ድካም አልባ ውጤት የለም! መስዋዕትነት የሌለው ግኚት ጠዓም የለውም ፤ በልፋት ያልታገዘ ከፍታ አያስደስትም ፤ ትጋት አልባ ስኬት የለም ። እያንዳንዱ ለውጥና እድገት ውስጥ ልፋት፣ ትጋት ፣ ጥረት አለ ። በዚም በዛም ፣ በላይም በታችም ያለድካም የመጣ ነገር ለመጥፋትና ለመበተን እጅጉን የቀለለ ነው ። የጉጉት ብዛት (temptation) ያለድካም አንዳች ነገር አያስገኝም ። የማትፈልገው ልማድ ቢኖርብህ ከማቆም ጉጉት በላይ ልትሰራበት ይገባል ፤ የምታልመው ስፍራ ቢኖር ያለምንም ጥረት ከምትመኘው ይልቅ መጣር ይኖርብሃል ። ጥረት ሲባል ግን ትንሿና ማንም የሚያደርጋትን ጥረት አይደለም ። በሃሳብህ ልክ የገዘፈ ፣ በህልም ልክ የረቀቀ ፣ ስኬትህን ከፍታህን የሚመጥ…

Channel
Lucrative Business Ideas
@lemman
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
156subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001421192512 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @lemman |
| Created | Between 1 April 2019 and 14 October 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 August 2026 |
| On Telegram | t.me/lemman |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Aug 2026, 09:37 | 156 | -1 |
| 8 Aug 2026, 18:02 | 157 | no change |
| 6 Aug 2026, 11:01 | 157 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 14 October 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 22 August 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ምን ዓይነት መርዛማ ልማዶች ስኬትን ያጠፋሉ?/ What toxic habits destroy success? 1. ፍርሃት/ Fear 2. የዓላማ እጦት/ Lack of purpose 3. ነገሮችን አለማመጣጠን/Inconsistency 4. የዲሲፕሊን እጦት /Indiscipline 5. ነገሮችን በይደር ማቆየትና ማመቻመች/ Procrastination 6.በራስ መተማመን ማጣት/ Lack of confidence 7.ተነሳሽነት ማጣት/Lack of motivation 8.ደካማ የአመራር ችሎታ/Poor leadership skills 9.ደካማ የግንኙነት ችሎታዎች/Poor communication skills 10. የእርስ በርስ ግንኙነት ችሎታዎች ደካማነት /Poor relationship skills 1…
