መልቀም የማትችለውን አትዝራ ሁሉን ነገር ስትሰራ በሀላፊነት ይሁን መልካም ቀን🙏🙏 @livlav

Channel
ሁለገብ
@livlav
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
78subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001209496503 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @livlav |
| Created | Between 1 March 2018 and 2 December 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 4 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 4 September 2026 |
| On Telegram | t.me/livlav |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 4 Sept 2026, 15:20 | 78 | -1 |
| 21 Aug 2026, 07:35 | 79 | -1 |
| 9 Aug 2026, 18:48 | 80 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:47 | 80 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 2 December 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 31 October 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ቀንን ቀን እየተካው በሔደ ቁጥር የኛም እድሜ እኩል ይነጉዳል ባለን ጊዜ በአግባቡ እንጠቀም እና የተሻለ ነገር እንስራ መልካም ቀን❤️
ሰላም ለናንተ ይሁን?? እሁድን ለሳምንታት የደከመ እኛነታችንን ለቀጣዩ ሳምንት እኛነታችን መስተካከል ልክ እንደ እጅ መንሻ የተሰጠችን ቀን ናት። እሁድን ሁሌም አዕምሮን በሚያድስ ነገር እናሳልፋት። መልካም እለተ ሰንበት🙏 @livlav
እንግዲ መችም ጀንበር ስታዘቀዝቅ ሀሳባችንም እንቅልፍ ወደሚሉት ብርሃን ያመራል የቀኑን የሀሳብ ብዛት ትቶ ወደ ብርሃን እንቅልፍ ሸጋ ለሊት ተመኘን @livlav
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ?? አንድ እያስከፋ ደስ የሚያሰኝ ዜና ሰማሁ በግፍ የተገደለው ልጃችን በአለም እጅግ ትልቁ የሆነው ግራሚ አዋርድ ላይ መነሳቱን እና ታሳቢ መደረጉ ደስ ብሎናል ትልቅም ድል ነው። ማን ያውቃል ባለ ትልቅ ተሰጥኦ ወጣት ነበር የተሻለ ሰርቶ ተወዳዳሪ መሆን ሚችል ታላቅ ሰው ነበር💔💔💔 ነብስ ይማር ጀግናው🕯🕯🕯 በሌላ በኩል ደግሞ በእግር ኳስ ተንታኝነት እና ጋዜጠኝነት የምንወደው እና ምናደንቀው መንሱር አብዱል ቃድር የፈረንሳይ ሚድያ በሆነው ካናል ፕላስ ቻናል ላይ ስራ ከሰሞኑን እንደ ሚጀምር ሰምተናል እኛም ጀግናው ይገባካል በርታልን ከነ ጋሽ ይድነቃቸው ተሰማ ተርታ ተሰልፈክ የሀገርክን ስም እንደ ምታስጠራ ተስፋ እናደርጋለን❤️🙏…
እንዴት አደራችሁ የሀገሬ ልጆች?? በማለዳ መንቃት መልካም ነው ቀንን ብሩህ ያደርጋል ግን ለምን ይሆን አብዛኛው ሰው እያወቅን ይሔን ጠዋት መነሳት አንችልም?? መልሱን ለናንተ ልተው እና በጠዋት በመነሳት ቀናችንን ብሩህ እናድርግ መልካም ቀን❤️
ሰላም የሁለገብ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ?? ቻናላችን ከዚህ በፊት ብዙም እየሰራ እንዳልሆነ ይታወቃል። አሁን ላይ ግን ትላልቅ ስራዎችን ለመጀመር ወስነናል በቅርቡ ወደ ስራ እንገባለን ይጠብቁን
ስራ ልትቀጠር #ለኢንተርቪው ሄደህ "ማክስህ ቆሻሻ ነው?" ሲልህ አደለም ከወዳደቀ እቃ ስለሰራውት ነው 😆😂🤣 Join👉 @livlav
በ4ኛ ሳምንት ጨዋታ 🎯 ማንቸስተር ዩናይትድ 1-6 ቶትንሃም 🎯 አስቶን ቪላ 7-2 ሊቨርፑል በ14ኛ ሳምንት ጨዋታ 🎯 ማንቸስተር ዩናይትድ 6-2 ሊድስ ዩናይትድ 🎯 ክርስትያል ፓላስ 0-7 ሊቨርፑል 🏃♂ @livlav
የ3 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው የቦንብ ፍንዳታ ! ጠዋቱ 2፡30 ሠዓት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ቦታው ስልጤ መስኪድ ጀርባ ለልማት በፈረሰ ክፍት ቦታ ላይ ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች ተጥሎ በተገኘ የእጅ ቦንብ የጎዳና ተዳዳሪ የሆኑ የ3 ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ በ5 ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ከፍንዳታው ጋር በተያያዘ ያለው የምርመራ ሂደት እየተጣራ መሆኑ ተገልጿል። የምርመራ ውጤቱ እንደተጠናቀቀ ለህብረተሰቡ ግልጽ ይደረጋል ተብሏል። በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የልዩ ልዩና የተደራጁ ወንጀሎች ምርመራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮማንደር አለማየሁ አያልቄ ባስተላለፉት በተለያዩ ቦታዎች እን…
👉 ፓኪስታናዊው ኻን ባባ የ24 አመት ወጣት ሲሆን 440 ኪ.ግ ይመዝናል ። ታዲያ ይህ ወጣት በቀን 5ሊትር ወተት 4 ዶሮዎች እና 36 እንቁላል ይበላል ። እርሶስ በቀን ምን ያህል ይመገባሉ ? @livlav
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @livlav. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 4 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሁለገብ” (@livlav), 78 subscribers as measured 4 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/livlav.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.