑ በተለያየ የወር አበባ ኡደት ወቅት ሊለያይ ቢችልም የሚበዛው፦ በእርግዝና ወቅት፤ የወሊድ መቆጣጠሪያ መድሃኒት በሚጠቀሙ ጊዜያት፤ ኦቩሌሽን (Ovulation) እንዲሁም የወር አበባ ለመምጣት ባለው 7 ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡ …
#የጨጓራ_አልሰር (Peptic ulcer disease /PUD) በተለምዶ የጨጓራ አልሰር የምንለው በህክምና አጠራሩ ፔፕቲክ አልሰር ዲዚዝ ይባላል።በተለምዶ ያልኩበት ምክንያት የጨጓራ አልሰር ጨጓራንም ትንሹንም አንጀት ስለሚያጠቃ የጨጓራ ብቻ እንዳይመስላችሁ ለማለት ነው። ይህ አልሰር(የጨጓራና የትንሹ አንጀት የውስጥ ግድግዳ መላጥ፣መቦርቦ ወይም መቁሰል )የሚከሰተው በጨጓራ በሚመነጭ አሲድ ምክንያት ነው። #የጨጓራ_አልሰር_በምን_ይመጣል ? 👉ኤች-ፓይሎረ የተባለ ባክቴሪያ ከ50 በመቶው የአለም ህዝብ የዚህ ባክቴሪያ ኢንፌክሽን አለው። ምንም እንኳ በዚህ ባክቴሪያ የተያዘ ሁላ በጨጓራ አልሰር ባይጠቃም የዚህ ባክቴሪያ መኖር ለአልሰር የመጋለጥን እድል ከፍ ያደ…
#ቤት_ውስጥ_የተደረገ_ውልጃ እናቶች በወሊድ ጊዜ ምን ያህል በህመም ሥቃይ እንደሚይዙ ይመልከቱ ፡፡ብዙ ዶክተሮች ብዙውን ጊዜ ቤት ውስጥ ከመውለድ ጋር ተያይዘው በሚመጡ የአደጋ ተጋላጭነቶች ምክንያት ሆስፒታል መውለድን ይደግፋሉ ፡፡ ሆኖም በአጋጣሚ ከተከሰተ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ ይኖርቦታል።
Here is a short video showing a rare caesarean delivery with the baby in fully intact amniotic sac! - The amniotic sac remaining unbroken during the birth makes the infant appear to be inside a bubble, which is rare to experience. It's almost like the baby is protected. It cushions the fetus from physical trauma, permits fetal lung growth, and provides a barrier against infection.
Learning about compatible blood types Donor and Recipient ABO Blood Type Compatibility Chart
Removing brain hematoma (ጭንቅላት ውስጥ የፈሰሰን ደም ሲወጣ የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ)
በተለያየ አጋጣሚ ፅንስ በራሱ ጊዜ ይወርዳል ከዚ ውስጥ አንዱ።
Spinal cord injury levels and effects on body
Video, posted without a caption
#ሪህ ሪህ በአጥንት መገጣጠሚያዎች ላይ ከፍተኛ የሆነ ህመም የሚያስከትል የህመም ዓይነት ነው፡፡ዩሪክ አሲድ በሰውነት ውስጥ በተፈጥሮ የሚገኝ ንጥረ ቅመም ሲሆን ይህ ንጥረ ቅመም በሰውነት ውስጥ በተወሰነ መጠን መገኘት ያለበትና በሽንት በኩል የሚወገድ ነው፡፡ ሆኖም ይህ ንጥረ ነገር በሰውነት ውስጥ ከሚፈለገው መጠን በላይ ሲሆን ሰውነታችን ለማስወገድ አቅም ያጣል፡፡ በዚህን ጊዜ ካልሼም ፎስፊት ወደሚባል ጠጣር ንጥረ ነገርነት ተቀይረው ወደ መገጣጠሚያ ቦታዎች ይሰበሰባሉ፡፡ ከዚህም ሌላ የተከማቸው ዩሪክ አሲድ በኩላሊት ውስጥ እና በሽንት ማመላለሻ መስመሮች ውስጥ በመዝቀጥ የኩላሊት ጠጠር ሊፈጥር ይችላል ፡፡ #መንስኤው_ምንድንነው ለሪህ የጤና ችግር በመንስኤነ…
#ሪህ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @melkamtenaa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 26 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“መኀደረ ጤና” (@melkamtenaa), 2,054 subscribers as measured 26 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/melkamtenaa.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.