6 Aug 2026, 17:28 UTC94 views22 reactionsread 7 August 2026 የበቀል ስብራት ክፍል-4
ፀሀፊ፦ቪክቶሪ
ከአንድ ሰአት በኋላ ይሳኮር ወደ ህሊናው መመለስ ጀመረ፤ሲነቃ በጨለማው ምክንያት ምንም አይታየውም ነበር።ሰውነቱን ደግሞ የሆነ ነገር ጠምጥሞ የያዘው ነገር ያለ ያህል ይሰማዋል፤ራሱን ህመም ተሰምቶት ማቃሰት ሲጀምር የምግብ ቤቱ መሀለኛው መብራት ብቻ በራ፤ክፍሉ ብርሀን ሲያገኘው ይሳኮር ግን ድንገተኛ ሆኖበት አይኑን መግለጥ ከበደው።አይኑ ብርሀኑን ለምዶት ሁሉንም ነገር ሲመለከት ከትከሻው ጀምሮ እስከ እጁ ክንድ ድረስ በገመድ ከወንበር ጋር ተጠምጥሟል፤ሁለቱ እጆቹ እና እግሮቹ ደግሞ መገጣጠሚያዎቹ ላይ በሌላ ገመድ ተጠምጥመዋል።ወደቀኙ ሲመለከት ሚስቱ ቪክቶሪም በወንበር ላይ ተጠምጥማ እራሷን እንደሳተች ተመለከታት፤ሁሉንም …
❤15😱5👍2
Signed 𝕜𝕚𝕕𝕦𝕤19
6 Aug 2026, 07:51 UTC150 views7 reactionsread 7 August 2026 አትፍራ… ድልህ ቀርቧል!"
ሰይጣን እያጠቃህ ያለው ደካማ ስለሆንክ አይደለም፤ ለመንግሥተ እግዚአብሔር አደጋ የምትሆን ሰው ስለሆንክ ነው። በውስጥህ እግዚአብሔር ያስቀመጠው ታላቅ ኃይል፣ ተልዕኮ እና ዓላማ አለ።
ሌቦች ባዶ ቤት አይሰብሩም። ዋጋ ያለው ነገር ወዳለበት ቤት ነው የሚገቡት። እንዲሁም ጠላት የሚያጠቃህ በሕይወትህ ውስጥ ዋጋ ያለው ነገር ስላለ ነው።
ሊያጠፋህ አልቻለም፤ ስለዚህ እንድትደክም፣ ተስፋ እንድትቆርጥ እና እጅ እንድትሰጥ እየሞከረ ነው። ነገር ግን አትሸነፍ፤ አትተው። የሕይወትህ አቅጣጫ ሊለወጥ ነው፤ የእግዚአብሔር ጊዜ እየቀረበ ነው።
እግዚአብሔር መከራህን ያያል። ልብህን ያውቃል። ደክመህ እንደሆንክ ያውቃል። እንባህን ይቆጥራል፤ ጸሎ…
❤7
5 Aug 2026, 17:07 UTC168 views1 reactionsread 7 August 2026 የበቀል ስብራት ክፍል-3
ፀሀፊ፦ቪክቶሪ
ከተመረቁ አምስት አመታት በኋላ ሁሉም ተማሪዎች ስራ ይዘዋል፣አንዳንዶች ትዳር እና ልጅም ጭምር አፍርተዋል።አንድ ቀን ጠዋት ላይ አንድ ላይ ይማሩ የነበሩት የአስራ አምስቱም ተማሪዎች ስልክ ላይ መልእክት ይገባላቸዋል።መልእክቱም "ለነገ ማታው የህብረታችን ራት ግብዣ እንዳትቀሩ።"የሚል ነበር።ሁሉም ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ከተመረቁ ከአምስት አመታት በኋላ እንደሚገናኙ እና አንድ ላይ ራት እየበሉ እንዲያወሩ ቃል ተገባብተው ነበር፤ይሄንን ቃል ግን ስምረትን አይመለከትም ነበር።
ስምረት አራተኛ አመት ግማሽ ላይ የት እንደጠፋች የሚያውቅ ሰው አልነበረም።በጣም ታማ እና ብዙ በስቃይ ደክማ ስለነበር እንደሞተች እና ሰውነቷ…
❤1
Signed 𝕜𝕚𝕕𝕦𝕤19
5 Aug 2026, 17:07 UTC182 views24 reactionsread 7 August 2026 ሳሙኤል ግን አልሰማውም ነበር፤ዝም ብሎ ቪክቶሪን ያያት ነበር።ካሌብም የሮዳስን ብርጭቆ አንስቶ ለሮዳስ ሰጠው፤ሮዳስም ሳሙኤል የሚያየውን ነገር ሲመለከት ቪክቶሪን ነበር፤አሁንም እንደሚወዳት እና በይሳኮር እንደቀና አወቀ።
ሮዳስም"ሳሚ አሁንም ቪክቶሪን ትወዳታለህ ማለት ነው?"ብሎ ጠየቀው።