ልጆች በተፈጥሮ ፍርሀትን አያውቁም። ስለነገ ወይም ስላለፈ ትላንትም አይጨነቁም። ፣አቅማቸውን ሁሉ ተጠቅመው ዛሬን የመኖር ዛሬን የማጣጣም ትልቅ የህይወት ክህሎት አላቸው። ሰው ምን አለኝ አያስጨንቃቸውም። እድሉን እና ነፃነቱን ሲያገኙ እጅግ የሚገርም የፈጠራ ክህሎታቸውን እና ነገሮችን በፍጥነት የመማር እና የማወቅ ብቃታቸውን በየቀኑ ያንፀባርቃሉ። እኛ ደግሞ በተቃራኒው ስላለፈው ትላንት እና ስለማናውቀው ነገ እጅግ ከማሰባችን የተነሳ ዛሬን አጣጥሞ፣ መደረግ ያለበትን ሁሉ አድርጎ መኖርን ረስተናል። በእኛ እና በልጆቻችን መሀል ያለው ዋንኛ ልዩነት እና ግጭት መንስኤ ይሄ ነው:: በራሳችን ፍርሀት ተከበን ልጆቻችንንም እናስጨንቃለን። ወደ ፊት ስራ ባያገኝስ፣ ካል…
⏳ለአዕምሮአችን⌛️ መቀላጠፍ ና ጤንነት የሚረዱ 10ነጥቦች !!!! 1. አእምሮ ማዘዣ ጣቢያ ነው ። በቫይረስ መጠቃት የለበትም ። ሁልጊዜ ሊጸዳ ይገባዋል፡፡ አእምሮ ከተወዛገበ ሌሎች የሰውነት አካላት መግባባት ያቅታቸዋል፡፡ አእምሮዎ በአስቀያሚ ቫይረሶች እንዳይጠቃ ማታ ማታ “ስካን” ያድርጉት፡፡ እንዴት ካሉ - በቀን ውስጥ ለ30 ደቂቃ ለብቻዎ ሆነው ወደ ውስጥ ያሰላስሉ፡፡ በቀን ውስጥ ጥሞና (meditation) ለ30 ደቂቃ ያስፈልጎዋታል፡፡ ደስ የሚሉዎትን ነገር እያሰቡ አእምሮዎን ዘና ያድርጉት፡፡ 2. አእምሮ ዕለታዊ ተግባራትን እንዳያከናውን ከሚፈትኑት ነገሮች አንዱ መጠጥ ነው፡፡ ሌላው ደግሞ አደገኛ ዕጽ ነው፡፡ ሌላው ደግሞ ጫት ነው፡፡ እነዚህ በሙሉ …
**ማንኛውንም አላማ እንዴት ማሳካት ይቻላል?** ___ 1:-ስለምትፈልገው በትክክል መወሰን 2:-እቅዶችህን በወረቀት ላይ አስፍር 3፦ዋጋ ለመክፈል አታመንታ 4፦ግልጽ እቅድ ንደፍ 5፦ በእቅድህ መሠረት ወደ ተግባር ግባ 6፦ በየቀኑ የሆነ ነገር ስራ 7:- እጅ አትስጥ
Morning Questions to Ask Yourself: 1. What good will I do today? 2. What bad habit can I avoid doing? 3. What am I grateful for in my life? 4. How can I improve today? 5. What challenge might I face today and how can I overcome it? GOOD MORNING ☀️
**ማንኛውንም አላማ እንዴት ማሳካት ይቻላል?** _______ 1:-ስለምትፈልገው በትክክል መወሰን 2:-እቅዶችህን በወረቀት ላይ አስፍር 3፦ዋጋ ለመክፈል አታመንታ 4፦ግልጽ እቅድ ንደፍ 5፦ በእቅድህ መሠረት ወደ ተግባር ግባ 6፦ በየቀኑ የሆነ ነገር ስራ 7:- እጅ አትስጥ
አዲስ ነገር ስንማር የምናልፍባቸው አራቱ ደረጃዎች መኪና መንዳት ስንለማመድ ይሁን አዲስ ቋንቋ ስንማር አዲስ አፕሊኬሽን ስንጠቀም ይሁን አዲስ ስራ ስንጀመር በተመሳሳይ የምናልፍባቸው አራት ደረጃዎች አሉ ፡፡ 1⃣ #አለማወቅን_አለማወቅ በዚህ ደረጃ ላይ ስንሆን ስለነገሩ ግንዛቤ ስለሌለን አለማወቃችንን እንኳ ልናውቅ አንችልም ፡፡ ብስክሌት አይቶ የማያውቅ ልጅ ብስክሌት መንዳት እንደማይችል እንደማያውቀው ማለት ነው ፡፡ እዚህ ደረጃ ላይ የሚኖረው ስሜት የአላዋቂ ደስታ ነው ፡፡ 2⃣ #አለማወቅን_ማወቅ በፊት ከማናቀው ነገር ጋር ከተዋወቅን በኃላ የመጀመሪያዎቹ ሙከራዎች ስኬታማ አይሆኑም ፡፡ (በምሳሌ እንደምትጠቀሰው ከበሮ) አለመቻልን መገንዘብ የሚፈጥረው…
