16 Jul 2026, 03:15 UTC517 views3 reactionsread 7 August 2026 ✨✨#ቀን 2️⃣7️⃣✨✨
#ሆሴዕ 14:1-6
1 እስራኤል ሆይ፥ በኃጢአትህ ወድቀሃልና ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር ተመለስ።
2 ከእናንተ ጋር ቃልን ውሰዱ፥ ወደ እግዚአብሔርም ተመልሳችሁ፦ “ኃጢአትን ሁሉ አስወግድ፥ በቸርነትም ተቀበለን፥ በወይፈንም ፋንታ የከንፈራችንን ፍሬ እንሰጣለን።
3 አሦር አያድነንም፤ በፈረስ ላይ አንቀመጥም፤ ድሀ አደጉም በአንተ ዘንድ ምሕረትን ያገኛልና ከእንግዲህ ወዲህ ለእጆቻችን ሥራ፦ አምላኮቻችን ናችሁ፡ አንላቸውም፡” በሉት።
4 ቍጣዬ ከእርሱ ዘንድ ተመልሶአልና ዓመፃቸውን እፈውሳለሁ፥ በገዛ ፈቃዴ እወድዳቸዋለሁ።
5 ለእስራኤልም እንደ ጠል እሆነዋለሁ፤ እንደ አበባም ያብባል፥ እንደ ሊባኖስም ሥሩን ይሰድዳል።
6 ቅ…
🥰3
14 Jul 2026, 03:25 UTC542 views2 reactionsread 7 August 2026 ✨✨#ቀን 2️⃣6️⃣✨✨
ሆሴዕ 13:9-16
9 እስራኤል ሆይ፥ በእኔ በረዳትህ ላይ በመነሣትህ ጥፋትህ ነው።
10 በየከተማህ ሁሉ ያድንህ ዘንድ ንጉሥህ ወዴት አለ? ስለ እነርሱም፦ “ንጉሥንና አለቆችን ስጠኝ፡” ብለህ የተናገርኸው መሳፍንቶችህ ወዴት አሉ?
11 በቍጣዬ ንጉሥን ሰጠሁህ፥ በመዓቴም ሻርሁት።
12 የኤፍሬም በደል ታስሮአል፥ ኃጢአቱም ተከማችቶአል።
13 ምጥ እንደ ያዛት ሴት ጭንቅ ይመጣበታል፤ በሚወለድበት ጊዜ በማኅፀን አፍ ቀጥ ብሎ አይወጣምና አእምሮ የሌለው ልጅ ነው።
14 ከሲኦል እጅ እታደጋቸዋለሁ፥ ከሞትም እቤዣቸዋለሁ፤ ሞት ሆይ፥ ቸነፈርህ ወዴት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ማጥፋትህ ወዴት አለ? ርኅራኄ ከዓይኔ ተሰወረች።
15 በወንድ…
🥰1🙏1
13 Jul 2026, 03:20 UTC500 views2 reactionsread 7 August 2026 ✨✨#ቀን 2️⃣5️⃣✨✨
#ሆሴዕ 13:1-8
1 ኤፍሬም በተናገረ ጊዜ ፍርሃት ነበረ፥ በእስራኤልም ዘንድ ታበየ፤ ነገር ግን በኣልን በማምለክ በበደለ ጊዜ ሞተ።
2 አሁንም ኃጢአትን ይሠሩ ዘንድ ጨመሩ፤ በብራቸውም ለራሳቸው ቀልጦ የተሠራ ምስልን፥ እንደ ጥበባቸውም ጣዖታትን ሠርተዋል፤ ሁሉም የሠራተኛ ሥራ ናቸው። ስለ እነርሱም፦ “የሚሠዉ ሰዎች እምቦሳውን ይሳሙ፡” ይላሉ።