ሳሙኤልም ፊቱ የተቀመጠውን መጠጥ በአንድ ትንፋሽ ጨልጦ ጠጣው እናጀመጨረሚ ቪክቶሪን መመልከት ጀመረ።
ካሌብም "ኦ... .ዛሬ ሳሚያችን ጥሩ ስሜት ላይ አይደለም።"አለ እና መጠጥ ሊቀዳለት የመጠጥ ጠርሙሱን ሲያነሳው መጠጡ አልቆ ነበር።ካሌብም ወደ አስተናጋጇ ዘወር ብሎ የመጠጡን ጠርሙስ አሳያት፤ያቺ አስተናጋጅ አንድ የመጠጥ ጠርሙስ በማቅረቢያ ይዛላቸው ሄደች እና ከሳሙኤል ፊት…
❤24
Signed 𝕜𝕚𝕕𝕦𝕤19
4 Aug 2026, 17:13 UTC205 views6 reactionsread 7 August 2026 የበቀል ስብራት ክፍል-2
ፀሀፊ፦ቪክቶሪ
ስምረት በነበረችበት ክፍል ለአንድ አመት እንደማንኛውም አመት ምንም ነገር ሳይፈጠር በሰላም አለቀ።ሁሉም ተማሪ ሰላማዊ ተማሪ ነበሩ፤ሁሉም በደንብ ይማራሉ።ስምረትም ሳሙኤልን በአይኗ ብቻ እያየች እስኪወዳት ድረስ በተስፋ ትጠብቀው ነበር፤ነገር ግን ከሌላው ተማሪዎች ትንሽ እንኳን ለየት ያለ ቦታ ሳይሰጣት፣ለየት ባለ አስታየት ሳያያት የመጀመሪያው አመት አለቀ።
ሁለተኛውን አመት እንደጀመሩ ሳሙኤል አሁንም የክፍላቸው ተጠሪ ነበር።ወደመሀል አመት ላይ ግን ሳሙኤል ወደትምህርት ቤት መምጣቱን አቆመ፤ስምረትም በየቀኑ ዛሬ ይመጣል ብላ ትጠብቀው ነበር ነገር ግን ወር አለፈው።ስለእሱ ማንን መጠየቅ እንዳለባት ግራ ገባት ከሁሉም …
❤6
Signed 𝕜𝕚𝕕𝕦𝕤19
4 Aug 2026, 17:13 UTC217 views24 reactionsread 7 August 2026 ስምረትም ተደብድባ ወደቤቷ ስትገባ የመጀመሪያዋ ቀን ነበር፤ወላጆቿም ተጎድታ እንደተመለከቷት በፍጥነት ወደሆስፒታል ወሰዷት።ስምረትም ከነበረባት ከባድ በሽታዎች ምክንያት ለህክምናዎቿ እና ለመድሀኒቶቿ ብዙ ገንዘብ ተጠየቁ።እነሱም ልጃቸውን ማሳከም ስላልቻሉ ገንዘብ ከብዙ ሰዎች ተበድረው አሳከሟት፤ስምረትም በእሷ ምክንያት ወላጆቿ እዳ ውስጥ እንደገቡ ስታውቅ በጣም ታዝናለች።ከአሁኑ ኮሌጅ ወጥታ ሌላ ኮሌጅ ገብታ ለመማር ብትወስን ቤተሰቦቿ ገንዘብ እንደሌላቸው እና ማስተማር እንደማይችሉ ታውቃለች።ስለዚህ የነበራት አማራጭ እንደሚያዟት መሆን እና መመረቅ ብቻ ነበር።በዚህ ሲኦል ውስጥ ሆና የሶስተኛ አመት ተማሪ ሆነች።በአዲሱ አመት ላይ ወደ ክፍላቸው አንዲት ሴት ትገባለ…
❤21👍2🤩1
Signed 𝕜𝕚𝕕𝕦𝕤19
4 Aug 2026, 16:36 UTC198 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
እርግጥ ነው ሁሉም ሰው ስለ መኖር ያስባል፣ መኖርንም የቅርብ ወዳጁ ያደርጋል ግን እውነቱን ልንገራችው ሁላችንም ለመኖር ሳይሆን ለሞት ነው ምንቀርበው።
©Elnan
😢5👍2
Signed ♱𝅦𝅦𝆭elnan♱𝅦𝅦𝆭
4 Aug 2026, 15:39 UTC210 views10 reactionsread 7 August 2026 Photo
ተለያየን ማለት ተጣላን ማለት አይደለም ...የሆነ ጊዜ ተቀራረብን ተዋደድን..ጥሩ ጊዜ አሳለፍን የሚናፈቁ ትዝታዎችን አፈራን...
ከዛ መንገዳችን ተለያየ እና እኛም ተለያየን አደለ?...ለምን ጠላት እንሆናለን?
ጥልን ምን አመጣው?
በጎሪጥ መተያየት ውይ እሱ ባለበት ውይ እሷ ያለችበት አልሄድም ማለትን ምን አመጣው?
ለምንድነው ጥሩ ነገር የማናስበው?
ለምንድነው ስለዛ ሰው ክፉ ነገር ብቻ የምናወራው ሀሜቱንስ ምን አመጣው?
