7 Aug 2026, 13:04 UTC378 views2 reactionsread 8 August 2026 #Update
በ'ፊንቴክ ኢንቨስትመንት' የማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አርቲስቶች የዋስትና መብታቸው ተነስቶ ጉዳያቸውን በእስር ላይ ሆነው እንዲከታተሉ አቃቢ ህግ አቅርቦት የነበረው አቤቱታ ውድቅ እንዲደረግ እና በከባድ ማስጠንቀቂያ እንዲታለፉ ብይን ተሰጠ።
አቃቢ ህግ በከፍተኛ የኢንቨስትመንት ማጭበርበር ወንጀል ተከሰው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙ ተከሳሾች እና ጠበቃቸው፣ የተከሰሱበት የክስ መዝገቡ በክርክር ሂደት ላይ የሚገኝ እና በችሎት ውሳኔ ያልተሰጠበት ሆኖ እያለ በሚዲያ ላይ በመቅረብ ከክሱ አውድ ውጪ የሆነ ማብራሪያ በመስጠታቸው የፍትሕ ሂደቱን ተጽዕኖ ውስጥ ለመክተት እና ምስክሮችን ላይ ተጽዕኖ ለማድረግ ሞክረዋል በሚል የዋስትና መብታቸው…
❤2
6 Aug 2026, 18:41 UTC604 views5 reactionsread 8 August 2026 Graduate Trainee Opportunity 2026
Rotaract Club of Lewet, in collaboration with Unilever Ethiopia and PepsiCo Ethiopia, is pleased to invite ambitious and high-potential graduates to apply for the 2026 Graduate Trainee Program.
This is a paid internship opportunity designed to provide hands-on experience, cross-functional exposure, mentorship, and professional development within leading multinational organizations.…
❤5
6 Aug 2026, 15:18 UTC656 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
እነ ሰራዊት ፍቅሬ ነገ አርብ ፍርድ ቤት በድጋሚ እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ።
ከፊንቴክ ኢንቨስትመንት ማጭበርበር ወንጀል ጋር ተያይዞ በተጠረጠሩ አርቲስቶችና የማስታወቂያ ባለሙያዎች በእነ ሰራዊት ፍቅሬ አጠቃላይ 7 ሰዎች ነገ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ።
ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ልዩ ልዩ ወንጀል ችሎት ነው።
የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዳሪክቶሬት ዐቃቢህግ ተጠርጣሪዎቹ ከሳምንት በፊት "እግረኛው" በተሰኘ የማኅበራዊ ሚዲያ (ዩቱዩብ ) ላይ ቀርበው ማስረጃ ተሰምቶ ባልተጠናቀበት መዝገብ ላይ ዝርዝር መግለጫ መስጠታቸው አግባብ እንዳልሆነ እና በፍትህ አሰጣጥ ሂደቱ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድ…
❤5
6 Aug 2026, 11:00 UTC735 views5 reactionsread 8 August 2026 Looking for Legal Intern
We are recruiting a motivated and detail-oriented Legal Intern to support us with corporate compliance, contract management, and operational policies!
Minimum Requirements:
Education: 4th-year or above LL.B student.
Experience: Prior exposure or experience in contract drafting, legal research, or moot court/internships.
Focus Areas: Local Ethiopian startup compliance, corporate framework, …
❤5
6 Aug 2026, 05:31 UTC742 views4 reactionsread 8 August 2026 ማንኛውም የመንግስት አካል የሚያወጣቸው ሕጎች የትኛውም መስሪያ ቤት ወይም የስራ ሃላፊ በሠራተኞች ላይ የሚሰጠው የስንብት ውሳኔ በፍርድ ቤት ወይም በዳኝነት አካላት ዘንድ ቀርበው እንዳይታዩና ውሳኔ እንዳያገኙ መከልከል ከሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 37(1) ጋር የሚቃረኑ በመሆናቸው ተፈጻሚነት እንዳይኖራቸው የሕገ መንግስት ትርጉም ውሳኔ አስተላልፏል፡፡
የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባዔ መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም መ/ቁ 142/17 በሰጠው ውሳኔ
የሕግ መረጃ
@legal_infoo
❤4
5 Aug 2026, 08:40 UTC910 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
🚨 Job Vacancy: Seed Microfinance Institution S.C
Position: HR | Legal | Management
Level: Junior (0–2 years experience)
Qualification: BA/Level IV in Law, HR, Accounting & Finance, Office Management, Secretary Science, or related fields. Fresh graduates can apply.