3 ስለዚህም እንደ ማለዳ ደመና፥ በጥዋትም እንደሚያልፍ ጠል፥ በዐውሎ ነፍስም ከአውድማ እንደሚበተን እብቅ፥ ከመስኮትም እንደሚወጣ ጢስ ይሆናሉ።
4 እኔ ግን ከግብፅ ምድር ጀምሬ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ፤ ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ አታውቅም፥ ከእኔም በቀር ሌላ መድኃኒት የለ…
🥰1🙏1
11 Jul 2026, 03:10 UTC587 views1 reactionsread 7 August 2026 ✨✨#ቀን 2️⃣4️⃣✨✨
#ሆሴዕ 12:9-14
9 እኔም ከግብፅ ጀምሬ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ፤ እንደ ዓመት በዓል ቀን እንደ ገና በድንኳን እንድትኖር አደርግሃለሁ።
10 ለነቢያትም ተናግሬአለሁ፥ ራእይንም አብዝቻለሁ፤ በነቢያትም እጅ ምሳሌዎችን አውጥቻለሁ።
11 ኃጢአት በገለዓድ አለ፤ ፈጽመው ከንቱ ናቸው፤ ወይፈኖች በጌልገላ ይሠዋሉ፥ መሠዊያዎቻቸውም በእርሻ ትልም ላይ የድንጋይ ክምር ይሆናሉ።
12 ያዕቆብ ወደ ሶርያ አገር ሸሸ፥ እስራኤልም ስለ ሚስት አገለገለ፥ ስለ ሚስትም ጠባቂ ነበረ።
13 እግዚአብሔርም በነቢይ እጅ እስራኤልን ከግብፅ አወጣ፥ በነቢይም እጅ ጠበቀው።
14 ኤፍሬም አስመርሮ አስቈጣው፤ ስለዚህ ደሙ በላዩ ላይ ነው፤ ጌታውም …
🥰1
10 Jul 2026, 03:16 UTC525 views1 reactionsread 7 August 2026 ✨✨#ቀን 2️⃣3️⃣✨✨
#ሆሴዕ 12:1-8
1 ኤፍሬም ነፋስን ይበላል፥ የምሥራቅንም ነፋስ ይከተላል፤ ሁልጊዜም ሐሰትንና ተንኰልን ያበዛል፤ ከአሦር ጋር ቃል ኪዳን ያደርጋሉ፥ ወደ ግብፅም ዘይት ይወስዳሉ።
2 እግዚአብሔርም ደግሞ ከይሁዳ ጋር ክርክር አለው፥ ያዕቆብንም እንደ መንገዱ ይቀጣል፤ እንደ ሥራውም ይመልስለታል።
3 በማኅፀን ውስጥ ወንድሙን በተረከዙ ያዘው፥ በጕልማስነቱም ጊዜ ከአምላክ ጋር ታገለ፤
4 ከመልአኩም ጋር ታግሎ አሸነፈ፤ አልቅሶም ለመነው። በቤቴልም አገኘው፥ በዚያም ከእኛ ጋር ተነጋገረ።
5 እርሱም የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ነው፤ የመታሰቢያው ስም እግዚአብሔር ነው።