ስኬትን ምን ያህል እንፈልገው ይሆን ? አንድ ሰው ከመጠን በላይ ስኬታማ መሆን ይመኝ ነበርና ወደ አንድ አዋቂ ዘንድ ይሄዳል። ለአዋቂውም ታላቅ ሰው መሆን እንደሚፈልግ እና እርዳታውን እንደሚሻ ይነግረዋል። አዋቂውም መልሶ “ እሺ ስኬታማ ሰው መሆን ከፈለግክ ነገ ባህር ዳርቻ እጠብቅሃለው በጠዋቱ ና” ሲል መለሰለት። ሰውየው ግራ ተጋብቶ “እኔ ስኬታማ ሰው አድርገኝ አልኩኝ እንጂ ዋና አስተምረኝ አላልኩሁም እኮ” ይለዋል። አዋቂውም “ወንድሜ ስኬታማ መሆን እፈልጋለው ነው ያልከው... ነገ ጠዋት ከባህር ዳርቻው ጋር እንገናኝ” ብሎት መልሱን ሳይጠብቅ ጥሎት ሄደ። በበነጋታው ሰውየው ከባህሩ ዳርቻ ተገኘ ፤ሙሉ ልብሱን ሽክ ብሎ ነበር የመጣው ሰላምታ ከተለዋወጡ በ…
የሰሞኑ ጉንፋን! የሰሞኑ ጉንፋን ለየት የሚያረገው ግን ከፍተኛ ትኩሳት እና ጠንከር ያለ ሳል አለው በተጨማሪም እነዝህ ምልክቶች ይታዩበታል፡፡ • ብርድ ብርድ ማለት • የመገጣጠሚያ ህመም • የጀርባ ህመም • የጡንቻ ህመም • ምግብ ፍላጎት መቀነስ • ኃይለኛ ራስ ምታት • ፍዝዝ ማለት ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል ? ጉንፋን ዋና መንስኤዎቹ በትንፋሽ በሳል እና በማስነጠስ የሚተላለፉ ቫይረሶች ናቸው። ለምሳሌ÷ ኮሮና ቫይረስ ፣ራይኖ ቫይረስ፣ ኢንፍሉዌንዛ አዴኖ ቫይረስ እና የመሳሰሉት ጉንፋንን ሊያመጡ ይችላሉ፡፡ ስለዚህ የሰሞኑ ጉንፋን ኮሮና ይሁን አይሁን የሚታወቀው በምርመራ ብቻ ነው። ስለዚህ ምን እናድርግ? • የመከላከያ መንገዶቹን ይተግብሩ • ሁሌም …
1. ወሳኙ ነገር በህይወትህ ውስጥ የኖርክባቸው አመታት ወይም የእድሜህ ቁጥር አይደለም፤ በምትኖርባቸው ቀሪ አመታት ውስጥ ያለው ሕይወትህ ነው። ☞ ጥቃቅን በሆኑ ጉዳዮች ጊዜህን አታባክን፡፡ ባለህ ቀሪ እድሜ እርካታ ያለው ሕይወት መኖር ትችል ዘንድ ለውጥ የሚያመጡ ነገሮችን አድርግ ፡፡ 2. አንድ ዛፍ ለመቁረጥ ስድስት ሰዓታት ስጠኝ ፣ እና የመጀመሪያዎቹን አራት ሰዓታት መጥረቢያየን በመሳል ጊዜ አጠፋለሁ። ☞ ዝግጅት ለስኬታማነት ቁልፍ ነገር ነው፡፡ የጊዜህን ሁለት ሦስተኛ ለዝግጅት እና አንድ ሦስተኛውን በትክክል መስራት የፈለከውን ስራ ለማከናወን አውለው ፡፡ 3. የእኔ ትልቁ ጭንቀት መውደቅህ ሳይሆን ከውድቀትህ አለመማርህ ነው! ☞ መውደቅ አይቀሬ ነ…
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @lemman. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Lucrative Business Ideas” (@lemman), 156 subscribers as measured 15 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/lemman.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.