📍 Location: Addis Ababa
📅 Deadline: August 13, 2026
📩 Apply via: [email protected]
[email protected]
📞 +251 906551158 / +251 …
❤4
4 Aug 2026, 17:48 UTC986 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ
❤3
4 Aug 2026, 09:10 UTC≈1,080 views25 reactionsread 8 August 2026 ማስታወቂያ !
የክፍት ሥራ ቦታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
የፍትህ ሚኒስቴር በሀምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ላይ የተቀመጠው አጠቃላይ የትምህርት ውጤት (CGPA) መስፈርት ማስተካከያ ተደርጎበታል።
በዚሁ መሠረት የሚፈለገው ውጤት፦
* ለወንድ አመልካቾች: 3.6 እና ከዚያ በላይ
* ለሴት አመልካቾች: 3.25 እና ከዚያ በላይ
ተደርጎ የተሻሻለ መሆኑን እየገለጽን፤ ተወዳዳሪዎች ይህንኑ አውቃችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
የሕግ መረጃ
@legal_infoo
😁16😡6❤3
4 Aug 2026, 08:31 UTC≈1,410 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
የስራ ማስታወቂያ በዜሮ ዓመት
መደወላቡ ዩኒቨርስቲ
position Assistant lecturer (LL.B)
Salary: 21,238
CGPA ለወንዶች 3.35 ለሴቶች 2.75
And also there is in LL.M, lecturer positions
Share with intersted one
የሕግ መረጃ
@legal_infoo
❤6
4 Aug 2026, 07:51 UTC910 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
የኢትዮጵያ አዕምሮአዊ ንብረት ባለሥልጣን ሦስት ነባር አዋጆችን ሊያሻሽል ነው
የኢትዮጵያ አዕምሮአዊ ንብረት ባለሥልጣን የአነስተኛ ፈጠራ ኢንዱስትሪ ንድፍ፣ የንግድ ምልክት እና የቅጂ መብት ነባር አዋጆችን ከዓለም አቀፍ ሕጎች ጋር ለማጣጣም የማሻሻያ ሥራ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ።
የባለሥልጣኑ የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ አቶ ብሩክ ወርቅነህ እንደገለጹት፣ አዋጆቹ ከተደነገጉ ከ20 ዓመታት በላይ በመቆጠራቸው እና አገሪቱ ለዓለም የንግድ ድርጅት (WTO) አባልነት የምታደርገውን ዝግጅት ለማገዝ ማሻሻያው አስፈላጊ ሆኗል።
የንግድ ምልክት አዋጅ ማሻሻያው ውስን የነበሩ የጥበቃ ዘርፎችን ለማስፋት እና ኢትዮጵያ የተቀበለችውን የማድሪድ የንግድ…
❤4
3 Aug 2026, 11:04 UTC956 views7 reactionsread 8 August 2026 Photo
Free Video Editing & Content Creation Training for Graduates
Join this free 3-month training program by Finn Church Aid (FCA) and gain practical, job-ready skills.
⏳Duration: 3 Months (2 months training + 1 month internship)
✍Schedule: 2 days per week, 9:00 AM – 5:00 PM
📍Location: FCA Creators Hub, Teferi Mekonnen Polytechnic College, Addis Ababa
🔗Apply: https://forms.gle/sgtULCECDVTGZRfP9
Deadline: August 13, 20…
❤6😁1
3 Aug 2026, 10:32 UTC935 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
Awash Insurance company
Zero year experience
Graduate of 2024-2025
Minimum CGPA 3.00
Age Below 25
Deadline August 07
https://awashinsurance.com.et/jobs
የሕግ መረጃ
@legal_infoo
❤4
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @legal_infoo. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.