6 ስለዚህ ወደ አምላክህ ተመለስ፤ ምሕረትንና ፍርድ…
🥰1
9 Jul 2026, 03:36 UTC567 views1 reactionsread 7 August 2026 ✨✨#ቀን 2️⃣2️⃣✨✨
#ሆሴዕ 11:8-12
8 ኤፍሬም ሆይ፥ እንዴት እጥልሃለሁ? እስራኤል ሆይ፥ እንዴትስ አሳልፌ እሰጥሃለሁ? እንዴትስ እንደ አዳማ እጥልሃለሁ? እንዴትስ እንደ ሲባዮ አደርግሃለሁ? ልቤ በውስጤ ተናውጣለች፥ ምሕረቴም ተነሣሥታለች።
9 እኔ አምላክ ነኝ እንጂ ሰው አይደለሁምና፥ በመካከልህም ቅዱሱ ነኝና የቁጣዬን መቅሠፍት አላደርግም፥ ኤፍሬምንም አጠፋ ዘንድ አልመለስም፤ በመዓትም አልመጣም።
10 እግዚአብሔርን ይከተላሉ፥ እርሱም እንደ አንበሳ ያገሣል፤ ባገሣም ጊዜ ልጆች እየተንቀጠቀጡ ከምዕራብ ይመጣሉ።
11 እንደ ወፍም ከግብፅ፥ እንደ ርግብም ከአሦር ምድር እየተንቀጠቀጡ ይመጣሉ፤ በቤታቸውም አኖራቸዋለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር።…
🥰1
8 Jul 2026, 03:37 UTC560 views1 reactionsread 7 August 2026 ✨✨# 2️⃣1️⃣✨✨
#ሆሴዕ 11:1-7
1 እስራኤል ሕፃን በነበረ ጊዜ ወደድሁት፥ ልጄንም ከግብፅ ጠራሁት።
2 አብዝቼ ብጠራቸው አጥብቀው ከፊቴ ራቁ፤ ለበኣሊምም ይሠዉ ነበር፥ ለተቀረጹ ምስሎችም ያጥኑ ነበር።
3 እኔም ኤፍሬምን ክንዱን ይዤ በእግሩ እንዲሄድ መራሁት፤ እኔም እፈውሳቸው እንደ ነበርሁ አላወቁም።
4 በሰው ገመድ በፍቅርም እስራት ሳብኋቸው፤ ለእነርሱም ቀምበርን ከጫንቃቸው ላይ እንደሚያነሣ ሆንሁ፥ ድርቆሽም ጣልሁላቸው።
5 ወደ እኔ ይመለሱ ዘንድ አልወደዱምና ወደ ግብፅ ምድር ይመለሳሉ፥ አሦርም ንጉሣቸው ይሆናል።
6 ከመከሩትም ምክር የተነሣ ሰይፍ በከተሞቻቸው ላይ ይወድቃል፥ ከበርቴዎችንም ያጠፋል።
7 ሕዝቤም ከእኔ ይመለሱ ዘንድ …
🥰1
7 Jul 2026, 03:14 UTC551 views3 reactionsread 7 August 2026 ✨✨#ቀን 2️⃣0️⃣✨✨
#ሆሴዕ 10:8-15
8 የእስራኤል ኃጢአት የሆኑት የአዌን የኮረብታው መስገጃዎች ይፈርሳሉ፤ እሾህና አሜከላ በመሠዊያዎቻቸው ላይ ይበቅላል፤ ተራሮችንም፦ “ክደኑን፥ ኮረብቶችንም፦ ውደቁብን፡” ይሉአቸዋል።
9 እስራኤል ሆይ፥ ከጊብዓ ዘመን ጀምረህ ኃጢአትን ሠርተሃል፤ በዚያ ጸንተዋል፤ በጊብዓ ላይ ሰልፍ አይደርስባቸውምን?
