26 Oct 2025, 07:00 UTC33 views1 reactionsread 10 August 2026 #Update
" የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተው ከፈንታሌ ዙሪያ ነው፤ በሬክተር ስኬል 4.8 የተለካ ነው " - ፕ/ር አታላይ አየለ
ዛሬ ጥቅምት 16 ቀን 2018 ዓ/ም በፈንታሌ ዙሪያ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከ25 ደቂቃ ላይ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎችም የተሰማ ሲሆን፣ " እዚህ ይህን ያህል ከተሰማን ዋናው በተከሰተበት ቦታ ያሉት እንዴት ሆነው ይሆን ? " ሲሉ ሀሳባቸውን ገልጸዋል።
፣ ስለጉዳዩ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ማብራሪያ ጠይቋል።
በዩኒቨርሲቲው የጂኦ ፊዚክስ ስፔስ ሳይንስና አስትሮኖሚ ኢንስቲትዩት ተመራማሪ የሆኑት ፕ/ር አታላይ አየለ፣ " የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተው…
🔥1
26 Oct 2025, 06:59 UTC24 views1 reactionsread 10 August 2026 #Earthquake
በሬክተር ስኬል 4.9 የተለካ መሬት መንቀጥቀጥ ከደብረሲና 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ መከሰቱን የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ገልጿል።
የመሬት መንቀጥቀጡ ንዝረት በአፋር ከተሞች ፣ በአዳማ ፣ ደብረ ብርሃንን ጨምሮ በርካታ ከተሞች ድረስ ዘልቆ ተሰምቷል።
በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች ንዝረቱ የተሰማ ሲሆን በተለይም በህንጻዎች ላይ የሚኖሩ ነዋሪዎች ንዝረቱ አይሎ እንደተሰማቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
ከሰሚህ፣ አያት ፣ ጋርመንት ፣ ገርጂ፣ ጎፋ ፣ ለቡ ፣ የካ አባዶ፣ መሪ፣ መካኒሳ ፣ጀሞ፣ ቡልቡላ ፣ ቦሌ አራብሳ፣ ጣፎ፣ ፊጋ ፣ ሚኪላንድ.. እንዲሁም ከሌሎች የከተማዋ አካባቢዎች ቃላቸውን የላኩ የቤተሰባችን አባላት ፥ የ…
❤1
26 Oct 2025, 05:26 UTC24 viewsread 10 August 2026 ሰበር ዜና
ከበድ ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ በአዲስ አበባ ተሰምቷል።
ዝርዝር መረጃ እመበለስታለሁ።
18 Oct 2025, 15:47 UTC37 viewsread 10 August 2026 Photo
#Tigray
የትግራይ ኃይል አባላት ሰልፈኞች ዛሬም ለአምስተኛ ቀን የመኪና መንገድ ዘግተው ውለዋል።
ትናንት ጥቅምት 6/2018 ዓ.ም ወደ ዓዳግራት ከተማ የሚያስገቡና የሚያስወጡ በሶስት አቅጣጫ የተዘጉ መንገዶ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ተከፍተዋል።
ዛሬ ከእንዳስላሰ-ሽረ ፣ አክሱም ፣ ዓድዋ ፣ ተምቤንና ሌሎች አከባቢዎች ወደ መቐለ የሚያስገቡ ዋና የመኪና መንገድ በትግራይ ደቡባዊ ምስራቅ ዞን ሃገረ ሰላም ከተማ ነው የተዘጋው።
ከጥዋቱ 1:00 መንገዱ የዘጉ የትግራይ ኃይል አባላት ፦
- " የተሰውት ቤተሰብ አባላት ይደገፉ ! "
- " የቆሰሉት ይታከሙ ! "
- " የሰራዊት ድምፅ ይሰማ ! "
- " የሰራዊር መብት የማያከብር መሪ ይውረድ ! "
- " መሪ …
17 Oct 2025, 08:26 UTC33 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
17 Oct 2025, 08:26 UTC28 viewsread 10 August 2026 “አንድ ፖሊስ ጥይት ባርቆበት ነው ልጁ የሞተው ” - የአካባቢው ባለስልጣን
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዲኦ ዞን ወናጎ ከተማ አስተዳደር አንድ ወጣት “በግዴለሽ አያያዝ” ከፖሊስ በተባረቀ ጥይት ሕይወቱ ማለፉን የአካባቢው ባለስልጣን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።
“በወናጎ ወረዳ” አንድ በጋራዥ ሥራ የተሳማራ ወጣት ትላንት ለሻይ በተቀመጠበት አጠገቡ የነበረ ፖሊስ ጥይት ባርቆበት እንደቆሰለና ወደ ህክምና ቢወሰድም ህይወቱን ማትረፍ እንዳልተቻለ ተሰምቷል፡፡
በቦታው የነበሩ ሰዎች፣ “ፖሊሱ መሳሪያውን አቀባብሎ ጭኑ ላይ አስቀምጦት ነበር፤ ይሁን እንጅ ጥይት ለማቀባበል የሚያደርስ በአካባቢው የተለዬ የጸጥታ ችግር አልነበረም” ብለዋል፡፡
