ሃይፐርታይሮይዲዝም(Hyperthyroidism) 🦋ታይሮይድ በአንገት ውስጥ የሚገኝ የቢራቢሮ ቅርጽ ያለው እጢ (gland) ነው። 🎯ከዚህ እጢ (gland) የሚመርቱ እና ወደ ደም ዝውውር የሚለቀቁ ሆርሞኖች የሰውነትን እድገት እና ሜታቦሊዝም ይቆጣጠራሉ። 📌ዛሬ የምናየው ይህ ታይሮይድ እጢ(gland) በከፍታኛ መጠን የታይሮይድ ሆርሞኖችን ሲያመርት የሚከሰተውን ሃይፐርታይሮይዲዝምን እናያለን፡፡ 🔔ሃይፐርታይሮይዲዝም (የታይሮይድ ሆርሞን መብዛት) የታይሮይድ እጢ (gland) ከመጠን በላይ ሆርሞኖችን የሚያመርትበትን ሁኔታ ይገልጻል። ይህም የሰውነት የሜታቦሊዝም (የምግብ ወደ ኃይል የመቀየር) ሂደት ከመፋጠኑ ጋር ተይዞ በመላው አካል ላይ ለተለያዩ የሕመም ምልክቶ…

Channel
ሊያና ኬር Liyana Care 7755
@ldhsethiopia
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
5,747subscribers
-306 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001326763794 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ldhsethiopia |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 3 November 2026 |
| Measurements held | 26 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 3 November 2026 |
| On Telegram | t.me/ldhsethiopia |
Topic
Health & wellness — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 12 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 3 Nov 2026, 16:56 | 5,747 | -11 |
| 31 Oct 2026, 23:06 | 5,758 | -10 |
| 28 Oct 2026, 21:55 | 5,768 | -16 |
| 26 Oct 2026, 06:50 | 5,784 | -13 |
| 23 Oct 2026, 07:50 | 5,797 | -14 |
| 20 Oct 2026, 06:37 | 5,811 | -5 |
| 17 Oct 2026, 16:38 | 5,816 | -10 |
| 15 Oct 2026, 02:06 | 5,826 | -17 |
| 11 Oct 2026, 21:40 | 5,843 | -18 |
| 5 Oct 2026, 16:19 | 5,861 | -33 |
| 28 Sept 2026, 01:15 | 5,894 | -32 |
| 18 Sept 2026, 14:36 | 5,926 | -12 |
| 14 Sept 2026, 15:00 | 5,938 | -6 |
| 10 Sept 2026, 23:19 | 5,944 | -14 |
| 6 Sept 2026, 02:18 | 5,958 | -13 |
| 2 Sept 2026, 08:13 | 5,971 | -10 |
| 30 Aug 2026, 12:54 | 5,981 | -7 |
| 27 Aug 2026, 12:06 | 5,988 | -6 |
| 24 Aug 2026, 02:56 | 5,994 | -15 |
| 20 Aug 2026, 03:27 | 6,009 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 5 May 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 9 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 31 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
📢ክሩፕ (Croup) ✨በዚህ በብርድ ወቅት ከሚከሰቱ የመተንፈሻ አካል ችግሮች አንዱ ነው፡፡ ❇️አብዛኛውን ጊዜ በቫይረስ ኢንፌክሽን የሚከሰት ሲሆን የላይኛውን የመተንፈሻ አካል (የድምፅ ሳጥን እና የጉሮሮ ትቦ) በማበጥና በመጥበቡ የሚመጣ የህመም ስሜት ነው። ❇️ ይህ ህመም ህፃናት ላይ ይበረታል ምክንያቱም የአራስ እና የህፃናት የላይኛው መተንፈሻ አካል በጣም ጠባብ በመሆኑ፣ ኢንፌክሽኑ በሚከሰትበት ጊዜ ህመሙ በእነሱ ላይ ይበልጥ ይበረታል። 🔍 የበሽታው ምልክቶች፡ 👉ወደ ውስጥ ሲተነፍሱ የሚሰማ የፊሽካ ወይም የጩኸት ድምፅ (Inspiratory stridor) 👉የድምፅ መጎርነን (Hoarseness of voice) 👉እንደ ውሻ መጮህ ያለ ደረቅ ሳል (Bark…