10 በፈቀድሁም ጊዜ እገሥጻቸዋለሁ፤ ስለ ሁለቱም ኃጢአታቸው በታሰሩ ጊዜ አሕዛብ ይሰበሰቡባቸዋል።
11 ኤፍሬም ማበራየት እንደ ለመደች ጊደር ነው፥ እኔ ግን በአንገቱ ውበት እጫንበታለሁ፤ በኤፍሬም ላይ እጠምድበታለሁ፥ ይሁዳም ያርሳል፥ ያዕቆብም አፈሩን ያለሰልሳል።
12 እግዚአብሔር መጥቶ ጽድቅን እስኪያ…
🥰3
6 Jul 2026, 03:20 UTC589 views3 reactionsread 7 August 2026 ✨✨#1️⃣9️⃣✨✨
#ሆሴዕ 10:1-7
1 እስራኤል ፍሬው የበዛለት የለመለመ ወይን ነው፤ እንደ ፍሬው ብዛት መሠዊያውን አብዝቶአል፤ እንደ ምድሩም ማማር መጠን ሐውልቶችን እያሳመሩ ሠርተዋል።
2 ልባቸው ተከፈለ፤ አሁንም በደላቸውን ይሸከማሉ፤ እርሱ መሠዊያቸውን ያፈርሳል፥ ሐውልቶቻቸውን ያጠፋል።
3 አሁንም፦ “ንጉሥ የለንም፥ እግዚአብሔርን አልፈራንምና፤ ንጉሥስ ምን ያደርግልናል?” ይላሉ።
4 የማይረባውን ቃል ይናገራሉ፤ ቃል ኪዳን በገቡ ጊዜ በሐሰት ይምላሉ፤ ስለዚህ መርዛም ሣር በእርሻ ትልም ላይ እንደሚበቅል መቅሠፍት ይበቅልባቸዋል።
5 የሰማርያ ሰዎች ስለ ቤትአዌን እምቦሳ ይፈራሉ፤ ክብሩም ከእርሱ ዘንድ ወጥቶአልና ሕዝቡ ያለቅሱለታል፥ የጣዖ…
🥰2👍1
DU EvaSUE Fellowship pinned a photo
4 Jul 2026, 06:58 UTC≈2,330 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
🚨🚨🚨🚨🚨 የዕርዳታ ጥሪ ለወጣት ይስሃቅ ቡቼ!! 🚨🚨🚨🚨🚨
ይህ ወጣት በወላይታ ሶዶ ከተማ ነዋሪ ሲሆን በ2016 ከዲላ ዩንቨርስቲ የተመረቀ ተስፈኛ ወጣት ነበር። 🙏
ይሁን እንጅ ስጋ ለባሽ ነውና ውሎ እያደረ የጤና ሁኔታው አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ ዛሬ ላይ ከአቅም በላይ የሆነ በሽታ ይዞት የእናንተ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ድጋፍ ይሻል። ❤️
ወጣት ይስሐቅ በልብ በር ህመም እየተሰቃየ የሚገኝ ሲሆን ንቀለ ተከላ ለማድረግ በኢትዮጵያ ብር እስከ 2 ሚሊዮን ብር ገደማ ተጠይቋል። 💔💸
ወጣት ይስሐቅ በወላይታ ሶዶ ኦቶና ሆስፒታል እንዲሁም በኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታል መታየት ቢችልም ህክምናው በዚህ ሁኔታ የሚጠናቀቅ አይደለም። 🏥
"ውድ የሀገሬ ልጆች እናንተ እያላችሁ የቤተ…
🙏7
4 Jul 2026, 03:15 UTC575 views1 reactionsread 7 August 2026 ✨✨#ቀን 1️⃣8️⃣✨✨
#ሆሴዕ 9:8-17
8 ኤፍሬም ከአምላኬ ጋር ተመልካች ነበረ፤ አሁን ግን ነቢዩ በመንገዱ ሁሉ ላይ የወፍ ወጥመድ ሆነ፥ በአምላኩም ቤት ጠላትነት አለ።
9 በጊብዓ ዘመን እንደ ነበረ እጅግ ረከሱ፤ እርሱም በደላቸውን ያስባል፥ ኃጢአታቸውንም ይበቀላል።
10 እስራኤልን በምድረ በዳ እንዳለ ወይን ሆኖ አገኘሁት፤ አባቶቻችሁንም ከመጀመሪያዋ ዓመት እንደ በለስ በኵራት ሆነው አየኋቸው፤ እነርሱ ግን ወደ ብዔልፌጎር መጡ፥ ለነውርም ተለዩ፥ እንደ ወደዱትም ርኩስ ሆኑ፥
11 የኤፍሬምም ክብር እንደ ወፍ በርሮ ይጠፋል፤ መውለድና መፅነስ ማርገዝም አይሆንላቸውም።
12 ልጆቻቸውንም ቢያሳድጉ ሰው እንዳይቀርላቸው ልጅ አልባ አደረጋቸዋለ…
🎉1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @meleketmedia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.