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ስለሁነቱ…
17 Oct 2025, 03:52 UTC29 viewsread 10 August 2026 " የስኮላርሺፑን የሙሉ አመት የትምህርት ወጪ የሩሲያ መንግሥት ይሸፍናል " - ሩሲያን ሃውስ
የሩሲያ መንግስት በማንኛውም የትምህርት መስክ በሩሲያ ትምህርት የመከታተል ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች ስኮላርሺፕ ማመቻቸቱን አሳውቋል።
ስኮላርሺፑ የሩሲያ መንግስት ለ155 የባችለር፣ ማስተርስ እና ፒ ኤች ዲ ተማሪዎች በማንኛውም ፊልድ እንዲማሩ የፈቀደው ነው።
ባለፈው አመት ለ100 ተማሪዎች ተፈቅዶ የነበር ስኮላርሺፕ በዘንድሮ አመት ቁጥሩ ወደ 155 ተማሪዎች ከፍ የተደረገ ሲሆን እንደ አመልካቾች ብዛት የሩሲያ መንግስት ቁጥሩን ከእዚህም ከፍ ሊያደርገው እንደሚችል የሩሲያ ሳይንስ እና ባህል ማዕከል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቋል።
የሩሲያ የሳይንስ እና ባህል ማዕከል…
17 Oct 2025, 03:52 UTC19 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
17 Oct 2025, 03:48 UTC22 viewsread 10 August 2026 Photo
ህገ ወጥ ኮንትሮባንድ ጭነው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሶስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ ኮንትሮባንድ መያዙን የዞኑ ፖሊስ አስታወቀ።
ህገ ወጥ ኮንትሮባንዱ ሊያዝ የቻለው ከሌሊቱ 9፡00 ሰዓት አከባቢ ሲሆን በኮድ 3 ታርጋ ቁጥር B89651 በሆነ አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ መነሻውን በዞኑ ዳሰነች ወረዳ በማድረግ በዲመካ አልፎ ወደ አሪ ዞን ጂንካ ከተማ ለመግባት እየተጓዘ ባለበት ወቅት በዲመካ ከተማ ከህብረተሰቡ ለፖሊስ በደረሰ ጥቆማ በቁጥጥር ስር ሊውል ችሏል።
የተያዙት ህገ ወጥ ኮንትሮባንዶች 32 ቦንዳ ልባሽ ጨርቅና 304 የኬኒያ ጄሪካኖች መሆናቸው ተገልጿል።
ህገ ወጥ ኮንት…
16 Oct 2025, 11:06 UTC26 viewsread 10 August 2026 " ያነሱትን የደመወዝ ጭማሪ ፣ የጥቅማ ጥቅምና የመሬት ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችል መመሪያ ለማውጣት ተዘጋጅተናል " - የክልሉ ካቢኔ
ዛሬ የትግራይ ኃይል አባላት ለሶስተኛ ቀን በአራት አቅጣጫ መንገዶችን ዘግተው ነበር።
ሁለቱ መንገዶች ከምስራቃዊና ደቡባዊ ዞኖች ወደ መቐለ ከተማ የሚወስዱ ሆነው ከከተማዋ በ35 እና በ100 ኪሎ ሜትር ርቀት በኣጉላዕና በመኾኒ የተዘጉ ነበሩ።
ሶስተኛው ከእንዳባጉና ወደ እንዳስላሰ-ሽረ ከተማ የሚያስገባ ሲሆን አራተኛው ደግሞ ከዓድዋ ወደ ዓዲግራት በሚወስደው መንገድ ' ሴሮ ' የተባለው አከባቢ ነበር።
ለግል የስራ ጉዳይ ከመቐለ በተምቤን በኩል ወደ አክሱም የተጓዘው የቲክቫህ ኢትዮጵያ የመቐለ ቤተሰብ አባል በዓድዋ በኩል ወደ…
16 Oct 2025, 11:06 UTC30 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
15 Oct 2025, 09:40 UTC32 viewsread 10 August 2026 Photo
በፓኪስታን እና አፍጋኒስታን የድንበር ግጭት በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ተገደሉ
በፓኪስታን እና በአፍጋኒስታን ጦር መካከል በተነሳ ግጭት በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ሲገደሉ በርካቶች ቆስለዋል። በሁለቱ የቀድሞ አጋሮች መካከል ያለው ጠብ እየከረረ መምጣቱን ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች አመላክተዋል። በደቡብ ምስራቅ አፍጋኒስታን ስፒን ቦልዳክ አውራጃ እና በፓኪስታን ቻማን አውራጃ የተካሄደውን ገዳይ ሁከት በመቀስቀስ ረገድ ሁለቱም ወገኖች አንዳቸው ሌላውን በመክሰስ ላይ ይገኛሉ።
የአፍጋኒስታን ታሊባን ቃል አቀባይ ዛቢሁላህ ሙጃሂድ በኤክስ ላይ በለጠፉት ጽሁፍ የፓኪስታን ሃይሎች የድንበር ጦርነትን በማነሳሳት አፍጋኒስታን ላይ “ቀላል እና ከባድ መሳሪያ” በመተኮስ 12 …
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @m4a2t. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.