Photo, posted without a caption
🩺 የፕሮስቴት ካንሰር (Prostate Cancer) ማወቅ ያለብን ወሳኝ መረጃዎች 🕹በመጀመሪያ ስለ ፕሮስቴት እጢ (Prostate Gland) ምንነት እና ተግባሮች እንመልከት ✳️ የፕሮስቴት እጢ በወንዶች ብቻ የሚገኝ፣ወርዱ 4 ሴንቲ ሜትር ርዝመቱ 3 ሴንቲ ሜትር ውፍረቱ 2 ሴንቲ ሜትር የሆነ መጠን ያለው የሰውነት አካል ሲሆን በሽንት ፊኛ እና በሽንት ቱቦ መጀመሪያ አካባቢ የሚገኝ እጢ (gland)ነው ። ⚙️ የፕሮስቴት ተግባር 🎯 የፕሮስቴት ዋነኛ ስራ የዘር ፈሳሽ (semen) እንዲፈጠር የሚረዳ ፈሳሽ ማምረት ነው። ይህ ፈሳሽ የወንድ የዘር ፍሬን (sperm) ለመመገብ፣ ለመጠበቅ እና ለማጓጓዝ ይረዳል። 🔍ይህ እጢ አብዛኛውን ጊዜ ሁለት ዋና ዋና ችግሮ…
Photo, posted without a caption
🔅ስለ ኤች.አይ.ቪ መስማት ካቆምን ሰንበትበት ያለ ይመስላል። ጉዳዩ እንደ ድሮው በስፋት ባለመነሳቱ ምክንያት ሁላችንም የተዘናጋንና የረሳነው ስለመሰለኝ፣ አሁንም ከፍተኛ ትኩረት የሚሻ አሳሳቢ ጉዳይ መሆኑን ለማስታወስ ይህችን አጭር መረጃ ለመጋራት ወደድኩ። 🔴 ኤች.አይ.ቪ (HIV) አሁንም ዋነኛ ዓለም አቀፍ የሕዝብ ጤና ችግር ሆኖ ቀጥሏል!! እስከ አሁን ድረስ ወደ 44.1 ሚሊዮን ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል፤ በሁሉም የዓለም ሀገራትም የቫይረሱ ስርጭት አሁንም እየቀጠለ ይገኛል። 🌍 📊 ቁልፍ መረጃዎች (እስከ 2024 ማጠቃለያ)፦ 👥 ወደ 40.8 ሚሊዮን ሰዎች ከቫይረሱ ጋር ይኖሩ ነበር። ከእነዚህ ውስጥ 65% የሚሆኑት በዓለም ጤና ድርጅት (WHO) የአፍሪካ …
Photo, posted without a caption
⚠️ ስለ አጥንት መሳሳት (Osteoporosis) ምን ያውቃሉ? 🔅የአጥንት መሳሳት (Osteoporosis) የሚከሰተው የአጥንታችን ክብደት (bone mass) ሲቀንስ እና የውስጠኛው የአጥንት መዋቅር ሲደክም ነው። ይህም አጥንት በቀላሉ እንዲሰበር ያደርገዋል። 👉ይህ በሽታ አጥንት እስኪሰበር ድረስ ምንም ዓይነት ግልጽ ምልክት ሳያሳይ በሰውነታችን ውስጥ ሊቆይ ይችላል፡፡ 🚨 ለአጥንት መሳሳት (Osteoporosis) የሚያጋልጡ ዋና ዋና ነገሮች ምንድን ናቸው? ✨የአጥንት መሳሳት ችግር በማንኛውም ሰው ላይ ሊከሰት ቢችልም፥ የሚከተሉት ሁኔታዎች ግን ለአደጋው የመጋለጥ እድልን በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራሉ፦ 🔻የእድሜ መግፋት 🔻ሴቶች ላይ የወር አበባ ቀድሞ መቋረጥ …
Photo, posted without a caption
👨👩👧👦 ማህበራዊ ግንኙነት እና የቤተሰብ ጊዜ ለአእምሮ ጤና ያለው ጥቅሞች 👩👩👧ከቤተሰብ እና ከጓደኞች ጋር የሚያሳልፉት ጊዜ ለአእምሯችን ምርጡ ፈውስ እንደሆነ ያውቃሉ? ⚠️ከሰዎች ጋር መገናኘት (Socializing) ለአእምሮ ጤና የሚሰጠው ዋና ዋና ጥቅሞች፦ 1. 📉 የጭንቀት ሆርሞንን ወዲያውኑ ይቀንሳል ከሰዎች ጋር ስንገናኝ፣ ስንጫወት ወይም አብረን ስንቆይ አእምሯችን ኦክሲቶሲን (Oxytocin) የተባለውን "የደስታ እና የፍቅር ሆርሞን" ያመርታል። ይህ ሆርሞን የጭንቀት ሆርሞኖችን (Cortisol) ወዲያውኑ የማውረድ አቅም አለው። 2. 🛡 የብቸኝነት እና የድብርት ስሜትን ይከላከላል ብቸኝነት ለአእምሮ ጤና ትልቅ ጠላት ነው። ከቤተሰብ ጋር መሆ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ldhsethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 3 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሊያና ኬር Liyana Care 7755” (@ldhsethiopia), 5,747 subscribers as measured 3 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ldhsethiopia.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.