እርግጥ ነው ተበድለን ይሆናል ግን በሆነ ጊዜ መልካም ተደርጎልናል እነዛ ሰዎች አስደስተውናል ነገን አስናፍቀውናል..
እኛምኮ በድለን ይሆናል ሰው ነንና በደሉን እንጂ በድለናል አንልም እንጂ ምናልባት በዳዮቹ እኛ እንሆና…
💯6❤4
Signed 𝕜𝕚𝕕𝕦𝕤19
4 Aug 2026, 05:25 UTC245 views19 reactionsread 7 August 2026 Photo
ደሞ በጠዋቱ ተደባደቡ አላልኩም😁
በሰላም ዋሉ🫶
😁15🤩2🤬2
Signed 𝕜𝕚𝕕𝕦𝕤19
3 Aug 2026, 23:55 UTC238 views10 reactionsread 7 August 2026 ተለያየን ማለት ተጣላን ማለት አይደለም ...የሆነ ጊዜ ተቀራረብን ተዋደድን..ጥሩ ጊዜ አሳለፍን የሚናፈቁ ትዝታዎችን አፈራን...
ከዛ መንገዳችን ተለያየ እና እኛም ተለያየን አደለ?...ለምን ጠላት እንሆናለን?
ጥልን ምን አመጣው?
በጎሪጥ መተያየት ውይ እሱ ባለበት ውይ እሷ ያለችበት አልሄድም ማለትን ምን አመጣው?
ለምንድነው ጥሩ ነገር የማናስበው?
ለምንድነው ስለዛ ሰው ክፉ ነገር ብቻ የምናወራው ሀሜቱንስ ምን አመጣው?
እርግጥ ነው ተበድለን ይሆናል ግን በሆነ ጊዜ መልካም ተደርጎልናል እነዛ ሰዎች አስደስተውናል ነገን አስናፍቀውናል..
እኛምኮ በድለን ይሆናል ሰው ነንና በደሉን እንጂ በድለናል አንልም እንጂ ምናልባት በዳዮቹ እኛ እንሆና…
❤8🤝2
3 Aug 2026, 17:12 UTC258 views10 reactionsread 7 August 2026 የበቀል ስብራት ክፍል-1
ፀሀፊ፦ቪክቶሪ
ስምረት በጣም ጎበዝ ተማሪ ስትሆን እድሜዋን በሙሉ በትምህርት እና በጥናት ነበር የምታሳልፈው።የሀይስኩል ትምህርቷን እንዳጠነቀቀች አንድ የግል ዩኒቨርስቲ ያወጣውን የነፃ ትምህርት እድል ፈተና ተፈትና በጥሩ ውጤት በማለፏ የግል ዩኒቨርስቲ ውስጥ ትገባለች።
የመጀመሪያ አመት ተማሪ ሆና ወደ ኮሌጇ ስትሄድ ሁሉም ተማሪ በጣም ጎበዝ የውጭ ቋንቋ ተናጋሪዎች እና በጣም የሀብታም ልጆች ነበሩ።አለባበሳቸው ከራሷ አለባበስ ጋር ስታወዳድር የማይመሳሰል ሆኖ አገኘችው፤ነገር ግን ምንም አልተሰማትም ነበረ።ህልሟ መመረቅ እና መመረቅ ብቻ ነበረ።
ስምረት ቀጠን ያለች እና አጠር ብሎ ለስለስ ያለ ብዙ ፀጉር ያላት ቁመቷም መሀከለኛ…
❤10
Signed 𝕜𝕚𝕕𝕦𝕤19
3 Aug 2026, 17:12 UTC249 views22 reactionsread 7 August 2026 "ይሳኮር የሳቀው ያለ ምክንያት አይደለም።"አላት።"ለምንድነው በሌላ መንገድ የምታስብት?አንተ እኮ የክፍላችን ተጠሪ ነህ።ታድያ የተጠሪዬን ቁጥር መያዝ የለብኝም?"አለችው።
"ልክ ነሽ እኮ ግን ስህተትሽ እኔን መጠየቅሽ ነው።እዛ ግድግዳ ጋር ተመልከቺ።"ብሎ ከጀርቧ ወዳለው ግድግዳ ጠቆማት፤እሷም ዘወር ብላ ተመለከተች።ግድግዳው ላይ የተሰቀለ ትንሽ ፍሬም የምታክል ሰሌዳ ላይ የክፍል ተጠሪ ስም እና ስልክ ቁጥር ተለጥፎበት ነበር፤እሷም በራሷ አፍራ ፊቷን በእጆቿ ሸፈነች።
ሳሙኤልም"የጨረስን መሰለኝ።"አላት።
እሷም ወደ ሳሙኤል ዘወር አለች እና "አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?"አለችው።
"ምንድነው?"አላት።
"ገና ወደ እዚህ ክፍል ስገባ ጀምሮ ሁላችሁም ስታወሩ እያየሁ…
❤19🤩3
Signed 𝕜𝕚𝕕𝕦𝕤19
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @love_words_qutes. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.